የአላህ ፍቃድ ከሆነ በዚህ ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት በተለያዩ እይታ እየቃኘን ወደ ከፍታ መዳረሻ እናቀናለን። ለአላማ መሳካት ግብአት የሚሆኑና የስኬት ደጃፍ የሚያደርሱ ፅሁፎችን ያገኙበታል። ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Ibnuabdulazizbot የተፈጠርነው ለአላማ ነው‼