🏆 የአለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዎች
⌚️ 81'
🇨🇦 ካናዳ 1-2 ሞሮኮ 🇲🇦
⚽️ አገርድ 40' (OG) ⚽️ ዚዬች 4'
⚽️ ኤን-ኔሲሪ 23'
🇭🇷 ክሮሺያ 0-0 ቤልጅየም 🇧🇪
@Sky_Sports
@Sky_Sports
🌎 የአለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች [ ምድብ 6 ]
⌚️ 65'
🇭🇷 ክሮሺያ 0-0 ቤልጂየም 🇧🇪
⌚️63'
🇨🇦 ካናዳ 1-2 ሞሮኮ 🇲🇦
#አጉዬርድ [OG] #ዚያች
#ኤነስሪ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
🏆 የአለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዎች
⌚️ 54'
🇨🇦 ካናዳ 1-2 ሞሮኮ 🇲🇦
⚽️ አገርድ 40' (OG) ⚽️ ዚዬች 4'
⚽️ ኤን-ኔሲሪ 23'
🇭🇷 ክሮሺያ 0-0 ቤልጅየም 🇧🇪
@Sky_Sports
@Sky_Sports
🏆 የአለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዎች
⌚️ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
🇨🇦 ካናዳ 1-2 ሞሮኮ 🇲🇦
⚽️ አገርድ 40' (OG) ⚽️ ዚዬች 4'
⚽️ ኤን-ኔሲሪ 23'
🇭🇷 ክሮሺያ 0-0 ቤልጅየም 🇧🇪
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1ዐኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⌚️ ተጀመረ
አርባምንጭ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
ቫሞስ አርጀንቲና...ቫሞስ ሜሲ !
ትላንት ምሽት በተጠባቂው ጨዋታ አርጀንቲና ፖላንድን 2 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ጥሎ ማለፉ ማለፏን አረጋግጣለች።
የመጀመሪያውን ግብ ያስቆጠረው አሌክስ ማካሊስተር ለብሄራዊ ቡድኑ የመጀመሪያው ጎሉ ነው፤ ለእንግሊዙ ብራይተን ይጫወታል።
ሁለተኛውን ያገባው የማንቸስተር ሲቲው አጥቂ ሁሊያን አልቫሬዝ ለብሄራዊ ቡድኑ አምስት ጨዋታ አድርጎ አራት ጎል ከመረብ አሳርፏል።
አርጀንቲና በ6 ነጥብ ምድቡን በአንደኛነት ፈፅማለች፤ ቅዳሜ ምሽት ከአውስትራሊያ ጋር ወደ ሩብ ፍፃሜ ለመግባት ትጫወታለች።
ሜክሲኮ ሳኡዲ አረቢያን 2-1 ብታሸንፍም ከፖላንድ ጋር እኩል 4 ነጥብ ብትይዝም በአንድ የጎል እዳ ከውድድሩ ተሰናብታለች፤ ፖላንድ ከፈረንሳይ ጋር እሁድ ትገናኛለች።
ሜሲ ትላንት ምሽት በአለም ዋንጫ 22ኛ ጨዋታውን አድርጓል፤ የአርጀንቲናን ክብረወሰን ይዟል።
ሜሲ ከ52 የተለያዩ ሀገራት ጋር ተጫውቷል፤ ፖላንድ 53ኛ ሀገሩ ነች።
በተጫዋችነት ዘመኑ 31ኛ ፍፁም ቅጣት ምቱን ትላንት ምሽት ስቷል።
SHARE" @Sky_Sports
ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዳይሄድ ምክር ሰቶታል !
ባሁኑ የውድድር አመት ለ ሃገሩ ሆላንድና ለ ክለቡ ፒኤስቪ በድምሩ 36 ጎሎችን በማስቆጠር በዝውውር ገበያው እጅግ ተፈላጊው ተጫዋች መሆን ችሏል ኮዲ ጋክፖ።
ታድያ የቀድሞው የ ሊቨርፑል የክንፍ መስመር ተጫዋች ሪያን ባብል ጋክፖ ማንችስተር ዩናይትድን እንዳይቀላቀል ምክሩን ሰቶታል በምትኩም ከ ሊቨርፑል ጥያቄ የሚቀርብለት ከሆነ ወደዛ እንዲያመራ ነግሮታል ያለበለዛም ደሞ አርሰናልን እንዲቀላቀል።
ባብል ይህንን ምክር የሰጠው ጋክፖ ጥያቄ የሚያቀርብለትን ክለብ ስም ሳይሆን ማየት ያለበት ለ አጨዋወቱ የሚሆነውን ክለብ በደንብ አይቶ መምረጥ አለበት በማለት እንደሆነ ተናግሯል።
SHARE" @Sky_Sports
ኮዲ ጋክፖ በአለም ዋንጨው 🔥
🏟️ 3 ጨዋታ
⚽ 3 ጎል
⚽️ በግንባሩ vs ሴኔጋል
⚽️ በግራ እግሩ vs ኢኳዶር
⚽️ በቀኝ እግሩ vs ኳታር
☄️He does it all
@Sky_Sports
@Sky_Sports
ማርከስ ራሽፎር እንግሊዝ ዌልስን 3-0 ያሸነፈችበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል
👌 50 የኳስ ንኪኪዎች
⚽️ 2 ግቦች
🎯 6 ሙከራ / 4 on target
💨 3 የተሳኩ ድሪብሎችን አደረገ
📈 8.4 Sofascore rating
@Sky_Sports
@Sky_Sports
ካሊዶ ኩሊባሊ v ኢኳዶር:
👌 54 የኳስ ንኪኪዎች
⚽️ 1 ግብ
🎯 2 ሙከራ /1 on target
🚀 10 clearances
🦵 4 ታክል
🚷 0 ምንም ድሪብል አልተደረገም
📈 8.0 Sofascore rating
! 🇸🇳🌟
@Sky_Sports
@Sky_Sports
🗣 ሴኔጋላዊው አሰልጣኝ ሲሴ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ እንደዚ ብሎ ይናገራል ፡
ይህንን ታላቅ ድል ለሟቹ ፓፓ ዲዮፕ አድርገነዋል እና እንዲሁም ለሴኔጋል ብዙ ለሰጠው ሳዲዮ ማኔ ለሌላው ታላቅ ተጫዋች መስጠት እንፈልጋለን ፤ ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር ጉዳቱ ከውዱ ተጫዋችን ከለከለን
@Sky_Sports
@Sky_Sports
ጋናዊ ጋዜጠኛ :
"በአገራችን ያሉ አንዳንድ እግርኳስ አድናቂዎች አንተ ሰይጣን እንደሆንክ ይሰማቸዋል ፣በቀጣዩ ጨዋታ ኡራጋይን በማሸነፍ አንተን ለማሰናበት በጉጉት እየተጠባበቁ ነው።"
ሱዋሬዝ🗣 : "የጋናው ተጫዋች እንጂ እኔ አይደለሁም ፍፁም ቅጣት ምቱን ያመከንኩት!"
➪ ESPN
@Sky_Sports
@Sky_Sports
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታዎች !
12:00 | 🇨🇦 ካናዳ ከ ሞሮኮ 🇲🇦
12:00 | 🇭🇷 ክሮሺያ ከ ቤልጅየም 🇧🇪
04:00 | 🇨🇷 ኮስታ ሪካ ከ ጀርመን 🇩🇪
04:00 | 🇯🇵 ጃፓን ከ ስፔን 🇪🇸
SHARE" @Sky_Sports
የሃሰት ዜና ነው!
ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች ደካማ በሆነ እንቅስቀሴ ካናዳን 1-0 በማሸነፍ እና በሞሮኮ ደግሞ የ 2-0 ሽንፈትን የተከናነበችው ቤልጂየም በ አለም ዋንጫው ላይ አሳማኝ እንቅስቃሴ ማድረግ ተስኗት ቆይቷል።
ይህ መጥፎ አቋሟ ላይ ታድያ የመልበሻ ቤት ፀብ እንደተጨመረበት እየተዘገበ ይገኛል በዚህም ዙሪያ አስተያየታቸውን የተጠየቁት የቡድኑ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ እንደሚከተለው ብለዋል፦
"እንደዚ አይነት ነገሮች ከውጪ ነው የሚመጡት ሃገሪቷን አንድ ከሚያደርጉ ዜናዎች ይልቅ እኛን ለመከፋፈል ትልቅ ፍላጎት አለ።የሚገርመው ነገር የቤልጂየም ሚዲያዎች ሳይቀር ዜናውን ሲቀባበልሉት ነበር።ዜናው ግን የሃሰት ነው።"
SHARE" @Sky_Sports
🇪🇹 ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያ የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች :
10:00 || ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ዲቻ
01:00 || ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
እስካሁን በኳታሩ የአለም ዋንጫ ከምድባቸው ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት
🇧🇷 ብራዚል
🇫🇷 ፈረንሳይ
🇵🇹 ፖርቹጋል
🇸🇳 ሴኔጋል
🏴 እንግሊዝ
🇺🇸 አሜሪካ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
ካሊዱ ኩሊባሊ በ 2022 የአለም ዋንጫ ከምድብ A ከሌሎቹ ተጫዋቾች በበለጠ ብዙ ኳሶችን ከግብ ክልል በማፅዳት ተቀዳሚው ተጫዋች ነው ።
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን እና የቼልሲው ተከላካይ አገሩን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢንተርናሽናል ጎል አስቆጥሮ ወደ ጥሎ ማለፉ እንድትገባ ያደረገ ተከላካይ ሆኗል ።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
ማንም የኔዘርላንድ ባለታሪክ አላደረገውም! 👀
ኮዲ ጋክፖ በኔዘርላንድ ታሪክ በ 3 የአለም ዋንጫ የምደብ ጨዋታዎች ላይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል
WHAT IS PLAYER! 🔥
"SHARE" @Sky_Sports
ሉዊስ ቫን ሃል ለኔዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ከተሾመ በኋላ ኔዘርላንድ በሁሉም ውድድር ምንም አይነት ሽንፈት አላስተናገደም
የአሰልጣኝ ለውጥ! 👌🔥
@Sky_Sports
@Sky_Sports