🤩 XCRUISER 6650 HD ፋይንደር አለን።
✅ለቀናት ያህል የሚቆይ 2000MAh ትልቅ Battery ያለው
✅ከለር Screan ነፃ ያለ Spectrum ያለው
✅ከባለ 1 እስከ 8 Diseqc Switch የሚያነብ!
✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው!
✅Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💰 ዋጋ 5500ብር
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box ✉️@Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
🥰 YehSat 52.5 ለ Tv Varzish ተጠቃሚዎች አዲስ የ Sport ቻናል
✔️SolhSport ጥራቱ ደካማ ነው።
⚡️ቻናሉን በሪሞታቹ 11660 H 10500 ሰርች በማረድረግ አስገቡት።
@ShegarDish08
Now Live ጨዋታዎችን BeinSport & Dstv ቻናሎች በ Full Vip Package
✔️VIP & SPTV & 24H Sport iptvዎች ለማስሞላት ✔️ @Must08 👈 ያውሩኝ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
AFRICA: Africa Cup of Nations - Qualification
🔵 1:00 Guinea 🆚 Ethiopia
📺 ETV ENT (ኢትዮ ሳት)
📡 NSS12 57°E 11105H45000
😱XCRUISER XS5500D HD ፋይንደር ።
❤️አሁን ላይ ፋይንደር መግዛት ካሰቡ ይሄን ፋይንደር ብተገዙ የተሻለ ነው።
👉 Quality አመጣጡ ምርጥ ነው ፈጣን ነው እንደ ድሮ ጥቁሩ 5500D ነው እቃነቱም ምርጥ ነው ።
👉አሪፍ እና ጠንካራ ፋይንደር ነው ::
👉Switch ያነባል
👉Satliteዎች Tp ተሞልቷል
👉አዲሱ 2.1Version Software የተጫነ
👉ፋይንደሩ ቢበላሽ መለዋወጫዎች
አሉት።
ዋጋ @Must08
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ መተው ይደውሉልኝ፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
🔤🔤🔤🔤
❗️❗️ ከላይ photo ላይ የምታዩት LEG iron ቆርቆሮው ልሙጡ 24H Sport አይሰራም Epriom ቢጫንም አይሰራም
➡️ለመለየት ደሞ አብዛኞቹ የሚሰሩት ከላዩ ቆርቆሮው ላይ LEG Iron የሚል ፅሁፍ አለባቸው ወይም 2nd Software ስትጭኑ ከጫነላቹ ይሰራሉ።
➡️ ላይ LEG Iron የሚል ፅሁፍ አለባቸው 2nd Software አልቀበል አልጭንም ካላቹ E-Priom Ic በመቀየር Laptop & Programmer ጫኑ ወይም እኛ ጋር በማምጣት Software እና 24H Sport ማስጫን✔️ @Must08✔️ ማስሞላት ትችላላቹ ይመቻቹ።
📣CANAL + ስርጭቱን ሊያቋርጥ ነው።
😙ሀገረኛ ቻናሎችን ከ Nilesat ጋር በ አንድ ሰዐን የመጠቀም አድቫንቴጅ እየጠበበ ነው😔
@ShegarDish08
🔤🔤🔤🔤
👉LEG iron 2nd Software አልቀበል አልጭንም ካላቹ E-Priom Ic በመቀየር Laptop & Programmer ጫኑ ወይም እኛ ጋር በማምጣት Software እና 24H Sport ማስጫን✔️ @Must08✔️ ማስሞላት ትችላላቹ ይመቻቹ።
😢 ውድ የሀገሬ ህዝቦች🫶
ዛሬ ምሽት በአዲስ አበባ በነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ምክንያት በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች ህንጻቸው ሲንቀጠቀጥ እንደነበር ገልጸውልናል። በዚህ ምክንያት ከቤታቸው ወጥተው መሬት ላይ ወርደው ተሰባስበዋል።
ሰውም ይረጋጋ እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን ከሩቅ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ በተለይ እዚህ ሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ያሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተረብሸዋል። ልክ ነው ከዛም ሊሰማ ይችላል።
በአዋሽ ፣ መተሀራ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መድረሱን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አሳውቋል።
👉 በሬክተር ስኬል 4.9 ነው። 150 ኪሎሜትር አካባቢ ርቀት ላይ የተፈፀመ ነው። ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል " ብሏል።
👉በስምጥ ሸለቆች ውስጥ ንዝራቱ ከማሰማት በሻገር የመሬት መንቀጥቀጥ ከፈንታሌ ተራሮች ውጭ የደረሰ ስለመኖሩ አልተረጋገጠም " ሲል አክሏል።
👉 በደሴ መስመር እስከ ኮምቦልቻ የተየውም ንዝራቱ ነው። ክስተቱ ከሰሞኑ ጀምሮ በፈንታሌ ተራራ እና አዋሽ አካባቢዎች የነበረ ስሜት ነው " ብሏል።
🇪🇹 ሁላችንም በፀሎት እንበርታ እላለው🤲🇪🇹
👀Now Live የ English ፕሪሚየርሊግ ማንቼ & ቼልሲ ጨዋታዎች SPTV 1HD & SPTV2 HD ወይም 24H Sport 1 & 24H Sport 2 ላይ ይከታተሉ።
VIP & Sptv & 24H Sport iptvዎች ለማስሞላት ➡️ @Must08 👈 ያውሩኝ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
✔️SPTV አሁን በጥራት እየሰራ ነው✔️
ለማስሞላት ➡️ @Must08 ✔️ ያናግሩኝ
ምንም Network አይፈልግም❌
@ShegarDish08
👀Now Al Nasir ጨዋታ SSC 1HD & 4K & Extra በ ተለያዩ Iptvዎች
Apollo & MY HD & Etv Proiptvዎች
ለማስሞላት ➡️ @Must08 👈 ያውሩኝ
👀Now Live የ English ፕሪሚየርሊግ እ ጨዋታ SPTV 1HD & SPTV2 HD ወይም 24H Sport 1 & 24H Sport 2 ላይ ይከታተሉ።
VIP & Sptv & 24H Sport iptvዎች ለማስሞላት @Must08 ያውሩኝ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
🔥 Q5 Plus 4k Andriod TV Box
👉 የራሱ16GB Storage እና 2GB RAM ስላለቸው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ።
👉ከስልካቹ ወደ Tv Smart View Cast ያደርጋሉ።
👉Android Version 12 የሆነ
👉በተጨማሪነት 2ት USB Flash ይቀበላል Direct LAN Cable Network ይቀበላል።
👉Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
👉 "Play Music from youtube" የመሳሰሉትን
👉ከ playstore ላይ የፈለጉትን App መጫን ይችላሉ።
👉በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል
👉MY HD iptv ወይም ETV pro iptv ተጨማሪ በማስሞላት BeinSport & D*tv & Sky Sport & Canal Sport & Netflix መጠቀም ይችላሉ።
👉ያላቹበት Delivery ይላካል
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
Now Live ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎችን BeinSport & Dstv ቻናሎች
😎በ Full Vip & African Vip Package
✔️VIP & SPTV & 24H Sport iptvዎች ለማስሞላት ✔️ @Must08 👈 ያውሩኝ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
❗️❗️Score808 App
የተለያዩ ጨዋታዎችን Live ለመከታተል አሪፍ App ነው።
➡️ Latest Update ነው
@ShegarDish08
👀ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።
🌎 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ
01:00 | ጊኒ ከ ኢትዮጵያ
04:00 | ሞሮኮ ከ ሴንትራል አፍሪካ
🇪🇺 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ
01:00 | ክሮሺያ ከ ስኮትላንድ
03:45 | ፖላንድ ከ ፖርቹጋል
03:45 | ሰርቢያ ከ ስዊዘርላንድ
03:45 | ስፔን ከ ዴንማርክ
➡️ በ Ethiosat SPTV 1HD / 2HD
➡️ BlinterSat 51.5 24H Sport 1HD & 2HD
➡️Amos 4w Sport &2&3&4
➡️IntelSat 62° IRB Varzish
➡️በ BeinSport & Dstvለማየት Vip package ላይ ይጠቀሙ።
➡️Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን Network ላላቹ MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission iptv ተጠቀሙ።
❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ Online አለሁ ➡️✅ @must08 ⬅️ ሸገር ዲሽ ያናግሩኝ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️☄️
🔥ዛሬ ሀሙስ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።
🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ
01:00 | DR ኮንጎ ከ ታንዛኒያ
01:00 | ጋና ከ ሱዳን
04:00 | አልጄሪያ ከ ቶጎ
04:00 | ቡርኪና ፋሶ ከ ብሩንዲ
🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች
03:45 | WAR ከ ፈረንሳይ
03:45 | ጣልያን ከ ቤልጅየም
03:45 | ፊንላንድ ከ አይርላንድ
03:45 | ኖርዌይ ከ ስሎቫኒያ
➡️ በ Ethiosat SPTV 1HD / 2HD
➡️ BlinterSat 51.5 24H Sport 1HD & 2HD
➡️Amos 4w Sport &2&3&4
➡️IntelSat 62° IRB Varzish
➡️በ BeinSport & Dstvለማየት Vip package ላይ ይጠቀሙ።
➡️Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን Network ላላቹ MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission iptv ተጠቀሙ።
❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ Online አለሁ ➡️✅ @must08 ⬅️ ሸገር ዲሽ ያናግሩኝ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️☄️
🥰 YehSat 52.5 ለ Tv Varzish ተጠቃሚዎች ሪሲቨራቹ HEVC265 Forever Server ለሚቀበል ለምትጠቀሙ Satellite Installation ላይ BlinterSat 51.5 Add በማረግ ሙሉ Blind Search በማረግ ምርጥ ምርጥ የፊልም / የኳስ / የዘፈን / ኢንተርቴይመንት ቻናሎች ልክ እንደ Amos 4w በትንሽ Connection መጠቀም ትችላላቹ ይመቻቹ።
❤️ Forever Server ለማስሞላት ✔️@Must08✔️ አውሩኝ
Frequency 10971 V/H 25000
❤️Example ሪሲቨሮች👇👇
✔️Lifestar 1Million 4k & LS 9595 4k & 9090Diamond & 9090HD & 9090Mini
✔️LEG 4k & LEG jaguar & LEG forever
✔️ Kingstar 99HD prime & Goldsar 9999 4k & Goldstar 9000Ghost etc.......
✔️ Goldstar 9000Ghost & Realstar Series
✔️ Starsat X7 Extreme X1 & X2 Starsat 200HD 4k Mediastar 4030 4k Mediastar 2727 forever & 2525 Forever Etc.......
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ያገኙናል ይደውሉልን፡፡
In Box ✔️@Must08✔️
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ☄️
🔥የMango Reseller account ለምትፈልጉ የምትፈልጉትን Username እና Password ላኩልኝ እከፍትላችኋለው!
😉ከኔ ለከፈታቹ ለ ሸገር ዲሽ Resellerኦች ብቻ የፈለጋችሁትን ያህል ከኔ ማግኘት ትችላላችሁ! ሁሌም Mango Coin አለ!
Inbox 📥 @Must08✅
ሰርቨር ለማስሞላት 🟢ONLINE ነኝ በዚህ ይላኩልን ➡️ @Must08✅
✔️መረጃ ✔️
✔️LEG N 24 Pro Iron ሪሲቨሮችን 24H Sport ለመጠቀም Software ስትጭኑ Error 1 SEC የሚላቹን ሪሲቨሮች የቆዩ ሞዴሎች ከ 2አመት በፊት የተሸጡ LEG iron ሞዴሎች ናቸው ።
👉ለመለየት ደሞ አብዛኞቹ የሚሰሩት ከላዩ ቆርቆሮው ላይ LEG Iron የሚል ፅሁፍ አለባቸው ወይም 2nd Software ስትጭኑ ከጫነላቹ ይሰራሉ።
👉አጫጫኑ መጀመሪያ @ShegarDishSoftware በመግባት 1st software አውርዱ ከዛ Flash ላይ ገልብጡ ሪሲቨር ሰኩት ፍላሹን በመቀጠል Menu ግቡ Seating ግቡ USB Upgrade ከዛ File መርጣቹ መጫን Software ለማግኘት Link ተጫኑ🫴🫴
1st software መጀመሪያ ምትጭኑት➡️ /channel/ShegarDishSoftware/4972 👈ቀድማቹ ጫኑ
👉ከዛ አዲሱን 24H Sport እንዲቀበል 2nd Software ጫኑ Link ተጫኑ🫴
2nd Software ሁለተኛ የምትጭኑት ➡️ /channel/ShegarDishSoftware/4974 ⬅️ጫኑ
❤️24 H Sport Code ለምትፈልጉ ወይም Online እንዲሞላላቹ @Must08 ያውሩኝ Serial Number ይላኩልኝ።
የ 1 አመት 1200ብር
የ 6ወር 750ብር
❤️ስለሪሲቨሮች Hardware ሆነ Software ችግር እኛ ጋር መፍትሄ ያገኛሉ✌️❤️
❤️ለጀለሶቻቹ ዲሽ ባለሙያ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ዲሽ ባለሙያዎች Share አድርጉላቸው❤️
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
❤️ USDT መሸጥ የሚፈልግ ካለ እገዛለሁ!
❤️USDT ለመሸጥ ስመጡ ያላቹን SCREENSHOT መላክ አለባቹ ከዛ ዋጋ ተናገሩ ።
❌ከዛ ውጪ USDT ለመሸጥ ነው ትገዛለክ ወይ ስንት ነው ምገዛው የመሳሰሉ ጥያቄዎች አላስተናግድም።
👉 4ት usdt ወይም ከዛ በላይ ያላቹ ብቻ የምገዛው።
👉ለመሸጥ ስትወስኑ ብቻ @Must08 በኩል ያናግሩኝ።
❤️ብራቹን በ Telebirr or CBE የፈጠነ የምልክላቹ።✌️
Call +251912341710
👀Now Live Tottenham ጨዋታ SPTV 1HD
👀Now Live Bayer Munic ጨዋታ SPTV 2HD
✔️VIP & SPTV & 24H Sport iptvዎች ለማስሞላት ✔️ @Must08 👈 ያውሩኝ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
👀ዛሬ ደግሞ የቼልሲን ጨዋታ AMOS SPORT 2HD ላይ መመልከት ይችላሉ
Sport 2/3/4 HD Frq👇
10971 V 30000
ማንኛውንም ሰርቨር ስትፈልጉ ✔️online ✔️ነኝ
✔️ @Must08✔️
✔️+251912341710
🥰ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይመልከቱ👀
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
10:00 | ቼልሲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
12:30 | ብራይተን ከ ቶተንሀም
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
12:30 | ፍራንክፍርት ከ ባየር ሙኒክ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
03:45 | ኒስ ከ ፒኤስጂ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
08:30 | ጁቬንቱስ ከ ካግላሪ
03:45 | ፊዮረንትና ከ ኤሲ ሚላን
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
11:15 | አላቬስ ከ ባርሴሎና
04:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
➡️ በ Ethiosat SPTV 1HD / 2HD
➡️ BlinterSat 51.5 24H Sport 1HD & 2HD
➡️Amos 4w Sport &2&3&4
➡️IntelSat 62° IRB Varzish
➡️በ BeinSport & Dstvለማየት Vip package ላይ ይጠቀሙ።
➡️Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን Network ላላቹ MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission iptv ተጠቀሙ።
❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ
➡️✅ @must08 ⬅️ ሸገር ዲሽ ያናግሩ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️☄️
👀Now Live የ English ፕሪሚየርሊግ Arsenal እና ሌሎች ጨዋታዎች SPTV 1HD & SPTV2 HD ወይም 24H Sport 1 & 24H Sport 2 ላይ ይከታተሉ።
VIP & Sptv & 24H Sport iptvዎች ለማስሞላት ➡️ @Must08 👈 ያውሩኝ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
😘ዛሬ የአርሰናል ፤
የማን ስቲ ማለትም ሁለት በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉ ጨዋታዎች AMOS ላይ SPORT 2HD እና SPORT 4HD ላይ ተመልከቱ😎