slmatawahi | Unsorted

Telegram-канал slmatawahi - የሰለምቴዎች ቻናል

4008

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Subscribe to a channel

የሰለምቴዎች ቻናል

📖أَعُوْذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِِْ

ሰዓቲቱ በምትቆምበት ቀንም በዚያ ቀን ይለያያሉ፡፡
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን ሥራዎች የሠሩትማ እነርሱ በገነት ጨፌ ውስጥ ይደሰታሉ፡፡
الروم14:16:30:📖

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ነገ ሐሙስ ነው የቻላችሁ ጹሙ

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?

العلق 96:14
➡️ብዙ ግዜ ተደብቀን ወንጀል ልንሰራ ስናስብ፣ ሰው ስንበድል፣ በግደለሽነት ስናወራ፣ ለንግግራችን መጠንቀቅ ስናቆም ይህን የቁርአን አንቀጽ ፊት ለፊታችን እናምጣው أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ

➡️አላህ እየታገሰን እንጅ የምንሰራውን ያያል።

➡️የኔ ጥያቄ ግን እንደዛ በወንጀል ተዘፍቀን እንቅ ቢያደርገንስ?

➡️አላህ ባሪያዬ እያየሁሽ ነው ይህን ለምን አደረግሽ(አደረክ)ቢለን መልሳችን ምንድነው?

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

💡አፉ እንጅ ሆዱ ባዶ ነው?

♥️እባብም መርዙን ከተፍ ቡኃላ ሆዱ ባዶ ነው።

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ከሰዎች ሸረኛ ማነው?

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

«መንገዳችንንም በእርግጥ የመራን ሲኾን በአላህ ላይ የማንመካ ለእኛ ምን አለን በማሰቃየታችሁም ላይ በእርግጥ እንታገሳለን፡፡ በአላህም ላይ ተመኪዎች ሁሉ ይመኩ፡፡»

ابراهيم 14:12📖

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

መርከባችሁ_ሲበላሽ_አትዘኑ
▫️▫️▫️▫️▫️▫️

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡
الإسراء 17:24💖

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ታገስም፤ ምስጉን የሆነችው ፍጻሜ ለሚጠነቀቁት ናትና፡፡

هود 11:49🤩

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

🎁አላህን ፍሩ በልጆቻችሁ መሃከል ፍትሃዊ ሁኑ።”

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ቁርጥ ሐሳብም ባደረግህ ጊዜ በአላህ ላይ ተመካ፡፡ አላህ በርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳልና፡፡

آل عمران 3:159📖

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ብድር ያለባችሁ ብዙ ናችሁ መቸስ።

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

አላሃምዱላህ ሦስት ክርስቲያን ወገኖች ሰልመዋል

ምስጋና ሁሉ ለሃያሉ ጌታ አላህ ይገባው

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

البقرة 2:155🌙

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

አላህ ከሷና ከጭንቅም ሁሉ ያድናችኋል፡፡ ከዚያም እናንተ ታጋራላችሁ በላቸው፡፡

الأنعام 6:64📖

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

እነዚያም ጌታቸውን የፈሩት የተከፋፈሉ ጭፍሮች ኾነው ወደ ገነት ይንነዳሉ፡፡ በመጧትም ጊዜ ደጃፎችዋ የተከፈቱ ሲኾኑ ዘበኞችዋም ለእነርሱ «ሰላም በናንተ ላይ ይኹን፡፡ ተዋባችሁ፡፡ ዘውታሪዎች ኾናችሁ ግቧት» በሏቸው ጊዜ (ይገቧታል)፡፡

الزمر 39:73📖

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

💡የምትገኙበትን ቦታ ምረጡ

💡ጫው ሻሂን ስኳር ወጥን እንደማያጣፍጠው ሁሉ

💡እናንተም የማትፈለጉበት ቦታ መገኘታችሁ ያን ቦታ የማይሞላው እና የማያጣፍጠው

💡ለዛም ነው አላህ መልእክተኛ ረሱል (ﷺ) ይህን ያሉት፦
﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾
“የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።”

🌷 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ነገ ሰኞ ነው የቻላችሁ ጹሙ

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

💡«እንናንተ ቀላል አድርጋችሁም ታስቡታላችሁ። እርሱም አላህ ዘንድ ከባድ ነው።»
النور 24:15
📖

💡ቦታ ሳንሰጠው፤ ከቁብም ሳንቆጥረው የምንናገረው ንግግርና የምንተገብረው ተግባር፤ አላህ ፊት ተጠያቂ ሊያደርገንና ትልቅ ወንጀልን ሊያሸክመን ይችላል።እንጠንቀቅ!

አላህ ንግግራችንንም ተግባራችንም ያሳምርልን!
አሚን!🤲

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ነገ ሐሙስ ነው የቻላችሁ ጹሙ

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ብዙ ሰው ከሰው ጋር ሲሆን ጭዋ ነው ብቻችንንስ እንደት ነን?

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ሙስሊሞች ሃጀረል አስወድን ያመልካሉ?

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሑ
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ! 💖

​እንግሊዝኛ መማር ራስ ምታትና ጭንቀት ሊሆንብሽ አይገባም። እኛ ጋር ትምህርቱ "ፈታ" ያለ፣ አቅምሽን የሚያማክል እና ለእኛ ለሴቶች ብቻ ተብሎ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። 🌸

ለዚህ ዙር ብቻ በተዘጋጀው 50% ቅናሽ ተጠቅመሽ ተቀላቀይንና በራስ መተማመንሽን አሳድገሽ፣ በቆንጆ ሁኔታ እንግሊዝኛን ተለማመጂ! ✨
​🌺🎓 በሰላማ ፕሪስቲጅ
ክፍሎቻችን ለሴቶች ብቻ ናቸው — ለስራሽ፣ ለኑሮሽና ለነገው ትልቅ ማንነትሽ ጓደኛ የሚሆኑ እህቶችን የምታገኚበት።
እኛ ጋር መሸማቀቅ የለም፣ መሳሳት አይፈራም — ያለው መተጋገዝ፣ እህትማማችነትና አብሮ ማደግ ብቻ ነው! 💫
​🌸🌸🌸
​✨ — ትምህርቱ የሚጀምረው ኢንሻአሏህ ሸዋል 15 ሲሆን ምዝገባ እስከ ሸዋል 13/April1 ይሆናል::

​✨ ይኸው የቤተሰባችን መግቢያ — እህቶችሽን ተቀላቀዪ፦ /channel/salamaprestige_academy.

💥💥ማሳሰቢያ💥💥: ለሴቶች ብቻ ነዉ!!!

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ጓደኛህ በአንተ ላይ ያለው ሐቅ

በእሱ ላይ መጥፎ ጥርጣሬ ላይኖርህ ነዉ


ጥርጣሬን በብዙ   ልርቅ ነዉ


ምክንያቱም

አንዳድ (ከፊል)ጥርጣሬ ወንጀል ነዉ

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ልጆች ጀቢር ቴሌ ግራምም ከፈተ ግቡ ሁላችሁምም
/channel/jah_abir11

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

🫀ምስጋና ሁሉ ላንተ ይገባህ ያረቢ ያከሪም ደስ አይልም በአላህ

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

ነገ ሰኞ ነው የቻላችሁ ጹሙ

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

አሁን አንድት ክርስቲያን ወገናችን ሰልማለች  አላሃምዱሊላህ

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

አላህ በቂዬ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ እርሱም የታላቁ ዐርሽ ጌታ ነው በላቸው፡፡

التوبة 9:129🤩

Читать полностью…

የሰለምቴዎች ቻናል

መመለሻው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡

Читать полностью…
Subscribe to a channel