shegardish08 | Unsorted

Telegram-канал shegardish08 - ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

6038

✔️ Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Subscribe to a channel

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥 Q5 4k Andriod TV Box

👉 የራሱ16GB Storage እና 2GB RAM ስላለቸው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ።

👉ከስልካቹ ወደ Tv Smart View Cast ያደርጋሉ።
👉Android Version 12 የሆነ
👉በተጨማሪነት 2ት USB Flash ይቀበላል Direct LAN Cable Network ይቀበላል።
👉Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
👉 "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን
👉ከ playstore ላይ የፈለጉትን App መጫን ይችላሉ።
👉በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል
👉MY HD iptv ወይም ETV pro iptv ተጨማሪ በማስሞላት BeinSport & D*tv & Sky Sport & Canal Sport & Netflix  መጠቀም ይችላሉ።

👉ያላቹበት Delivery ይላካል

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ ያገኙናል፡፡
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥Now Live ጨዋታዎች

Liverpool ጨዋታ SPTV 1HD

Real Madrid ጨዋታ SPTV 2HD

SPTV ን ላማስከፈት
@Must08 ያናግሩኝ

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Now Live Arsenal ጨዋታ EthioSat Sptv 1HD
👉24H sport 1HD 
👉 በ Dstv እና BeinSport ለመመልከት Vip package ይጠቀሙ።
@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

❤️ሰላም ቤተሰብ እኛን ለማግኘት 0912341710 በዚ ስልክ ወይም 0913064008 ይደውሉ።

❤️ዛሬ የኳስ ቀን ስለሆነ በጊዜ ያስሞሉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን!

❤️Server ለማስሞላት ኳስ ሳይጀምር በጊዜ Serial Number በመላክ ያስሞሉ
@Must08

❤️ስልካችን ካስቸገራቹ Text ይላኩልኝ።❤️

ወይም ሁሌም Telegram Online ስለምንገኝ
@Must08 መልዕክት ይላኩልኝ።

@Must08               ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥መረጃ
🔥LifeStar & GoldStar & SuperStar ሪሲቨሮችን ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀየሩትን Software ስትጭኑ Upgrade File Wrong ወይም File occur  የሚላቹን ሪሲቨሮች  @ShegarDishSoftware በመግባት 
የበፊቱን👉
VF19559 Software 👈ቀድማቹ ጫኑ
ከዛ አዲሱን ወደ Funcam መቀየሪያ
👉
V2.16 Software 👈ጫኑ
👉ሁለቱንም
አልቀበል አልጭንም ካላቹ በ Laptop RS Cable Loader ጫኑ ወይም እኛ ጋር በማምጣት Software እና SPTV ማስጫን ማስሞላት ትችላላቹ ይመቻቹ።

❤️ስለሪሲቨሮች Hardware ሆነ Software ችግር እኛ ጋር መፍትሄ ያገኛሉ✌️❤️

❤️ለጀለሶቻቹ ዲሽ ባለሙያ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ዲሽ ባለሙያዎች Share አድርጉላቸው❤️

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

👆👆ይሔ የ LEG N24 PRO MAX PRIME SOFTWARE ነው።

👁What's New👁
Sptv በኢትዮሳት  እንዲከፈቱ ተደርገዋል


@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Now Saudi League Al Nasir ጨዋታ SSC 1HD ላይ የተለያዩ iptvዎችን በመጠቀም MY HD iptv & Etv Pro iptv & E-Vsision iptv & Apollo iptv

እነዚን Iptvዎች ለማስሞላት
@Must08 ይጠቀሙ።

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥LifeStar & GoldStar & SuperStar ሪሲቨሮችን ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀየሩትን Software ከጫናቹ ቡኃላ No SN Wrong Software ሲል Wifi Antena ባይኖራቹ እንዴት በ ስልክ ኬብል USB Tethering ማስተካከል እንደምንችል የሚያሰመይ Video ነው ይመቻቹ።

🔥አጫጫኑ👁
መጀመርያ
@ShegarDishSoftware በመግባት Software አውርዱ ከዛ ወደ ፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨራቹ ላይ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለ 1/2 ደቁቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል በሪሞት menu ነክታቹ ከ Network Hotspot ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን Server በ serial number @Must08 በመላክ ማስሞላት ትችላላቹ ።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥SPTVለማስሞላት
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD SMART
🍒SUPERSTAR 96HD SMART
🍒SUPERSTAR 97HD SMART
🍒SUPERSTAR 98HD SMART

አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ጫኑ።
👁አጫጫኑ👁
መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫ ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለ 3 ደቁቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን በ serial number ማስሞላት ነው


1 ወር    350ብር
የ 3 ወር   700ብር

Telebirr
0913064008 SANI
& CBE 1000280375547 SANI Mustefa አስገቡ እና አሳውቁኝ በ ፍጥነት  ይሞላል።

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

👆👆ይሔ የREALSTAR SIRIUS HEVC 265 ሶፍትዌር ነው

👁What's New👁
🔥Fix sptv sound

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8585 HD ++ RF System + SPTV በአንድ ላይ የሚያስጠቅም አዲስ ሶፍትዌር ነው።
@ShegarDishSoftware
V3.09

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

አሁን Live የ ሻምፒዮንስሊግ ጨዋታዎች Amos 4w Satellite  5 plus HD & 5 Sport 4k ላይ ይከታተሉ።

👉ያለ ዲሽ በ Wifi Network ላላቹ BeinSport & Sky Sport & D*Tv ላይ ETV Pro iptv & Apollo iptv & MY HD Iptv በመጠቀም ይከታተሉ።

@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

አሁን Live የ ሳውዲ League የ AL- Nassr ጨዋታ በተለያዩ ሪሲቨሮች በ Amos 4w Satellite  Sport 4HD ላይ ይከታተሉ።
@ShegarDish08      ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Now Live የ ሻምፒዮንስሊግ ጨዋታዎች Amos 4w Satellite  5 plus HD & 5 Sport 4k ላይ ይከታተሉ።

👉ያለ ዲሽ በ Wifi Network ላላቹ BeinSport & Sky Sport & D*Tv ላይ ETV Pro iptv & Apollo iptv & MY HD Iptv በመጠቀም ይከታተሉ።

@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎ዛሬ ማክሰኞ ማታ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

05:00 | ኢንተር ሚላን ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ፒኤስቪ ከ ዶርትሙንድ

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ

👉ያለ ዲሽ BeinSport &  &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ Etv Pro iptv & MY HD iptv & Apollo iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD
/5 Stare / 5 Live /  ትንሽ internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ 
@must08 ሸገር ዲሽ ያናግሩ።❤️

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ መተው ይደውሉልን፡፡

In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Mango Coin መስራት ጀምራል

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉደ

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
 
10:00 | በርማውዝ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
10:00 | ወልቭስ ከ ቼልሲ
12:30 | ሊቨርፑል ከ ብረንትፎርድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ወልፍስበርግ ከ ባየር ሙኒክ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

12:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቫላዶሊድ

👉 በ Ethiosat  SPTV 1HD / 2HD
👉 BlinterSat 51.5  24H Sport 1HD  & 2HD
👉Amos 4w  Sport &2&3&4
👉IntelSat 62°      IRB Varzish

👉በ BeinSport & Dstvለማየት  Vip package ላይ ይጠቀሙ።

👉Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን Network ላላቹ  MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission iptv ተጠቀሙ።

❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @must08 ሸገር ዲሽ ያናግሩ።❤️

@ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Live Man United ጨዋታ SPTV

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ  ቻናሎች ይከታተሉ።

🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
 
08:30 | ብራይተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ
11:00 | ክሪስቲያል ፓላስ ከ ዌስተሀም ዩናይትድ
11:00 | ፉልሀም ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ኢፕስዊች ታውን
11:00 | ሳውዝሃምፕተን ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
11:00 | ቶተንሀም ሆትስፐርስ ከ ኤቨርተን
01:30 | አስቶን ቪላ ከ አርሰናል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

01:30 | ዶርትሙንድ ከ ፍራንክፉርት

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

02:00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲክ ቢልባዎ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

01:30 | ፓርማ ከ ኤሲ ሚላን
03:45 | ኢንተር ከ ሊቼ

👉 በ Ethiosat  SPTV 1HD / 2HD
👉 BlinterSat 51.5  24H Sport 1HD  & 2HD
👉Amos 4w  Sport &2&3&4
👉IntelSat 62°      IRB Varzish

👉በ BeinSport & Dstvለማየት  Vip package ላይ ይጠቀሙ።

👉Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን Network ላላቹ  MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission iptv ተጠቀሙ።

❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @must08 ሸገር ዲሽ ያናግሩ።❤️

@ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥ቅዳሜ & እሁድ SPTV 1 HD and SPTV 2 HD የሚተላለፉ ቻናሎች።

Black Color English Language
Red Color Other Language

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥SPTV 1HD & SPTV 2HD እየሰሩ ነው።

11050 H 4000

ለማስከፈት ለማስሞላት
@Must08 ያውሩኝ

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥ብዙ ሰው #Add በማድረግ ሽልማቱን አሁኑኑ ተቀበሉ

1000 ሰው #Add ላደረገ የ 1ወር SPTV በነፃ እሞላለው


👇Add የሚታደርጉበት group Link 👇

@Shegar08 @Shegar08 @Shegar08


👉Add ማድረግ ስትጀምሩ እና ስትጨርሱ በinbox በ ውስጥ  አውሩኝ
@Must08

❤️ታማኝነት መገለጫችን ነው ሸገር ዲሽ✌️
         

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎24H Sport 1& 24H Sport 2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር  ወይም Popular& T40 ሪሲቨሮች
✅1 ባለ 90 cm ዲሽ 
✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
✅1 swicth  ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን  ከዛ  ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ  10971 Hor 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል  ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11074 Hor 02915 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።
👉 Findsat 8620  ፋይንደር ላይ 11074 Quality አይመጣም ሊደብቅ ይችላል ስለዚህ በstrong tp 10971 V 25000 አድርጋቹ ስሩ ።

👉አንዳንድ ፋይንደር  ላይም Quality ሊደብቅ ይችላል።


❤️ለዚ ቻናል አስተማማኝ Orginal ሪሲቨር ከፈለጉ LEG N24 pro iron ሞዴል ተጠቀሙ❤️

❤️ቻናሎቹን ለማስከፈት የ 6ወር 700ብር Code ከኛ
@Must08 ማግኘት ትችላላቹ።

⭐ አማራ ክልል እና ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን  ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታቹ
Serial Number ወደኛ @Must08 መላክ ብቻ ነው።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😍ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን SPTV 1 & SPTV 2 የ Sport ቻናሎች  መስራት ጀምረዋል የሚሰሩት የሪሲቨር ሞዴሎች👇👇👇

❤️LIFESTAR 9090 Dimond
❤️GOLDSTAR 9000Ghost

❤️LEG N24 Ultra Jaguar 4k
❤️LEG N24 Ultra
❤️LEG N24 + Forever
❤️LEGN24 Pro Max
❤️RealStar 1010HD & 5050HD
❤️RealStar Serious


GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++


NSS 57°E 11050 H 4000

😎SPTV ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት አይፈልግም ሶፍትዌር ጭናችሁ በ Serial Number ሰርቨር ማስሞላት ብቻ ነው ሁሉንም ጨዋታዎች ያስተላልፋሉ!!

1 ወር    320ብር
የ 3 ወር   650ብር

Telebirr
0913064008 SANI
& CBE 1000280375547 SANI Mustefa አስገቡ እና አሳውቁኝ በ ፍጥነት  ይሞላል።

@must08       @Must08  @must08

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

🔥 ተወዳጁ የ አለማችን ምርጡ Server
Vip Package እንደምታዩት በጣም ብዙ Dstv & BeinSport & Amos & OSN ቻናሎችን ይበረግዳቸዋል።

❤️የሚሰሩት Forever & Funcam በሚጠቀሙ ሪሲቨሮች ነው  በጣም በትንሽ Network የሚሰሩት በስልክ 3G Network ሁላ ይሰራሉ።

❤️Vip package ሁለት አይነት ነው

1, Full Vip   👉 Dstv & BeinSport & Amos & OSN ሁሉንም የሚበረግድ ነው።

2, African Vip 👉 Dstv ቻናሎችን ብቻ በጥራት የሚበረግደው ነው።

❤️ለማስሞላት 
@Must08  ያዋሩኝ ።

Telebirr 
0913064008

CBE  
1000280375547
Sani Mustefa Ali


አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ መተው ይደውሉልኝ፡፡

In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

👆👆ይሔ የ LEG N24+ plus jaguar ሶፍትዌር ነው።

👁What's New👁
🔥Fix sptv sound

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Now Live የ English premier League የ Liverpool ጨዋታ በተለያዩ ሪሲቨሮች በ Amos 4w Satellite  Sport 2HD ላይ ይከታተሉ።
@ShegarDish08      ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎ዛሬ እሮብ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በ Amos 4w Satellite በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

05:00 | ፖርቶ ከ አርሴናል 
05:00 | ናፖሊ ከ ባርሴሎና

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ሊቨርፑል ከ ሉተን

🌎 በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

03:00 | አል ናስር ከ አል ፈይሀ

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  ትንሽ internet Connection & server በመጠቀም

👉ያለ ዲሽ BeinSport &  &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ Etv Pro iptv & MY HD iptv & Apollo iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉24H Sport 1 & 24H Sport 2 BlinterSat 51.1e

👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ 
@must08 ሸገር ዲሽ ያናግሩ።❤️

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ መተው ይደውሉልን፡፡

In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Now Live የ English premier League የ Man City ጨዋታ በተለያዩ ሪሲቨሮች በ Amos 4w Satellite  Sport 2HD ላይ ይከታተሉ።
@ShegarDish08      ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

Now Live የ English premier League የ ማንቼ ጨዋታ በተለያዩ ሪሲቨሮች በ Amos 4w Satellite  Sport 1 ላይ ይከታተሉ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…
Subscribe to a channel