shegardish08 | Unsorted

Telegram-канал shegardish08 - ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

6038

✔️ Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Subscribe to a channel

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎 Smart ያልሆነ Tvዎን Smart Andriod ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ እነዚን Devices  ይጠቀሙ።

👉 16GB ወይም 8GB Storage በ 2GB RAM ስላለቸው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ።
👉Android Version 11 የሆኑ
👉በተጨማሪነት USB Flash ይቀበላል
👉Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
👉 "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን
👉Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ።
👉በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል።
👉MY HD iptv ወይም ETV pro iptv ተጨማሪ በማስሞላት BeinSport & D*tv & Sky Sport & Canal Sport & Netflix  መጠቀም ይችላሉ።


💰 ዋጋው - 3700ብር

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎YAYI TV በ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ላይ ይሰራል HEVC 265 ባይሆን ይሰራል አሁን TEST ላይ ነው ሙሉ ፕሮግራም ማሳየት እስኪጀምር ትንሽ ታገሱ
👉 አሁን ላይ ለጊዜው በማንኛውም ረሲቨር ይከፍታል ግን በቀጣይ ያለ ኢንተርኔት በ Goldstar, lifestar, Superstar ረሲቨሮች ላይ ይከፍታል በሌላ ረሲቨሮች አይከፍቱም።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ይደውሉ።
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎አዲስ የ Sport ቻናሎች Ethiosat Nss57 Satellite ተጠቃሚዎች😋
ለጊዜው YAYi TV 2 ክፍት ነው በቅርቡ ሁሉም የሚከፈቱ ይሆናል።

          👉11050 H 04166

👉 YAYI TV1
👉 YAYI  TV2
👉YAYI  TV3
👉YAYI TV4

@ShegarDihs08           ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

አሁን የ አፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን Vs ጊኒ  ጨዋታ Amos 4w Satellite 5 STARS & ETV ENT HD ላይ ይከታተሉ።

@ShegarDish08            ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎ዛሬ ሰኞ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

🌍በአፍሪካ ዋንጫ

11:00 | ሴኔጋል ከ ጋምቢያ
02:00 | ካሜሮን ከ ጊኒ
05:00 | አልጄሪያ ከ አንጎላ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና
12:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

👉Amos 4w  5plus HD & 5 Live ትንሽ internet Connection እና  Server በመጠቀም።
👉Nss 57 EthioSat  ETV ENT HD
👉24H Sport 1 & 2
👉ያለ ዲሽ  BeinSport  & SkySport &  D*tv  Variety  & SSC Sport 👉 በ Package Iptv Apollo /  My HD iptv / ETV Pro Iptv &  E-Vission iptv /👉 ጥሩ Wifi Speed በመጠቀም ይመልከቱ።

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ በ ፍጥነት
@must08 ሸገር ዲሽ ያናግሩ።❤️

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ይደውሉ።
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎Bisrat Tv ወደ አየር ተመልሶዋል ሌሎች አዳዲስ የልጆች ቻናል KTV & ATV ጨምሮ።

NSS 57°E
11545 H 30000

@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

❤️የማንኛውም አይነት የሪሲቨር እና የፋይንደር Software ለማግኘት ትክክለኛው Best ቻናል✌️
All Dish Risiver & Finder software
/channel/ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎መልካም ዜና ከ Lifestar & Goldstar & Superstar Company ለ LIFESTAR ተጠቃሚዎች ሁሉንም የኢትዮሳት ቻናሎች እና የተመረጡ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን ያለዲሽ በ Internet TV በነፃ የሚሰራውን አዲስ Official ሶፍትዌር ዛሬ ተለቋል በደንብ ቼክ ተደርጎ እና አዳዲስ ቻናሎች ተጭኖ እዚህ ቻናል ላይ የምንለቅ ይሆናል ይመቻችሁ

@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎 Tvያችንን Smart እና Android ለማድረግ WS WebSprix  ምርጥ ፈጣን 4k Android Box አለን

👉 4K Resolution Support ያረጋል።
👉16GB Internal storage እና 2GB RAM አለው።
👉3 USB 2.0 Flash እና Memmory ይቀበላል።
👉YouTube በጥራት ይሰራል Android Version 11 ነው።
👉YouTube እንዲሰራ የተለያዩ VPN Application ተጭኖበታል።
👉ከስልክ ወደ Tv Mirror ያረጋል።
👉የምንፈልገውን app ከPlaystore እና በApk መልክ መጫን (Install ማረግ ) ይችላሉ።
👉የ 1 አመት MY HD Ultra Iptv code በ 700ብር ሞልተን BeinSport & D*tv & Netflix እና የተለያዩ ሀገራት ቻናሎች ያስጠቅመናል።
👉አሪፍ Wifi Network ካላቹ Iptv በመጫን BeinSport & Dstv & Netflix ሁሉንም መከታተል ትችላላቹ


አድራሻ:-  መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ።

👉ክፍል ሀገር ላላቹ በPosta እና በጭነት መኪና ያላቹበት እንልክሎታለን።

In Box
@must08
#Call +251913064008
Call  
+251912341710
@ShegarDish08   ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱ተፈላጊው እና ምርጡ Epos Thermal Recipt Printer 🖨 አለን
👉For Betting (ቤቲንግ ቤት)
👉For Supermarkets (ሱፐር ማርኬት)
👉For Recipts
👉አዲስ Packed ከነ ሙሉ Accessories
👉Print Speed 250mm/Sec ፍጥነቱ።

👉Pozone Barcode Scanner አለን

👉በሌላ Modal ዋጋዎች ሚቀንሱ Speedአቸው 160mm/ss የሆኑ እነ X printerዎች አሉን

👉ክፍል ሀገር ላላቹ ማግኘት ትችላላቹ ወዳላቹህበት መላክ እንችላለን @must08 ያናግሩኝ

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box  @Must08
Call  +251913064008
Call  +251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱 ለዋጋ ቀለል ያሉ Mini LED Projectorዎች አሉን Modal በ Mewe & Leader Focus Mode ማስተካከል የሚቻል ።

👉ሙሉ ፓክድ የሆነ እቃ በፍሬም ሆነ በብዛት ለመግዛት እኛ ጋር ያገኛሉ።

ዋጋው 4500ብር

👉ክፍል ሀገር ላላቹ ማግኘት ትችላላቹ ወዳላቹህበት መላክ እንችላለን @must08 ያናግሩኝ

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box  @Must08
Call  +251913064008
Call  +251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱FindSat VF-8620HD ፋይንደር
👉LED Screan ፀሀይ ላይ የሚታይ Disk Switch የሚያነብ
👉Software የተጫነበት
👉S2 ስላለው Satlite ስንቃረብ ያሳውቀናል።
👉ባትሪው ከ3-4ቀን የሚቆይ 1500mAh ባትሪ
👉 100Tp list እና 100Tp የያዘ የፈልግነውን Tp መሙላት ሚቻልበት
👉flash light አለው
👉ፓክድ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ

ዋጋ 5200ብር

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box  @Must08
Call  +251913064008
Call  +251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱አዲስ IBRAVEBOX V8 & V9 HD ባለ Tv ምስል ያለው ፋይንደር
👉3000mAh ትልቅ ባትሪ
👉ወደ Tv Hdmi Out አለው Av Out አለው
👉12v/1.5A አዲስ ቻርጀር
👉አሪፍ እና ጠንካራ ፋይንደር ነው ::
👉Satlite እና ሙሉ Tp list አለው

ዋጋው 6000ብር

❤️ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box  @Must08
Call  +251913064008
Call  +251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎YehSat 52.5 E ላይ ያሉት TMH Tegray Tv OMN ከ 11843 V 27500 ፍሬኩንሴ ወተዋል😔

👉በ አዲሱ Frequency 12149 V 27500 ማግኘት ትችላላቹ


👉ነገር ግን ይሄ አዲሱ Frequency በጣም ጥሩ Quality ይፈልጋል አስቸጋሪ ነው😔 እንደ በፊቱ Frequency በፍጥነት አይገኝም😔

🖥 HBS, OMN, Tegray TV & ...
🛰 Yahsat 52.5°E
📡 12149 V 27500


@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😳Dstv Decoder ዋጋ በፍሬ ከ 950ብር ወደ 1200ብር ሊገባ ነው።
@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱Orginal MASTECH MY-68 DIGITAL MULTIMETER

👉AUTO RANGE ምርጥ መልቲሜትር
👉ፓክድ ከነ ሙሉ አክክሰሰሪ
👉በ ቴክኒሺያኖች ተመራጭ እቃ


     ❤️ዋጋ   3500ብር ብቻ❤️

አድራሻ

👉መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ።
      
❤️ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን።

InBox Admin
@must08
ይደዉሉ 📱
+251913064008
                 
+251912341710
@shegarDish08         ሸገር ዲሽ

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎መልካም ዜና
BOOM 🔥🔥🔥
በቅርብ ጊዜ ለገዛችሁም አዲስም ለምትገዙት LEG N24 Pro iron
ሁሉም ሪሲቨርች ላይ ነፃ የ3 ወር
24H SPORT ሰርቨር ሞልተንባቸዋል
ይህም ማለት ቫርዚሽ ላይ የሚገቡትን
💥 24H SPORT 1HD
💥 24H SPORT 2HD እነዚህ ቻናሎች በነፃ ለ3 ወር መስራት ይችላሉ ማለት ነው።

👉 ነፃ CODE ለማግኘት ከላይ ያለውን ቅደም ተከተል ጠብቀው SR NO በመላክ በነፃ የ3ወር ኮድ ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ይደውሉ።
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎ጠፍቶ የነበረው ከፍተኛ ጥራት ያለው LIFESTAR ባለ8 LNB ገብቷል ፈላጊ ካለ ይደውል።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ይደውሉ።
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

አሁን የ አፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ጨዋታ Amos 4w Satellite  5 Plus HD & ETV ENT HD ላይ ይከታተሉ።

@ShegarDish08            ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱ለዲሽ ባለሙያዎች እና ለቴክኒሺያኖች ለስራ የሚሆን Makita 710W ባለ Socket Direct  ድሪል አለን።

👉ጥቅሙም ለኮንዶሚኒየም እና ለ ግንብ ቤቶችን በመብሳት ዲሾችን Tvዎችን መጋረጃ  ለመስቀል ያገለግለናል ።

ዋጋ 2800ብር

👉ክፍል ሀገር ላላቹ በ ጭነት መኪና እና በ postአ ቤት እንልካለን።

አድራሻ 👉 መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡

📩Inbox Us 📩
@must08
#Call   +251913064008
Call    
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

❤️❤️ድ የፔጃችን ተከታዮችከታላቅ ይቅርታ ጋር ካለው የ $ ምንዛሪ ጭማሪ አንፃር Serverዎች ላይ ጭማሪ እንድናረግ ተገደናል❤️

የ 1 አመት serverዎች

👉Vip package 40ቀን 650ብር
👉Forever server 1አመት 1500birr
👉Apollo 5 1 አመት 1650birr
👉Funcam + Apollo 1አመት 950birr
👉Funcam ብቻ 1 አመት 850birr
👉Forever + Apollo 1 አመት 1900birr
🔥Super Gshare plus የ 6 ወር 350 birr 1 አመት 650
👉Super Gshare iptv 1 አመት 700ብር
👉 Super Bolt IPTV የ 1 አመት 700ብር
🔥Super Bolt Iks የ 6 ወር 350birr
🔥E-Vission Iptv የ አንድ አመት 650Birr
birr
👉My HD 1 አመት 700birr


❤️ ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት
እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን።

👉1000280375547
ሣኒ ሙስጠፋ
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ

አቢሲኒያ ባንክ
ሣኒ ሙስጠፋ
👉55323062

👉2901190520511
ዳሽን ባንክ
ሣኒ ሙስጠፋ

014-251-96530500
Awash Bank
Sani Mustefa

👉1039591000399
      ሳኒ ሙስጠፋ
       ቡና ባንክ

👉Tele Birr +251913064008

In Box @must08 ይፃፋልን
#Call +251913064008
#Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

LIFESTAR በ SMART Android 4K 65inch & 55inch & 43inch & 32inch Tvዎች በብዛትም ሆነ በፍሬ በአሪፍ ዋጋ ከኛ መግዛት ትችላላችሁ

ዋጋ @must08 ያናግሩኝ

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box  @Must08
Call  +251913064008
Call  +251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱 ለዋጋ ቀለል ያሉ Mini LED  Projectorዎች አሉን Modal በ Mewe & Leader  Focus Mode ማስተካከል የሚቻል ።

👉HDMI & VGA Cable እና Av ይወስዳል።

👉ፍላሽ እና Memory ይቀበላል

👉 Video ለመመልከት የ ራሱ ወደ ጎን 65inch ቁመቱ 55inch ስፋት ያለው ነጭ Paper አለው

👉ሙሉ ፓክድ የሆነ እቃ በፍሬም ሆነ በብዛት ለመግዛት እኛ ጋር ያገኛሉ።

     ዋጋው   4800ብር

👉ክፍል ሀገር ላላቹ ማግኘት ትችላላቹ ወዳላቹህበት መላክ እንችላለን @must08 ያናግሩኝ

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box  @Must08
Call  +251913064008
Call  +251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎YehSat 52.5 E ላይ ያሉት TMH Tegray Tv  OMN  ከ 11843 V 27500 ፍሬኩንሴ ወተዋል

👉ሌላ አዲሱ ጥሩ Frequency 12073 V 27500 ማግኘት ትችላላቹ


👉 ይሄ አዲሱ Frequency በጣም ጥሩ Quality አለው

🖥 HBS, OMN, Tegray TV & ...
🛰 Yahsat 52.5°E
📡 12073 V 27500



@ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱 VIP package ስታስሞሉ Nilesat7w & Eutelsat 36 e Dstv & Arebsat Badr 26e ላይ የሚገኙትን የ ኳስ የፊልም የ ኢንተርቴይመንት packageዎች  ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ይከፍትላቹሀል ይመቻቹ።

👉Vip package ማስሞላት ለምትፈለጉ እኛ ጋር ማስሞላት ትችላላቹ።

❤️ Nilesat 7w ያሉትን BeinSport & Arebsat 26e ያሉትን BeinSport እና Eutelsat 36 Dstvቻናሎችንም በትንሽ Network እንደ Amos 4w ይከፍታል።

👉በውስጥ መስመር
@Must08 ላይ አናግሩኝ።

👉 የ 40 ቀን       650ብር

@ShegarDish08   ሸገር ዲሽ😉

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱XCRUISER XS6650HD ፋይንደር አምጥተናል ።

✅ለ 3/4 ቀናት  ያህል የሚቆይ 2000MAh ትልቅ Battery ያለው
✅ከለር Screan ነፃ ያለ Spectrum ያለው
✅ከባለ 1 እስከ 8 Diseqc Switch የሚያነብ!
✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው!
✅Packed ከነሙሉ Accessorieው!

አድራሻ
- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ
      
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!

Inbox Admin
@must08
Call    
+251913064008
Call 📱
+251912341710
@shegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😱አዲሱ GTmedia V8 Finder 2  ባለ Tv ምስል ያለው ፋይንደር

👉4000mAh ትልቅ ባትሪ
👉ወደ Tv Hdmi Out አለው Av Out አለው
👉Type C አዲስ ቻርጀር በስልካችን Box ቻርጅ የሚደረግ።
👉አሪፍ እና ጠንካራ ፋይንደር  ነው ::
👉ሙሉ Satliteዎች እና ሙሉ Tp list FrQ አለው ።
👉USB Flash በመሰካት Software መጫን Film ማየት music መስማት እንችላለን።

ዋጋ 6000ብር

አድራሻ
👉መርካቶ ይርጋ ሀይሌን ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ።
      
❤️ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን።

InBox Admin @must08

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box  @Must08
Call  +251913064008
Call  +251912341710
@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎ዛሬ እሁድ የሚደረጉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !

09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
12:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

👉ጊዮርጊስ ካሸነፈ ሆነ አቻ ከወጣ ሻምፒዮን ይሆናል።

👉ጨዋታዎቹን Live ለመከታተል Dstv ላይ በክፍያ ወይም Vip package በመጠቀም።

@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ ምርቃትን ምክንያት በማድረግ የተደረገ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ የኢፌዲሬ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ተሳትፎበታል።

👉 ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በኢቲቪ ዜና ቻናል እና በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል ይቀርባል።

👉NSS 57e
ETV Meznaga HD 11105 H 4500
ETV News HD 11165 H 45000


@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️

😎ለተለያዩ ሪሲቨሮች LEG & Lifestar & Goldstar & Superstar & Kingstar & Realstar & Starsat & MediaStar & Tiger & SuperMax Etc...

👉ለ Forever server እና Funcam Server ረሲቨር ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት ሪሲቨሩ Server Active ያልተደረገ እና አዲስ ሪሲቨር ስትገዙ በነፃ ለ 3 ቀን መሞከሪያ Vip package ተሰቶዋል።

👉Nilesat 7°W,  Arebsat 26°E,      Eutelsat Dstv 36°E Satelliteዎችን በትንሽ internet Connection እንደ Amos ቻናሎቹን ይከፍትላቹሀል።

Enjoy
it 😎

👉Vip package እኔ ሳልሆን Server Companyው ነው  ለ ሪሲቨራቹ ነፃ የ 3 ቀን የሰጣቹ እና እሱን ነው መጠቀም የምትችሉት።

👉ለ Forever Server & Funcam Server ለምትጠቀሙ ብቻ።

😍Vip package  ማስሞላት ለምትፈልጉ የ 40 ቀን 650ብር @must08 ያናግሩኝ

@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…
Subscribe to a channel