#ጠቃሚ_ምክር_ከቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
"ባልንጀራህን ልትገሥጽ ብትፈልግ፣ ልትመክር ብትሻ፣ ወይም ይህን የመሰለ ሌላ ነገር ልታደርግ ብትፈቅድ ይህን ያለ ቍጣና ከስሜታዊነት ወጥተህ አድርገው፡፡ የሚገሥጽ፣ የሚመክር ሰው ባለ መድኃኒ ት ነውና፡፡ ነገር ግን ለራሱ ባለ መድኃኒትን የሚሻ ከኾነ ሌላውን ሰው እንደ ምን መፈወስ ይቻለዋል? ራሱ ቁስለኛ ኾኖ ሳለ ሌላውን ለመፈወስ ከመኼዱ በፊት የራሱን ቁስል የማያሽረው ለምንድን ነው? ባለ መድኃኒት ሌላ ሰውን ለማዳን በሚኼድበት መጀመሪያ የራሱን እጅ ያቆስላልን? የሌላውን ዐይን ለማዳን የሚኼድ ባለ መድኃኒት አስቀድሞ የራሱን ዐይን ያሳውራልን? እንዲህ ከማድርግ እግዚአብሔር ይጠብቀን፡፡
ስለዚህ አንተ ሰው! ሌላውን ከመገሠጽህና ከመምከርህ በፊት የራስህ ዐይኖች አጥርተው የሚያዩና ንጹሃን ይኹኑ፡፡ ሕሊናህን አታቆሽሸው፡፡ እንዲህ ከኾነ ግን ሌላውን ማንጻት እንደ ምን ይቻልሃል? በቍጣ ውስጥ መኾንና ከቍጣ ንጹህ መኾን የሚሰጡት ውስጣዊ ሰላም በጭራሽ የሚነጻጸር አይደለም፡፡ እንዲህ ከኾነ ታዲያ ሰላም የሚሰጥህን ጌታ [ነፍስህን] አስቀድመህ ከዙፋኑ ላይ ጥለህና ከጭቃው ጋር ለውሰኸው ስታበቃ፡ ከእርሱ እርዳታን የምትሻው እንዴት ብለህ ነው? ዳኞች የዳኝነት ሥራቸውን ሊያከናውኑ ሲፈልጉ አስቀድመው ካባቸውን ደርበው ከፍርድ ዙፋናቸው ላይ እንደሚቀመጡ አላየህንምን? አንተም ነፍስህን የዳኝነት ልብስን አልብሰሃት በተገቢው ቦታዋ ልታስቀምጣት ይገባሃል፡፡ እርሱም የማስተዋል ልብስ ነው፡፡"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 62-63)
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
“እምነት አለኝ” ብሎ ምግባር የሌለው ሰውና፥ “ምግባር አለኝ” ብሎ እምነት የሌለው ሰው እኩል ናቸው፤
ኹለቱም መንግሥተ ሰማያት አይገቡም፡፡
ስለዚህ “እምነት አለን” ብለን ልል ዘሊላን አንኹን ብዬ እማልዳችኋለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስም እንዲህ ይላልና፡-
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም” (ማቴ.7፡21)
ስለዚህ እምነት እንደሌላቸው ሰዎች ከመንግሥተ ሰማያት ውፁአን እንዳንኾን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ነቅተን እንሥራ፡፡ ምግባር ትሩፋትን ተግተን እንሥራ፡፡ አምነን ልጅነትን ከተቀበልን በኋላ ልጅነታችንን አጽንተን የምንጠብቀው፣ ርስቱንና መንግሥቱንም የምንወርሰው ይህን ያደረግን እንደ ኾነ ነውና ነቅተን እንሥራ፡፡
እኛ ሥራ ሠርተን አንበቃምና ጽዋ ተርታችን ዕድል ፈንታችን ይህ ይኾን ዘንድ ከባሕርይ አባቱ ከአብ፣ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ጌትነቱ፣ ኃይሉና ክብሩ አንድ የሚኾን ጌታችንና መድኃኒታችን በቸርነቱና ሰውን በመውደዱ ይርዳን፤ እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን!!!
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
+ #የሰጠኸኝ_ሴት +
እግዚአብሔር አዳምን "አትብላ ካልሁህ ዛፍ በላህን?" ብሎ ጠየቀው:: አዳምም :- ከእኔ ጋር እንድትሆን የሠጠኸኝ ሴት ከዛፉ ሠጠችኝና በላሁ አለ::
የሰጠኸኝ ሴት! በጣም ይገርማል:: ሚስቴ አላለም::
አዳምና ሔዋን የተገናኙ ቀን አዳም ያለውን አስታውሱ
"ይህች አጥንት ከአጥንቴ
ይህች ሥጋ ከሥጋዬ" ብሎአት ነበር::
ምንም እንክዋን አዳም ወላጆች ባይኖሩትም ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ብሎም ነበር::
ራቁታቸውን ቢሆኑም አይተፋፈሩም ነበር::
አሁን በራቁቱ ብቻ ሳይሆን በሔዋንም አፈረባት::
እናትና አባቱን ይተዋል እንዳላለ ሔዋንን ራስዋን ተዋት::
ከሚስቱ ጋር መተባበር ቀርቶ ክስ ጀመረ::
አካሌ አጥንቴ ሥጋዬ ማለቱ ቀረና የሠጠኸኝ ሴት አለ::
የጫጉላው ጊዜ አለፈና ከሚስትነትዋ ሴትነትዋ ብቻ ታየው::
በጋብቻ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር የሠጠንን ነገር
ሁሉ ቀድመን የራሳችን እናደርጋለን ነገሮች ሲበላሹ ግን ባለቤትነቱን ወደ እርሱ እንመልሰዋለን::
የሠጠኸኝ ሥራ
የሠጠኸኝ ወላጆች
የሠጠኸኝ ሰፈር
የሠጠኸኝ ሀገር
የሠጠኸኝ መሪ
የሠጠኸኝ ጓደኞች
የሠጠኸኝ ደካማ ሥጋ
የሠጠኸኝ ዓይን
ትናንት ሲሠጠን ዘምረን የተቀበልነውን ሥጦታ ዛሬ ለምሬት እንጠቅሰዋለን:: የሠጠኸኝ የሠጠኸኝ .... ሠጠኝና በላሁ ብለን ቀርጥፈን ለበላነው ዕፀ በለስ ፈጣሪን እንከስሰዋለን::
(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
#''ስትጸልይ በማክበር ውስጥ መሆንን ተለማመድ፣ የልብና የሥጋ ማክበር ይኑርህ፣ የስሜቶች ሰላምም እንዲሁ። ቀስ በቀስ መዝሙራትን፣ ወንጌላትንና የዘወትር ጸሎቶችን አጥና። በሁሉም ጊዜ ውስጥ ጸሎት መጸለይን ተለማመድ፣ ስትሠራ፣ ስትራመድና ከሌሎች ሰዎች ጋር ስትቀመጥ እንኳ፣ ዘወትር ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ #ጌታዬ #ኢየሱስ #ክርስቶስ #ሆይ #እኔ #ኃጢአተኛውን #ማረኝ እያልህ መጸለይን ተለማመድ።
በማንኛውም ጊዜ ለሌሎች ሰዎች መጸለይን ተለማመድ፣ ለሁሉም ሰዎችም ፍቅር አሳይ፣ ለጠላቶችህና አንተን ለሚሰድቡህ ሰዎች እንድትጸልይ የሚያዝህን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ተለማመድና ተግባራዊ አድርግ።"
#አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
#ራስን #መግዛት #የሚቻለው #እንዴት #ነው? የአባ ወግሪስ ስምንቱ ኅሊናት እኒህ ናቸው።መጀመሪያ #መብልና #ስስት #ነው። ፍሬን ዘር ይቀድመዋል፤ፍርሀትን መገዛት ይቀድመዋል፤ #ሆዱን #የማይሞላም #ፍትዎቱን #ያደክመዋል። #መብልን #የሚያበዛ #ፍትዎትን #ያበዛል።የአሕዛብ ቀዳሚያቸው አማሌቅ እንደሆነ፥#የፍትዎት #መጀመሪያም #ስስት #ነው።የእንጨት ብዛት እሳትን ያነሣሣዋል፤#የመብል #ብዛት #ፍትዎትን #ይቀሰቅሰዋል።እሳት ሲጠፋ አመድ ይሆናል፤ #መብልን #የሚቀንሳትም #ፍትዎቱን #ያጠፋታል። መብልን መውደድ ፍትዎትን ስባ መርታ ታመጣለች፤በመጎምጀት የበሉት ከገነት ወጥተዋልና።መብልን ማብዛት ከባድ እንቅልፍን ያመጣል፤የማያንቀላፉ ትሎችን(የፍትዎታት) እኩያትን ያሳድጋቸዋል።የማይጠግብ ሆድ ውርደትን የፈለገ ነው።የላመ የጣፈጠ መብልን መመኘት ልቡናን ያሰጥመዋል።በቀናች ሃይማኖት ጸንቶ የሚጾም ሰው በጸሎቱ አየር ላይ እንደሚበርር አንድ ንስር ጸጉር ነው።ጥጋብ ግን ዕምቅ ዕመቃት ያወርደዋል።የንጋት ደመና ፀሐይን ይሸፍነዋል መብልን ማብዛት ልቡናን ይጋርደዋል። የዛገ መስታወት ፊትን ያጠቁረዋል፤ጥጋብም አስተዋዩን ያደነቁረዋል።ጭንጫ መሬት እሾህን ያበቅላል፤የስስታም ሰው ልብም ክፋትን ይወልዳል።የደነደነ ሰው በጸሎቱ የከፋ ነው፤የስስታም ሰው እውቀትም ክፋት ነው።የስስታም ሰው ዓይን የበሽተኞችን ቤት ይመለከታል፤ትጉህ ግን የጥበብን ቃል ይፈልጋል።ሰፊ መረብ ጎተራን ይሞላል፤የስስታም ሆድ ግን እስኪቀደድ አይሞላም።#ደካማ #ሥጋህን #አትራራለት፤#አንተ #ከተንከባከብኸው #በአንተ #ላይ #በጠላትነት #ይነሣብሀልና
#የተለጎመ #ፈረስ #እንደሚታዘዝ #ሥጋችንም #ከገራነው #ታዛዥ #ይሆናል፤#ፈጽሞም #አይናወጽም።
ገፅ 37
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
#Stop #TheUncanonical #BishopsOrdination in #Ethiopian #OrthodoxChurch
ቤተክርስቲያንን የማጥፋት ሂደት አካል የሆነው #ኢቀኖናዊና #ኤጲስቆጶሳት ምሥጢራዊ የሹመት ሂደት በአስቸኳይ #ይቁም!
👉 በዚህ እየገባችሁ ፈርሙ https://chng.it/JkCJn76yhM
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
✍"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
#ሐምሌ_5
#ቅዱስ_ጳውሎስና_ቅዱስ_ጴጥሮስ
ሐምሌ አምስት በዚች ቀን የክቡራንና የዐበይት አባቶቻችን ሐዋርያት #የቅዱስ_ጴጥሮስ እና #የቅዱስ_ጳውሎስ የሰማዕትነታቸው መታሰቢያ ነው።
በዚህች ዕለት ስለክርስቶስ የተገፋ፣ ስለክርስቶስ የተወገረ፣ ስለክርስቶስ የተሰደደ፣ ስለክርስቶስ የታሰረ፣ ስለክርስቶስ ከአለም ሃሳብና መሻቷ የተለየ፣ ስለክርስቶስ ራሱን የለየ፣ ስለክርስቶስ ምእመናን ያነፀ፣ ስለክርስቶስ መልካምን መልእክት የፃፈ #ቅዱስ_ጳውሎስ ሰማዕት ሆነ። ነገር ግን በስጋ ሞተ በመንፈስ ግን ህያው ነው፤ የፅድቅን አክሊል ተቀበለ ከክርስቶስ ጋር መኖርን እንደናፈቀ አገኛት፤ ከእልፍ አእላፋት ቅዱሳን ማህበር ተቀላቀለ ከመላእክት ምስጋና ተጋራ በስጋ ህይወቱ ከእውቀት ከፍሎ እንዳወቀ በሰማያዊው ኑሮ በእጅጉ የበለጠ እውቀትን ተቸረ። በማይጠወልግ፣ በማይደርቅ፣ በማይዝል፣ ፍሬያማም በሆነ ክርስቶስ ግንድነት ላይ ቅርንጫፍ ሆኖ ተሰርቷልና በስጋ ኑሮው በድካም ዝለት ጠውልጎ እንደነበረ የሚጠወልግ አይደለም፤ በማስተማር ብዛት ጉሮሮው እንደደረቀ አሁን የሚደርቅ አይደለም፤ በብርቱ ክንድ ላይ በምቾት አለና የሚዝልም አይደለም፤ ክፉወች ሮማውያን ግን ቅዱስ ጳውሎስን ገደልን አሉ። አይሁድም እፎይ ጳውሎስ ሞተ አሉ። ቅዱስ ጳውሎስ ግን የናፈቀው ክርስቶስ ጋር ሊኖር ወደ ዘለዓለማዊው ህይወት ሄደ፤ ራሱን ህያው መስዋእት አድርጎ በክርስቶስ ፊት እንደ ንፁህ መገበሪያ ስንዴ ተፈጨ፤ አይሁድ በጳውሎስ መሞት ድል ያደረጉ ይመስላቸዋል ነገር ግን የፅድቅን አክሊል በራሱ ላይ አድርጎ ከፀሃይ ይልቅ እያበራ በሰማይ ሆኖ ቅዱስ ጳውሎስ አለ በማይደርቅ ግንድ ላይ የተተከለ ቅዱስ ጳውሎስ ፍሬ በሙላት የያዘ የለመለመ ቅርንጫፍ ሆኖ አለ በቅድስና በተዋበ የክርስቶስ አካል መካከል መልካም ብልት ሆኖ አለ፡፡
አይሁድ ግን ቅዱስ ጳውሎስን ገደልን አሉ በሰይፍ አንገቱን ቆርጠው በስጋ ገድለውታልና አላዋቂ አይሁድ ከሮማውያን ጋር አብረው ጳውሎስን ገደልን አሉ፤ እርሱ ግን ከአፈር በተበጀ ስጋ ሞት ቢሞት በእግዚአብሔር እስትንፋስ ስለተሰጠች ነፍስ ህያው ነው፡፡
ዳግመኛም በብርሃኑ ብርሃንን በጨውነቱ መጣፈጥን በመድሃኒቱ መፈወስን የሰጣቸው ተወዳጅ የሐዋርያት አለቃ #ቅዱስ_ጴጥሮስን አይሁድ ቁልቁል ሊሰቅሉት ወደ ሮም አደባባይ ከወዳጁ ከጳውሎስ ጋር አጣደፉት፤ ጴጥሮስ ግን በትምህርቱ ብርሃን ጨለማቸውን ገፍፎላቸው፣ በእምነት መድሃኒት ሙታናቸውን አንስቶላቸው፣ ጎባጣቸውን አንቅቶላቸው አንካሳወቻቸውን አፅንቶላቸው ክፉ ጠላት ዲያብሎስንም አባርሮላቸው ነበር አይሁድ ግን ከወዳጃቸው ጴጥሮስ ይልቅ ጠላቶቻቸውን ሮማውያን ጋር አብረው አንድም ከወዳጃቸው ከክርስቶስ ይልቅ ከጠላታቸው ዲያቢሎስ ጋር አብረው ቅዱስ ጴጥሮስን እንደጌታውና መምህሩ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሊሰቅሉት ወደሮም አደባባይ አፋጠኑት። የማይጠፋውን ፋና ሊያጠፉ የማይደበዝዘውን ብርሃን ሊያደበዝዙ የማይሞት የክርስቶስን ልጅ ሊገድሉ በገሃነም ደጆች የማትናወጥ ክርስትናን ሊያናውጡ አይሁዳውያን የክርስቲያኖች ዋና ያሉትን ቅዱስ ጴጥሮስን በብዙ ስቃይ አንገላቱት፤ ተወዳጅ ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ግን የስጋ ሞቱ ዕረፍቱ እንደሆነ እጅግ አስቀድሞ አውቆ ነበር የአይሁድ ማሰቃየት ወደ ክርስቶስ የፀጋ ግምጃ ቤት እንደሚያደርሰው አውቆ ነበር የአይሁድ መጨከን ወደ ክርስቶስ አማናዊ ፍቅር እንደሚመራው አውቆ ነበር፤ “ገደልንህ” አሉት። እርሱ ግን “ወደ ዘለዓለማዊ ህይወት ክርስቶስ ገፋችሁኝ” አላቸው። “ክርስቲያኖችን ጨረስን” አሉት እርሱ ግን “የእኛ ሞት የክርስቲያኖች ዘር ነው” አላቸው፤ “አንተ ርጉም” አሉት እርሱ ግን “የክርስቶስ ምህረት በእናንተ ላይ ይሁን” ሲል በፍቅር ፀለየላቸው፡፡
እነሆ አባቶቻችን እነሆ ዋኖቻችን በክፋት በአንዳች እንኳን የሚከሰሱበት ምክንያት አልተገኘም በቀማኝነትም ማንም እነሱን ሊከስ የሚችል የለም ነገር ግን የሚሰድቧቸውን መረቁ ለሚያሳድዷቸው ፀለዩ ለተራቡት ምግብን ለተጠሙት መጠጥን አቀበሉ ድሆችን ተንከባከቡ ድውዮችን ፈወሱ የጨለማን ክፋት በፍቅር ብርሃን አረከሱ የዲያብሎስን ጭካኔ በክርስቶስ ርህራሄ ሰበሩ፡፡ እነሆ አባቶቻችን አስቀድመው ክርስቶስን አይተው ነበርና ክርስቶስን በትምህርቱ በተአምራቱ በሞቱም መሰሉት፡፡
እንኳን ለቅዱስ ጴጥሮስና ለቅዱስ ጳውሎስ አመታዊ መታሰቢያ እለት አደረሰን፡፡ በረከታቸው ይደርብን። አሜን!!
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
"ወዳጆች ሆይ! ማፈር የሚገባን ኃጢአት ስንሠራ እንጂ ንስሐ ስንገባ አይደለም፡፡ ኃጢአት ሕመም ነው፤ ንስሐ ደግሞ መድኃኒቱ ነው፡፡ ከኃጢአት ቀጥሎ ሐፍረት አለ፤ ከንስሐ ቀጥሎ ግን በጌታ የኾነ ደስታ አለ፡፡ ነገር ግን ሰይጣን ይህን ቅደም ተከተል አዛብቶብን በኃጢአት ስንደሰት በንስሐም እናፍራለን፡፡"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
"በንስሐ ሕይወት ለመኖር የምንሻ ከሆነ ለወደቅንበት ኃጢአት ምክንያት መደርደር እና ለራሳችን ይቅርታን ለመስጠት መሞከር የለብንም።"
#አቡነ_ሽኖዳ_ሣልሳዊ
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
ሕጻናትን ቅዱስ ሆነው እንዲያድጉ ማድረግ እንደሚቻል ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? ችግሩ የኛ በኃጢአት መቆሸሽ እነሱንም እየነካቸው እናቆሽሻቸዋለን እንጂ እኛ በቀናው መንገድ ብንመራቸው ወደቀናው በሄዱ ነበር። ነጥቡ በቀናው መንገድ ልንመራቸው የምንችለው እኛ የግድ በቀናው መንገድ እየተጓዝን መሆኑ ነው። እኛ ዘወትር መጸለይ ብንችል ለራሳችንም ነፍስ ለዛ ሕጻንም ነፍስ ጠቀምን ነገ እርሱም ጸሎትን ይለምዳልና፣ እኛ ቤተክርስቲያን እርሱን ይዘን ብናዘወትር ለራሳችንም ለርሱም ጠቀምን። ምን ዋጋ አለው ከቤተክርስቲያን ይልቅ ምንም ወደማያገኝበት ሥፍራ ነው እናዝናናው ብለን የምንወስደው። መንቃት ብንችል፣ ብንነቃ ሕጻናትን ለክርስቶስ ኢየሱስ ማጨት እንችላለን።
👉@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
🕊 ♡ 🕊 ㅤ ❍ㅤ YAHWEH PROMOTION♡ ㅤ 🕊 ❍ㅤ 🕊
📡 "ያህዌህ ንሲ" የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ቃል ሆኖ ትርጉሙ "እግዚአብሔር አላማዬ ነው" ማለት ነው !! እግዚአብሔር ዓላማህን በማድርግ የእግዚአብሄርን ቃል ፣መንፈሳዊ ትምህርት ፣ የቤተክርስትያን ታሪክ ትውፊት እና ሥርዓት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።
↪ እንዲሁም እግዚአብሄር ዓላማችሁ አድርጋችሁ መንፈሳዊ ትምህርት ለምታስትላልፉ ሁላችሁ መምህራን፣ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።
↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን እንዲዳረሱ ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። 500 members ካለው 5ሺ members ያሉ በጣም ብዙ ናቸው ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ #ከ5ሺ እስከ 50ሺ members የያዙ እና ከዛ በላይ አባሎች የያዙ ቻናሎችን እያሳደግን እንገኛለን እና ያለን ቦታ የተወሰነ ሰለሆነ ሁላችሁም የቻናል ባሌቤቶች (Owners ) በተሎ እንድትመዘገቡ በትሕትና እናሳውቃለን ።
↪ በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ያስመዝግቡ
=➱ @SHALLOM_Bot
=➱ ♡ @ZEMARYAM_NEGN ♡
☎ Tel :- +251943686155 !!
Or :- +25177157265 📞 ያገኙናል
⏸⏯ የፕሮሞሽኑ ሰዓት የተመለከተ ⏸⏯
❇ የሳምንት ፕሮግራም
➱ ማክሰኞ
➱ ሀሙስ
➱ ቅዳሜ
➱ እሁድ
🔘 ሰአት ፦ ከምሽቱ 12:00 - ጧት 2:00
🔘 Resend ፦ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይደርጋል !!
➕የፕሮሞሽን ማስታወቅያዎች በሰዓቱ እንለቃለን እንዲሁም
በሰዓቱ እንሰርዛለን !!
#ሰማያዊው #አባት #ሆይ #ኃጢአተኞችን #ሁሉ #ወደ #ንስሐ #ስለምትጠራ #እናመሠግንሃለን። ያመነበት ሁሉ የዘለአለም ሕይዎት እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ በማለት አንዱን ልጅህን አሳልፈህ እስክትሰጥ ዓለምን ስለወደድህ እናመሠግንሀለን በሰማይም በምድርም እንደበደልሁ አምናለሁ አሁንም #ኃጢአቴን #ይቅር #እንድትል #ወደ #አንተ #እመጣለሁ።ወደ ኃጢአትም #እንዳልመለስ #እርዳኝ ፈፅመህ ልታድነኝ የምትችል አንተ መሆንህን አምኜ የምሰጥህንም እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ የምትጠብቀው መሆንህን ተረድቼ #ራሴን #ላንተ #እሰጣለሁ ልቤን አንጻና ለቅዱስ መንፈስህ መቅደስ እንዲሆን አዘጋጀው። ሥጋውን ደሙን ለመቀበል ስቀርብም ሥጋህንና ደምህን የተገባኝ ሁኜ እንድቀበለው አድርገኝ🙏።
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
❝በየቀኑ ዕለተ-ሞቱን የሚያወጣና የሚያወርድ ሰው ፣ በዚህ ዓለም የሚኖረው ዛሬን ብቻ መኾኑን ለራሱ የሚነግር ሰው ፣ እርሱ በእግዚአብሔር ላይ ፈጽሞ ኀጢአት አይሠራም ፤ ከአበሳና ጌጋይ/በደል ይሸሻል እንጂ....!!❞
[ባሕታዊው አባ ኢሳይያስ]
━━━━━༺✞༻━━━━━
❝ሁልጊዜ ከዚህ ዓለሞ የምትሰናበት መኾንህን አትርሳ ፤ ዕለተ-ሞትህን አዘክር/አስታውስ ፤ አሟሟትህ ምን ሊሆን እንደሚችል ወይም ጸአተ-ነፍስህን ብታስታውስ በነፍስህ መተላለፍ አይኖርም!!❞
[ማር ወቅሪስ]
━━━━━༺✞༻━━━━━
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
"ግጭትን በተመለከተ አንድ የሕይዎት ተሞክሮ ላካፍላችሁ ስለፈለግሁ ነው የተነሳሁት" አለች አንዲት ወይዘሮ.......
"በትዳሬ አሁን ደስተኛ ነኝ።ቀደም ሲል ግን #ትዳሬን #አብዝቼ #አማርረው #ነበር። ቢከፋኝም ግን ግጭትን ለመሸሽ ስል የሆዴን በሆዴ ይዥ ከመነሰከብከብ በቀር አማራጭ አልነበረኝም።ውስጤን ክፉኛ እንደሚጎዳውም አላጣሁትም።ነገር ግን ፊት ለፊት ቅሬታዬን አውጥቼ ባለቤቴን ብጋፈጠው ጥፋቱን አውቆ በእርጋታ እንደማያዳምጠኝና ይልቁንስ ቅራኒያችንን እንደሚያባብሰው ስለገባኝ የከፋው ሰው ላለመምሰል ጥረት ሳደርግ ቆየሁ።በዚህ መካከል አንድ የምዎዳት ጎረቤቴ ከባለቤቷ ጋር ሲጨቃጨቁ ደጋግመሜ ብሰማም ክርር ያለ ጠብ ግን አላይባቸውምና በዚህ ተገርሜ ይህችን ጎረቤቴን ስለ ሁኔታው ስጠይቃት መልሳ እኔኑ ጠየቀችኝ።ተጨቃጭቀን አናውቅም ስላት ማመን አልቻለችም" በማለት ቀና ብላ ታዳሚውን ቃኘት አደረገችና ቀጠለች.......
"እንዴት ይህን ያህል ጊዜ በትዳር ቆይታችሁ አለመግባባት ይጠፋል? ስትለኝ መልስ አጣሁና ዝምታን መረጥሁ።እርሷ ግን ነገሩ ስለከነከናት አጥብቃ ጠየቀችኝ።የሚሰማኝን ሁሉ በግልጽ አጫዎትኃት።
"#ላንቺ #ፍቅር #ማለት #የጠብ #አለመኖር #ነው #ወይስ #ጠብን #ማሸነፍ? መጋጨትኮ ከመቀራረብ የሚመጣ ነው።እናንተ ጠብን አይደለም ያሸነፋችሁት።ጠብን ነወሰ የሸሻችሁት።አለመጣላትና ጠብን ማሸነፍ ይለያያልና።ሐኪሞች ለምን ክትባት እንደሚወጉን ታውቂያለሽ አይደል?ክትባቱ የሚሰራው ከሞተ ቫይረስ ነው።ለምን? ያ የተዳከመ ቫይረስ ወደ ሰውነታችን ሲገባ ጦርነት ተከፈተብኝ ብሎ ራሱን ያዘጋጃልና።ከዚያም መድኃኒት ያመርታል፤ራሱን በሽታ ለመከላከል ዝግጁ ያደርጋል ማለት ነው።ልምድ አዳበረ ፤በሽታውን እንዴት እንደሚያሸንፍ ኃይልና ገንዘብ አቅም አደረገ ማለት ነው።ትዳርም ይኸ ክትባት ያስፈልገዋል።ወደፊት ከባዱ የትዳር ቫይረስ መጥቶ በሽታው እናንተን ጠራርጎ ከመውሰዱ በፊት ደካማዉን ቫይረስ መከተብ ያስፈልጋችኃል" አለችኝ።ቀጠለችና የማይፈስ ውኃ ከድንጋይ ጋር አይጋጭም የረጋ ውኃ ግን ይሸታል።ወንዝ ሆኖ ሲወርድ ግን አረኹ ገደሉ፣ዐለቱ ቋጥኙ ይላተመዋል ለመታለም አይሔድም ሲሔድ ግን ይላተማል።ከመኖር ብዛት ታዲያ ፈለግ ይሠራል።ከዚህ ቡኃላ ኩልል ብሎ መፍሰስ ነው እዚያ ደረጃ ለመድረስ ግን ስንት ትግል፣ ስንት ልትሚያ ፣ስንት ውጣ ውረድ አለ? በማለት ግጭትን ማፈን ወይም ከግጭት መሸሽ ያለውን ጉዳት እንዲሁም ፊት ለፊት በግልፅ መነጋገር ያለውን ጠቀሜታ በብዙ ምሳሌ አስረዳችኝ"።
#ያች #ቀን #ሕይዎቴን #ቀየረችልኝ። እውነትም ከባለቤቴ ጋር በግልጽ ቅሬታየን አውጥቼ መነጋገር ስንጀምር ትዳራችን ሊናድ ጫፍ ላይ መድረሱን የተረዳሁት ያን ጊዜ ነበር።
ከዚያ ወዲህ በአገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ባለትዳሮች ችግሮቻቸውን ከመደበቅ ይልቅ ለጊዜው ስሜትን ቢጎዳም፤መንፈስን ቢያስጨንቅም በመነጋገር መፍታትን እንዲለማመዱት መወትወቱን ተያይዥዋለሁ እላችኃለሁ" አለች በረዥሙ ተነፈሰች.......።
(የትዳር ወግ ገፅ 213)
👉 @Slehiwetwe ይቀላቀሉን።