🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
❤️ስለ ጋብቻ እና የምንኩስና ህይወት
🌸✨🌸✨🌸✨🌸✨🌸
በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩንቨርስቲ የግዕዝ መምህር ከሆኑት ከእማሆይ ዜና ማርያም ጋር የተደረገ አስተማሪ ቆይታ በቆይታው ላይ
❤️ስለ ጋብቻ እና የምንኩስና ህይወት በሰፊው
✨መንፈሳዊ ህይወት፣ ምን መምሰል እንዳለበት
🙍የሴቶች ተሳትፎ በቤተክርስቲያን ውስጥ ምን እንደሚመስል እና ምን መሆን እንዳለበት
🌸ስለ ግእዝ ትምህርት በሰዎች ዘንድ መኖር ስለሚገባው አመለካከት
እንዲሁም ሌሎች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮች የተነሱበት ድንቅ ቆይታ ነው፡፡
✨✥✨✥✨✥✨✥✨✥
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ አይታችሁ ከእማሆይ ዜና ማርያም የህይወት ተሞክሮ፣ ትምህርት እንዲሁም ምክር ይጠቀሙ፡
እመ-ብዙኃን ሰ/ት ቤት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/drJXWHhdknU
1ኛ ጴጥሮስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² እንዲሁም፥ እናንተ ሚስቶች ሆይ፥ ከባሎቻችሁ አንዳንዱ ለትምህርት የማይታዘዙ ቢኖሩ፥ በፍርሃት ያለውን ንጹሑን ኑሮአችሁን እየተመለከቱ ያለ ትምህርት በሚስቶቻቸው ኑሮ እንዲገኙ ተገዙላቸው።
³ ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥
⁴ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ።
⁵ እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና፤
⁶ እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፦ ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።
⁷ እንዲሁም፥ እናንተ ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ፤ ጸሎታችሁ እንዳይከለከል አብረው ደግሞ የሕይወትን ጸጋ እንደሚወርሱ አድርጋችሁ አክብሩአቸው።
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
++++ ያልተተከሉ ዛፎች +++
❖
አንድ ሩስያዊ የቴዎሎጂ መምህር የተናገሩትን አዝናኝ ወግ ሐበሻዊ ቀለም ሠጥቼ እንዲህ ልተርከው :-
ባልና ሚስት ከተጋቡ ጥቂት ዓመታት ቢያልፋቸውም ልጅ ግን አልወለዱም ነበር:: ወደ አንድ አባት ይሔዱና እባክዎን ልጅ እንዲሠጠን ይጸልዩልን ይሏቸዋል:: አባም ችግሩን ሰምተው የሚከተለውን ምክር ሠጡ
“እዚያ ተራራ ላይ ያለችው ገዳም ትታያችኁዋለች?" አሉአቸው
"አዎ አየናት" አሉ ባልና ሚስቱ
"ነገ በጠዋት እህል ሳትቀምሱ ሒዱና ገዳሙ ውስጥ የወይራ ዛፍ ተክላችሁ ልጅ ሥጠን ብላችሁ ስእለት ተሳሉ"
ባልና ሚስት በማግሥቱ ወደ ገዳሙ ሔደው የወይራ ዛፉን ተከሉ:: ይህ በሆነ በጥቂት ቀናት ልዩነት ውስጥ አባ ወደ ሌላ ሀገረ ስብከት ተመድበው ከዚያች ትንሽ የገጠር ከተማ ተሰናብተው ሔዱ::
ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኁዋላ በአንድ አጋጣሚ አባ ወደዚያች ከተማ ተመልሰው መጡ:: ትንሹ ከተማ ትልቅ ሆኖ ብዙ ነገር ተለውጦ ጠበቃቸው:: የመጡበትን ጉዳይ ከፈጸሙ በኁዋላ የእነዚያ ባልና ሚስት ነገር ትዝ አላቸው:: በከተማው መቀየር ትንሽ ቢቸገሩም ቤቱን ፈልገው አገኙትና በር አንኳኩ::
አንድ የሚያምር ሕፃን የታቀፈች ሴት በሩን ከፈተች:: መካኒቱ ሴት ነበረች:: ከታቀፈችው ልጅ ሌላ እግርዋን ተጠምጥመው የያዙ ሁለት ሕጻናት አባን ሽቅብ እያዩ ይቁለጨለጫሉ:: መስቀል አሳልመው ወደ ውስጥ ሲዘልቁ ሶፋ ላይ ቁጭ ብለው ቴሌቪዥን የሚመለከቱ አራት ሕጻናት ተደርድረዋል::
ታላቆቻቸው የሚሆኑ ሁለት ልጆች ደግሞ ጠረጴዛው ላይ ቁጭ ብለው ያጠናሉ:: ይህ እንግዲህ ቡና የምታፈላውን ሴት ልጅና በሕፃን ልጅ አልጋ ላይ የተኛውን አራስ ልጅ ሳይጨምር ነው::
አባ በደስታም በመደነቅም ፈዝዘው ቀሩ::
"እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ ልጄ" አሏት በደስታ
"በእርስዎ ጸሎት ነው አባታችን" አለች እናት
"ለመሆኑ ባለቤትሽ የት ነው?" አሉ በጉጉት
እናት አንገትዋን ደፋች አባ ደነገጡ
"ምነው ሰላም አይደለም?" አሉ በስጋት
"ኸረ ሰላም ነው ... በጠዋት ወደዛች ተራራ ላይ ወዳለችው ገዳም ሔዶአል" አለች እያፈረች
"ምነው? ለምን ጉዳይ ሔደ?"
"ያኔ የተከልነውን የወይራ ዛፍ ሊቆርጥ"
✍🏽 ✍🏽 ✍🏽. ✍🏽. ✍🏽 ✍🏽 ✍🏽
ሊቁ ተርቱሊያን "የሰማዕታት ደም የክርስቲያኖች ዘር ነው" ብሎ ነበር:: "ክርስቲያን መግደል ክርስቲያን እንዲበቅል መዝራት ነው" እንደማለት ነው:: ከዚያ ውጪ ደግሞ ሌላው የክርስቲያን ዘር መውለድ ነው:: ብዙ ምእመናን የመውለድን ጸጋ ተጎናጽፈው ከመውለድ ይሸሻሉ::
ድሆች ሆነው እንኩዋን በፈጣሪ መግቦት አምነው የሚወልዱ እንዳሉ ሁሉ የኢኮኖሚ አቅም እያላቸው የተማሩ በመሆናቸው መውለድን እንደ ኁዋላ ቀርነት ቆጥረው ከመውለድ ወደ ኁዋላ የሚሉም ብዙዎች ናቸው::
ከላይ እንዳየነው ሰው ያህል እንኩዋን ሳይወልዱ ዛፍ ቆረጣ የሚሮጡ ብዙዎች ናቸው:: የሚወልደውን ኸረ በቃህ በቃሽ እያሉ የሚተቹ "ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉ ሲባል ብቻህን ልትሞላ ነው እንዴ?" ብለው በወለዱ የሚዘብቱ አሉ::
መውለድ ጸጋ በረከት ነው:: የልጅን ጣዕምና ጸጋ የወለዱ ሁሉ ያውቃሉ:: ልጅ መውለድ የወላጆችን መንፈሳዊ ሕይወት ሳይቀር ከፍ ያደርጋል:: ልጅ ፊት አይወራም ሲባል ከሚተው ክፉ ወሬ ጀምሮ አርኣያ ለመሆን ሲባል ከሚደረግ ጥረት ድረስ ልጅ መውለድ ትልቅ በረከት ነው::
ለቤተ ክርስቲያን ደግሞ የልጆች መብዛት በረከት ነው:: አንድ አባትም "በሕፃናት የለቅሶ ጩኸት የማትረበሽ ቤተ ክርስቲያን የነገ ተስፋ የሌላት ቤተ ክርስቲያን ናት" ብለዋል:: ሕፃናት የሚበዙባት ቤተ ክርስቲያን ግን ነገ እንደምትኖር ያረጋገጠች ቤተ ክርስቲያን ናት።
ክርስቲያኖች ሆይ ውለዱ!
(በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
Hi! Please vote for me in this bot: @FreeIn_Vote_bot It's very important for me! Thanks in advance!
Читать полностью…🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
ድንግል ሆይ ወደ አንቺ መጥቶ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ያለሽ መልአክ ዛሬም ወደ እኔ ይምጣ፡፡ ኃጢአት ያደቀቃት በኀዘን የተዋጠች ነፍሴን ከጸጋ የተራቆትሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ይበላት፡፡ ጌታ በእኔ ልብ እንዳይፀነስ ‘ያለ ኃጢአት መኖርን ስለማላውቅ እንዴት ይሆንልኛል?’ ብልም ወደ አንቺ የመጣው መንፈስ ቅዱስ ወደ እኔ በምሕረት ይምጣ፡፡ በእስራኤል ልጆች ሠፈር መና እንደወረደ የልጅሽ ምሕረት በእኔ ላይ ይውረድ፡፡
አንቺን ድንግልናን ከማጣት እንደ ጋረደሽ እኔን ከኃጢአት ይጋርደኝ፡፡ አንቺን አምላክን ለመውለድ ያጸናሽ አብ እኔን ልጅሽን በማመን ያጽናኝ፡፡ አንቺ በማሕፀንሽ ዘጠኝ ወር የፀነስሽውን ጌታ እኔ ለደቂቃዎች እንኳን በልቤ እንድፀንሰው ፍቀጂልኝ፡፡ የፀነስሁትን የኃጢአት ሃሳብ ከልቤ አውጥተሽ በሕሊናዬ ልጅሽ እንዲያድር ለምኚልኝ፡፡ ጌታን በእጆችሽ መሃል የያዝሽው ሆይ አንቺ ጌታን ለዓመታት ታቀፈሽው ነበር፡፡ እኔ ግን ለአንድ ቀን እንኳን ሰውነቴ ከኃጢአት አርፎ እሱን ብቻ ታቅፌ እንድውል ፍቀጂልኝ፡፡
እርግጥ ነው ወደ እኔ ልጅሽን ይዘሽ ስትመጪ እንደ ቤተልሔም የእንግዶች ማደሪያ የእኔም ልብ የብዙ እንግዳ ኃጢአቶች ማደሪያ ነውና ልጅሽን ለማስተኛት ቦታ የለኝም ብዬ የልቤን በር ልዘጋብሽ እችላለሁ፡፡
በሩን ብዘጋውም ግን ልጅሽ እንደሆነ ‘በደጅ ቆሞ ማንኳኳት’ እንደማይሰለቸው አውቃለሁ፡፡ ራእ.፫፥፳
እኔ ፈቅጄ ባልከፍትለትም እንኳን የድንግልናሽን ማኅተም ሳይከፍት እንደተወለደ የእኔን የተዘጋም
ልብ ሳይከፍተው መግባት አይሳነውም፡፡ ስለዚህ ዐመፄና እምቢታዬን ቸል ብለሽ ለልጅሽ ማደሪያ አድርጊኝ፡፡
ምንጭ: ከ"ብርሃን እናት" በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተጻፈ።
👉@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
ባል በትንሿ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ካሉት ሚናዎች አንዱ “#ማፍቀር” ነው፡፡… “#ባል #ሚስቱን #ይውደዳት” ማለትም ጌታችን በመልዕልተ መስቀል ላይ ኾኖ ካደረገው ጋር በቀጥታ የተቆራኘ ነው፡፡ ይህም ማለት፡-
• ጌታችን፡- “የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው” እንዳለ፥ ባልም ሚስቱ #የቱንም #ያህል #ፍቅሩን #ሳትረዳ #መከራ #ብታበዛበትም እርሱ #ይቅርታ #አድራጊና #ይቅርታ #ተቀባይ መኾን አለበት፡፡
• ጌታችን ክርስቶስ፡- “ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኾናለህ” እንዳለው፥ ባልም ሚስቱ በየትኛውም ዓይነት ኹኔታ ውስጥ ብትኾንም ሊቀበላት ይገባዋል፡፡
• ጌታችን ክርስቶስ፡- “አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ” እንዳለ፥ ባልም በሞት ጣር ላይ እንኳን ኾኖ ስለ እርሷ ማሰብ አለበት፡፡
• ጌታችን ክርስቶስ፡- “አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ?” በማለት ይህን ለአቅርቦተ ሰይጣንና በዚያ ደካማ መስሎ ታይቶ ለቤተ ክርስቲያን ያለውን ፍቅር እንዳሳየ፥ #ባልም #እንደዚሁ #ለትዳሩ #መሥዋዕት ለመክፈል ሲል #ደካማ #መስሎ #ሊታይ# ይችላል፡፡
• ጌታችን ክርስቶስ፡- “ተፈጸመ” እንዳለው፥ ባልም እስከ ሞት ድረስ፣ እስከ ንዝንዙ ፍጻሜ መጽናት አለበት፡፡
እንደዚህ በሚኾንበት ጊዜ ባል፡- “#ከእንግዲህ #ወዲህ #ሚስቴን #የምወድዳት #እኔ #አይደለሁም፤ #ክርስቶስ #በእኔ #ይወድዳታል #እንጂ” ማለት ይችላል፡፡
© ትንሿ ቤተ ክርስቲያን፣ ገጽ 320
#ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@TnshuaBetechrstian
"ወላዲተ አምላክ ማርያም ሆይ ጧት ስነሳ እግዚአብሔርና አንቺን እመቤቴን በጸሎት እንዳመሰግን የሚያነቃ መንፈሰ ኅሊና አሳድሪብኝ :ስራ እና ወንድምን ወዳድ አድርጊኝ የምሰራዉን ባርኪልኝ የእለት ምግብንና የዓመት ልብስ ስጪኝ ኃጢአት እንዳልሰራ ተቆጣጠሪኝ ከችግር ከመከራ ሰዉሪኝ::" (የኅሊና ጸሎት)
@Slehiwetwe
+ ምነው አታዝንም.? ትለኝ እንደሆነ፦ አንተን ለመሻት ያዘነ ልቡና የለኝም።
ምነው ንስሓ አትገባም.? ካልኸኝም፦ ጻድቃን ወደ-ማታልፍ ርስታቸው ወደ-መንግሥተ-ሰማያት ተመርተው የሚደርሱባት ንስሓ / ኀዘን የለችኝም።
ጌታዬ ሆይ ኃጢያት የሚያስተሰርይ ዕንባ የለኝም። የዚህን ዓለም ሥራ በማሰብ ልቤ ደከመ፤ ተቆርቁሮ ወደ-አንተ ያለቅስ ዘንድ አይቻለውም።
[ታዲያ ምን ተሻለኝ.? አባት ሆይ የአመጸኛው ልቤን ፈቃድ ሳትጠብቅ የልቤን በር ከፍተህ ገብተኽ የንስሐን መንፈስ አሳድርበት ለዓለመ-ዓለም አሜን!]
+.ቅድስና ጌጡ የሆነለት ታላቁ አባት #ማር_ይስሐቅ
@slehiwetwe @slehiwetwe
♥ ቅዱስ ሚካኤል ♥
* ሚካኤል ማለት የስሙ ትርጓሜ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው ማለት ነው። የመላእክት አለቃ ነው። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጠባቂ መልአክ ነበር። በብሉይ ዘመን በግብጽ ባርነት ስር የነበሩ ሕዝበ እስራኤልን ቀን በደመና እየጋረደ፣ በሲና በረሀ እየመገበ ማር እና ወተት ወደምታፈሰው ከነዓን ያገባቸው ቅዱስ ሚካኤል ነው። በሐዲስ ኪዳንም ቢሆን የባሕራንን የሞት ደብዳቤ የሰረዘ፤ አፎምያን ከሰይጣን እጅ ያዳነ፤ በሕይወቷ ዘመን ሁሉ የረዳት ይህ ቅዱስ ሚካኤል ነው።
ሕዳር 12 እስራኤላውያንን ባሕረ ኤርትራን እንዲያልፉ የረዳበት ዕለት ሲሆን ሰኔ 12 ቀን ደግሞ አፎምያን የረዳበት ዕለት በመሆኑ በድምቀት ይከበራል። ቅዱሳን ነቢያትን፣ ቅዱሳን ሊቃውንትን፣ ከእግዚአብሔር በተሰጠው የመርዳት ጸጋ በተለያየ መንገድ ይረዳቸው እንደነበር ተጽፏል። እኛም የመልአኩን ረድኤት ለማግኘት በወር በወር በ12 በ12 እናከብረዋለን::
የመልአኩ ረድኤት አይለየን።
አሜን
በልጅነት ሥልጣንህ፣ በልጅነት ክብርህ፣ በአባትህ በእናትህ ቤት በቅድስት ቤተክርስቲያን ማደግ ምንኛ መታደል ይሆን?
#ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@TnshuaBetechrstian
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
1ኛ ጴጥሮስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² እንዲሁም፥ እናንተ ሚስቶች ሆይ፥ ከባሎቻችሁ አንዳንዱ ለትምህርት የማይታዘዙ ቢኖሩ፥ በፍርሃት ያለውን ንጹሑን ኑሮአችሁን እየተመለከቱ ያለ ትምህርት በሚስቶቻቸው ኑሮ እንዲገኙ ተገዙላቸው።
³ ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥
⁴ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ።
⁵ እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና፤
⁶ እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፦ ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።
⁷ እንዲሁም፥ እናንተ ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ፤ ጸሎታችሁ እንዳይከለከል አብረው ደግሞ የሕይወትን ጸጋ እንደሚወርሱ አድርጋችሁ አክብሩአቸው።
#ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@TnshuaBetechrstian
Hi! Please vote for me in this bot: @freevotelbot It's very important for me! Thanks in advance!
Читать полностью…አስጨክነኝ በአለም አስጨክነኝ በኃጢአት
አስጨክነኝ በቃ አስጨክነኝና ልመለስ ከቤትህ
ተብዬ ልጠራ እግዚአብሔር አባትህ
ገጣም ኤልያስ በእውነት ድንቅ ነው❤❤
#ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@TnshuaBetechrstian
#ዝምታ
አንዳንድ ጊዜ ዝምታ ከቃላት ይልቅ ውጤታማ፣ ይበልጥ ተገቢና እጅግ ጠቃሚም ነው። ወይም ደግሞ ቢያንስ - ቢያንስ ተናግሮ ከሚመጣ ጉዳት ይልቅ ሳይናገሩ የሚመጣ ጉዳት ይሻላል። በዝምታ ውስጥ ጥበብና ጥንካሬ ከመኖራቸው በተጨማሪ ክብርና ሞገስም አሉ፡፡
አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ይናገር ዘንድ እኛ ዝም እንላለን፣እኛ ልንናገር ከምንወደው ከማንኛውም ነገር የበለጠ የእግዚአብሔር ቃል እጅግ ኃያል ነውና። መጽሐፍ ቅዱስ ይህን አስመልክቶ የተናገረው ቃል ምንኛ ድንቅ ነው! «እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፤እናንተም ዝም ትላላችሁ. . » ዘጸ 14፥14።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በዝምታ ቆይቷል። በዚያን ጊዜ እርሱ አፉን አልከፈተም ራሱንም አልተከላከለም። ጌታ ዝምታን በመረጠ ጊዜ ጲላጦስ «ይህን ጻድቅ ሰው የምወነጅልበት ምንም ዓይነት ምክንያት አላገኘሁም» በማለት ተናግሮ ነበር፡፡
ዝምታ ትርፍ አስገኚ ይሁን እንጂ የተወሰነ መመሪያ አይደለም፡፡ ወርቃማው መመሪያ፡- ሰው ሊናገር የሚገባው በትክክለኛው ጊዜ መሆኑና ዝም ማለት የሚገባውም ዝም ማለት በሚገባው ትክክለኛ ጊዜ መሆኑ ነው።
ሰው ዝም ሲል ልቡ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲነጋገር ስለሚፈቅድ በእርሱ ፈንታ ጌታው እንዲናገር ይጠይቃል ማለት ነው፡፡
(አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ - የሕይወት ልምድ ገጽ 14 - በአያሌው ዘኢየሱስ የተተረጎመ)
👉@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
ቅዱሳን ሰዎች በምድር ላይ እስካሉ ድረስ ምድር ትቆማለች ፤ ምድር ቅዱሳንን ማፍራት ካቆመች መጨረሻዋ ይሆናል‼
†
(St. Silouan the Athonite)
@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
"እናቴ ሆይ ነፍሴ በአንቺ ዘንድ ትክበር ። ስለ ቸርነትሽ እናቴ ነሽ ስለ ንግሥትነትሽም እመቤቴ ነሽ ስለ ልጅሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ አስቢኝ፤ እንደ ወደቅሁ እቀር ዘንድ አትርሽኝ ።"
(አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)
@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
+ ወደ ፍጽምና የሚወስደው መንገድ ረዥም ነው፡፡ እግዚአብሔር ለእሱ ጥንካሬ እንዲሰጥህ ጸልይ። ውድቀቶችህንም ተጋፈጥና ሳታወላውል/በቀጥታ (ከወደክበት) እንደገና ተነሣ። መሮጥም ጀምር፤ በወደቁበት ሆነው እንደሚጮሁ /እንደሚያለቅሱ እንደ ትናንሽ ሕፃናት አትሁን +
#ቅዱስ_ነቅታርዮስ_ዘአጌና
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
ስለትሕትና የሚነገሩ ቃላት ሁሉ ምን ያህል የተደነቁ ናቸው!
ትሕትና ሰይጣን እንዲገዛ ('ገ' ጠብቆ ይነበብ) ያደርገዋል። ይህ በታላቁ አባት አባ መቃርዮስ ሕይወት ግልፅ ሆኖ እናገኘዋለን። ሰይጣን ተገልጾ አባ መቃርዮስን እንዲህ አለው " ከአንተ መራቅ እፈልጋለሁ። መቃርዮስ እኛ ማድረግ የምንችለው ነገር ግን አንተ የማታደርገው ምንድን ነው? አንተ ትጾማለህ እኔም እንደ እንተ አልበላም፤ ነቅተህ ትጠብቃለህ እኔም አልተኛም፤ አነተ በበርሃ ብቻህን ትኖራለህ እኔም እንደ አንተ አደርጋለሁ ነገር ግን በእንድ ነገር አሸነፍከኝ" አለው። አባ መቃርዮስም በምን እንዳሸነፈው እንዲነግረው ሰይጣንን ጠየቀው። ሰይጣንም '' በትሕትና አሸነፍከኝ '' አለው። ይህ ግልፅ ነው ሰይጣን ትሑት መሆን አይችልም። ሁልጊዜም ለራሱ ክብር ይሰጣል። ለዚህም ነው ትሕትና ሰይጣንን የሚያሸንፈው። ሰይጣን ገንዘቡ ማድረግ የማይችለውን ትሕትና ቅዱሳን ገንዘባቸው አድርገዋል።
የሚየምኑትን ከማያምኑ ወገኖች፤ የእግዚአብሔር የሆኑ ወገኖችን የእግዚአብሔር ካልሆኑት የሚለያቸው ጥበብ ይሄ ነው። ሰይጣን ገንዘቡን ወዳጅ ነው፤ ማንም ወገን ገንዘቡን ከያዘበት ከእርሱ አይርቅም ስለዚህ የእግዚአብሔር ወገን መሆን ከፈለግህ የሰይጣንን ገንዘቡን መልስለትና የእግዚአብሔር ልጆች የያዙትን ገንዘብ ገንዘብህ አድርግ። የሰይጣን ገንዘቡ ትዕቢት፣ ራስን ማግነን፣ ከንቱ መታበይ ሲሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች ገንዘብ ትህትና ነው።
#ብጽእ_አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
'የሕይወት መዓዛ ከተባለው መጽሐፍ የተወሰደ'
‹‹ተስፋ ለሕይወታችን አስፈላጊ ነገር ነው:: ሰው ተስፋ ካጣ ሁሉንም ነገር ያጣል። ተስፋ ያጣ ሰው ደግሞ በጭንቀት፣ በስቃይ፣ ግራ በመጋባት፣ ዓላማ በሌለው ጥበቃና በዛለ መንፈስ ውስጥ የወደቀ ስለሚሆን ሰይጣን በመዳፎቹ ውስጥ አስገብቶ መጫወቻ ያደርገዋል፡፡ ይህ በመሆኑም ወደ ተስፋ መቁረጥ የሚመራው ሰይጣን ነው እንላለን፡፡ ይሁን እንጂ የእግዚአብሔር ልጆች ምን ጊዜም ተስፋ ስላላቸው በማንኛውም ሰዓት የሚኖሩት በተስፋ ነው፡፡
በማንኛውም ሰዓት የሚኖሩት በተስፋ ነው፡፡ በመከራ ጊዜ ተስፋ አላቸው፤ ነገሮች ሲወሳሰቡ ተስፋ አላቸው፤ ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔር የዘገየ በሚመስልበት ጊዜና ነገሮች ሁሉ ጨለማ በሚመስሉበት ጊዜም ተስፋ ይኖራቸዋል፡፡››
(ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ)
✝ #ደስተኛ_መኾን_ትፈልጋለህን? ✝
በርግጥ የተባረከ ቀንን እንዴት ማሳለፍ እንደሚገባ ማወቅ ትሻለህን? አንድ መንፈሳዊ መጠጥ እሰጥሃለሁ፡፡ ይህ መጠጥ ሰካራም ሰዎች እንደሚጠጡትና ንግግርን የሚያጠፋው ዓይነት መጠጥ አይደለም፡፡ ይህ መጠጥ አንደበታችን እንዲኮላተፍ የሚያደርግ አይደለም፡፡ ይህ መጠጥ ዓይናችን በአግባቡ ማየት እንዲሳነው የሚያደርግም አይደለም፡፡
መዝሙር መዘመርን ተማር !
ያን ጊዜም ደስታን በርግጥ ታየዋለህ፡፡ በንቁ ሕሊና በተከተተ ልቡና መዘመር የሚችሉ ሰዎች በቀላሉ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላሉ (ያድርባቸዋል)፡፡ የዲያብሎስ መዝሙራትን ብቻ የምታዜም ከኾነ ግን ወዲያው በርኵስ መንፈስ ትሞላለህ (ያድርብሃል)፡፡
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ