snatural | Unsorted

Telegram-канал snatural - NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

91

All the time nature is also natural!

Subscribe to a channel

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

Different countries have different methods of restricting internet access. Some countries use content filtering and censorship to restrict access to certain websites or online services. Others may use bandwidth throttling or other technical measures to limit access to certain types of content or to slow down internet speeds. In some cases, governments may also require internet service providers to block access to certain websites or online services. However, it's important to note that using a VPN to bypass these restrictions may be illegal in some countries, so it's important to research the laws and regulations in your specific location before using a VPN.

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

ሲኖዶስ አይሳሳትም፣ ፓትርያርክ አይሳሳትም የሚል አስተምህሮ የለንም። እንዲህ ዓይነት አመለካከት ያላቸው ካቶሊኮች ናቸው። ሲኖዶስም ይሳሳታል። በታሪክም የኬልቄዶን ሲኖዶስ ተሳስቶ ጉባኤው ራሱ ተወግዟል። ብዙ ፓትርያርኮች ተሳስተው ተወግዘዋል። በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማይሳሳት እግዚአብሔር ነው። እንዲሁም የእርሱ አካል የሆነችዋ ቤተክርስቲያን አትሳሳትም። ሁልጊዜም ልክ ናት። ሲኖዶስ የማይሳሳት የመጨረሻ ወሳኝ አካል ስለሆነ ሁልጊዜ እንቀበለው አይባልም። ሲኖዶሱ ሲሳሳትም ስሕተቱን እናከብራለን እንቀበላለን አይባልም። ነውር ነው። ሲኖዶስ ራሱ በእግዚአብሔር ሕግ ይለካል። ከእግዚአብሔር ሕግ ካፈነገጠ ውሳኔው ተቀባይነት አይኖረውም።
።
የሲኖዶስ የበላይ አካል መንፈስ ቅዱስ ነው። ስለዚህ ከመንፈስ ቅዱስ አስተምህሮ የሚቃረን ሲኖዶስ ከመጣ ይታረማል። ቀኖናን ሦስት ሰዎች ሲሽሩት ለምን ተሻረ ማለትና 70 ሰዎች ሲሽሩት ደግሞ ዝም ማለት አሳፋሪ ነው። እመሰ አማን ጽድቀ ትነቡ: እውነትን የምትናገሩ ከሆነ ሁልጊዜም እውነትን መናገር ነው እንጂ አንዳንድ ጊዜ በዋልድባም ይዘፈናል በሚል የተሳሳተ ብሂል ዘፈንን ማጽደቅ ነውር ነው። የሲኖዶሱን ስሕተት justify ለማድረግ የምትለፉ ሰዎች አድርባይነታችሁንና አጨብጫቢነታችሁን ከማሳወቅ በላይ ፋይዳ የለውም። ገና ለገና አለቅነት፣ የደብር መምህርነትን እና ሹመትን ፈልጋችሁ ከእውነት ጋር ባትጣሉ ጥሩ ነው። ለምእመናንም ክፉ ትምህርትን አታስተምሩ።
።
አንዳንዱ ደግሞ የሥጋ ሞትን ለማስቀረት የነፍስ ሞትን የሚያስከትል ውሳኔን ሲደግፍ እናየዋለን። በእርሱ ምክንያት መላእክት ከሚከፋፈሉ የሰይጣንንም ሐሳቡን ተቀብለን በሆደ ሰፊነት በፍቅር ከመላእክት ጋር ቢኖር ልንል የምንፈልግ ጥቃቅን ሰዎችም አለን። በሃይማኖት እንዲህ ዓይነት ቀልድ አለ እንዴ!? ሰይጣን እንዳይተናኮልህና አካላዊ ጉዳት እንዳያደርድብህ ተስማምተኽው ኑርኮ አይባልም። በጳጳሳቱ ስሕተት ተጠያቂዎቹ ራሳቸው ጳጳሳቱ ናቸው። ምእመናን ምንም ሊጠራጠሩ አይገባም። ራሳቸው በተሳሳቱት ስህተት በፈጣሪ ይጠየቁበታል። እነርሱ ያልፋሉ። ቤተክርስቲያን ግን ለዘለዓለሙ ትኖራለች። የተሳሳቱት ጳጳሳቱ እንጂ ቤተክርስቲያን አይደለችም። ስለዚህ ሁልጊዜም ንጽሕት ቅድስት የሆነች ቤተክርስቲያንን እንጠብቃት። ወደፊት እንዲህ ዓይነት ጳጳሳት እንዳይሾሙ ጥንቃቄ እናድርግ።
።
ለቤተክርስቲያን የሚቀርቧት ሃይማኖታቸው ሌላ የሆኑ ሰዎች ሽመልስ አብዲሳና ዐቢይ አሕመድ ሳይሆኑ የሊቃውንት ጉባኤ ነው። ተወግዘው የነበሩ ሰዎች የመጡት ይቅርታ ጠይቀው አይደለም። ለጳጳሳት የሚበጀው ጠቅላይ ሚኒስትርን ከመፍራት ይልቅ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። አንዳንዱ ደግሞ ከሲኖዶስ አትበልጥም ይልሃል። ከሲኖዶስ እበልጣለሁ ማን አለ!? ደግሞስ ሲኖዶሱ ከእኔ ስለሚበልጥ ስሕተቱንም አሜን ልበል ይባላል እንዴ!? እንዲያማ ካልን ዲዮስቆሮስም ከሲኖዶሱ አልበልጥም ብሎ ከኬልቄዶናውያን ጋር ተስማምቶ መኖር ነበረበት ይባላል እንዴ!? ቅዱስ ገብርኤል በመዓርግ ከእርሱ ከፍ ያለው ሳጥናኤል ሲሳሳት በመዓርግ ስለሚበልጠኝ ብሎ ዝም ብሎታል እንዴ!? ተው እንጂ።

ከመ/ር በትረ ማርያም

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

ዲፕ ፌክ (#deep_fake) እና ሊፕ ሲንክ (#lip_synch) ምንድን ናቸው?

አሁን አሁን እጅግ በረቀቀ መልኩ የሚሠሩ የምስል፣ የቪድዮ እና የድምፅ ቅንብሮች መታየት እየጀመሩ ነው። አንዳንዶቹ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ጭምር በመታገዝ የሚሠሩ ሲሆን እውነት ይሁኑ ሐሰት መሆናቸውን ለመለየት አዳጋቾች ናቸው።

ፊት መቀያየር (face swap)፣ ፊት ቆርጦ ቀጥል (re-face) እና ምስሎችን ማናገር (talking faces) የተወሰኑት የዲፕ ፌክ አይነቶች ሲሆኑ የአይነታቸው ስፋት በፍጥነት እየጨመረ ይገኛል፣ ይህም ከሶፍትዌሮች መዘመን እና ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መዘመን ጋር እንደሚገናኝ የዘርፉ ባለሙያዎች ይጠቁማሉ።

ይህ ምስልን እና ድምፅን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት በማቀናበር የሚሠራ ቴክኖሎጂ ያልተባለን እንደተባለ፣ ያልተደረገን እንደተደረገ አርጎ ለማቅረብ ያስችላል።

ይህ ማለት የመሪዎችን፣ የሚድያ ሰዎችን፣ የታዋቂ ግለሰቦችን ወዘተ ምስል በመውሰድ እና የድምዕ ቅጣዮችን (sound bites) በሊፕ ሲንክ በመጨመር ለማቀናበር ያስችላል። ሊፈጥር የሚችለውን ችግር ማሰብ ቀላል ነው፣ ለምሳሌ የሀገሪቱ መሪ መግለጫ ሳይሰጡ ነገር ግን እንደሰጡ ተደርጎ ለመለየት በሚያስቸግር የምስል እና ድምፅ ቅንብር ሊቀርብ ይችላል።

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

(የቀጠለ) አሁንም ኦርቶዶክሳዊያንን ለማሞኘትና ጥቃታቸውን ለመቀጠል እንደሚፈልጉ ግልጽ የሚያደርጉ ምልክቶች አሁኑኑ ታይተዋል። አሁን በተከታታይ በክልሉ፣ በደኅንነት ግብረ ኃይሉና በክልሎች እየወጣ ያለው መግለጫ ተደጋግፎ የውይይቱን መንፈስ የሚቃረን ነው። የመንግሥት መሪው ጠ/ሚ ከአባቶቻችን ጋር እየተወያዩ የቤተክርስቲያንን ሀበት ለመያዝ ባንኮች መረጃ እንዲሰጡ አዘዋል፣ ሕገወጡ ሲኖዶስ ተብዬና አቶ ሽመልስ ተደጋጋፊ መግለጫ አውጥተዋል፤ ኦርቶዶክሳዊያንን ማሰርና ማሳደዱን ቀጥሏል፤ በአዲስ አበባ አጥቢያዎች አስተዳዳሪዎችን ማግባባትን መካፋፈል ዘመቻ ተጀምሯል፤ ከአባቶች ጋር ስብሰባ ላይ ቁጭ ብለው በሌላ በኩል መሥሪያቤቶች ለሰንበት ስብሰባ እንዲጠሩ ተደርጓል፤ የሰላም ሚኒስቴር ከተፈጠረበት ዕልት ጀምሮ አንድም ቀን ስለ ኦርቶዶክሳዊያን ፍጅትና መፈናቀል ምንም አድርጎ ስለማያውቅ የዛሬውን የፍርድ ቤትን ብያኔ ይፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም። ፍርድ ቤቶች የፈቱትን ንጹሕ ሰው (ግለሰብ ዜጋ) በፖሊስ የሚያሳፍን መንግሥት ይህንን ታላቅ ኦርቶዶክስን ከኦሮሚያ ክልል የማጽዳት የረዥም ጊዜ እቅድ ፍርድ ቤት ስለወሰነ ይህ መንግሥት አያስፈጽምም። ምናልባት ከልባቸው ነው ብለን ለማመን የምንችለው ቅዳሜ ሕገወጦቹ ተይዘው በሕግ ቁጥጥር ሥር ሲውሉና የለበሱት ልብስ ሲወልቅ፣ በሻሰመኔ ሸ አንዲገደል ያዘዙት የክልል ባለሥልጣናት ቁጥጥር ሥር መዋል ሲጀምሩ፣ የቤተክርስቲያኒቷን የባንክ አካውንት ማጥናት የተፈለገበትን ምክኒያት መንግሥት በግልጽ መግለጫ ከሰጠ፣ በግፍ የታሠሩት ሁሉ በነገው እለት ከተፈቱና መንግሥት በግልጽ ይህን ይቅርታ ከጠየቀና የመሳሰሉ ቀላል ሂደት የማይፈልጉ ተግባራትን ካሳየ ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ከሆነ የተለመደው ማዘናጊያና የሰንበት ሰልፍን በማስቀረት በአባቶችና በምእመናን መካከል አለመተማመን ለመዝራት፣ መሪዎችን ማሠር ወዘተ ነው። ጠ/ሚ አብይ በራሱ አንደበት ከአባቶቻችን ጋር ያደረጉትን ንግግርና የደረሱበትን ድምዳሜ ቅዳሜ ከምሽት አስቀድሞ መግለጫ መስጠት አለበት። ይህን ካላደረገ ዛሬ የተነገረው ሁሉ ማዘናጊያ ብቻ ነው።
ስለዚህ እንደ እስከዛሬው ምእመናንና አባቶች በጥንቃቄ መቆም ያስፈልጋል።

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

ጾሙ ከተጀመረም በኋላ ሕዝቡ ወደ አምላኩ እንዳይጮህ እና እንዳይጸልይ ለማወክ የሕዝብ አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙ የመንግሥት ሹማምንት ሊያገለግሉት ኃላፊነት የተቀበሉበትን የሀገሪቱን ሕግ ጥሰው ምእመናን ልጆቻችን ጥቁር ለብሰው ወደ መሥሪያ ቤት እንዳይገቡና በመንግሥት ቢሮዎችም አገልግሎት እንዳያገኙ በተለይም በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት እና አንዳንድ በፌዴራል እና በከተማ መስተዳድር ቢሮዎች ጥቁር የለበሱ እና በሀዘን ላይ ያሉ ልጆቻችንን በማሠር ሲያንገላቱ በዓይናቸው ያዩ ምስክሮች አረጋግጠውልናል፡፡ በዚህም ሹማምንት ስልጣናቸውን ቤተ ክርስቲያንን ለማጥቃት እየተጠቀሙበት መሆኑን እና ለቤተ ክርስቲያናችንም ሆነ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ከፍተኛ ንቀት እና ጥላቻ ያላቸው መሆኑን ተረድተናል፡፡

ይህ በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ እየደረሰ ያለው መከራና በደል በዚህ ዘመን በጉልህ የሚጠቀስ የቤተ ክርስቲያን የስደትና የመከራ ጊዜ ነው፡፡ ይህ የቤተ ክርስቲያን የስደትና የመከራ ጊዜ በቤተ ክርስቲያኒቱ የታሪክ መዝገብ እና በመጽሐፈ ስንክሳር ተመዝግቦ ይቀመጣል፡፡ ለትውልድም ይተላለፋል፡፡ ይህ የፈተና ዘመን ያልፋል፤ ነገር ግን በዚህ ታሪክ ውስጥ ከእውነት ጎን የቆማችሁ ስማችሁ በታሪክ እና በወርቅ ቀለም ሲፃፍ በቤተክርስቲያን ላይ መከራ ያበዛችሁ ክፉ ታሪካችሁን ዛሬ በእጃችሁ ጽፋችሁ አልፋችኋል፡፡

በዚህ አጋጣሚ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውጭ ሌሎች የክልል ርዕሳን መስተዳድሮችና ከተሞች በተለይም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት፤ የሲዳማ ክልላዊ መንግስት፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት፤ የሱማሌ ክልላዊ መንግሥት፤ የቤንሻንጉል ክልላዊ መንግሥት፣ የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት፣ የአፋርና ጋምቤላ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት፤ በጎፋ ዞን የሳውላ ከተማ እና ሌሎች ስማቸውን ያልጠቀስናቸው መንግሥታዊ ተቋማት የቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ በመከተል በአግባቡ ሕግና ሥርዓትን ለማስከበር የወሰዳችሁ ፍትሐዊ እና ሕጋዊ መፍትሔዎችን እናደንቃለን፣ በቤተ ክርስቲያንም ስም እናመሰግናለን፡፡ እንዲሁም ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ብላችሁ ከጎናችን የተሰለፋችሁ አኃት አብያተ ክርስቲያናት፤ የሃይማኖት ተቋማት፣ ድርጅቶች እና ጉባኤያት፤ የእስልምና እምነት ተከታዮች፤ በእምነት የማትመስሉን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ስላደረጋችሁልንና ስለምታደርጉልን እርዳታና ትብብር በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም እናመሰግናለን፡፡
ጸሎተ ምሕላውን ስናውጅ መንግሥት ሕግ አክብሮ እንዲያስከብር፣ የቤተክርስቲያኒቱን ክብር እና ልዕልና እንዲያከብር፣ በሃይማኖታችን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን እንዲያቆምና ወደ ውስጡ ማየት እንዲችል ነበር:: ይህ ድርጊት እስከ አሁን ድረስ ግን መንግሥት ለዘመናት ሕጋዊ ተቋም እና የሀገር ባለውለታ የሆነችውን ቤተ ክርስቲያንን ከመስማት እና ችግሯን ከመቅረፍ ይልቅ የማዋከቡን ሥራ አጠናክሮ ቀጥሎበታል፡፡ በዚህም መንግሥት ችግሮችን ኃላፊነት ተሰምቶት እንዲፈታ ያደርገዋል የሚል እምነት ቢኖረንም አገዛዙ ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ልቡ መደንደኑን መመልከታችን በእጅጉ ልባችንን ሰብሮታል፡፡

በተለይም ቤተ ክርስቲያናችን ያወጀችው የ፫ ቀናት ጸሎትና ምህላ በአግባቡ እንኳን ሳይጠናቀቅ ከመንግሥት ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይን አስመልክቶ በየካቲት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም የተሰጠው የሰልፍ ክልከላ መግለጫ መንግሥት አሁንም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን ቤተክርስቲያኒቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ለማውደምና ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማጥፋት የታወጀ አዋጅ መሆኑን በጽኑ እንድናምን አድርጎናል፡፡

በመግለጫውም፡-
፩ኛ. በእምነቱ አባቶች በተመሳሳይ መልኩ ሰልፍ ተጠርቷል በማለት መጥቀሱ የቤተክርስቲያን የመጨረሻው አካል የሆነው ቅዱስ ሲኖዶስ አውግዞ የለያቸውን አካላት የእምነቱ ተከታይ ማድረግ ብቻ ሳይሆን መብት ያላቸው ሕጋዊ አካላትና የቤተ ክርስቲያን አባቶች አድርጎ መጥራቱ አሁንም ላይ ማብራርያ ለመስጠት መሞከሩ የቤተ ክርስቲያኒቱን ክብር የሚነካ እና የሚያጠለሽ እንዲሁም ሕግና ሥርዓትን ከማስከበር ይልቅ ለሕገ ወጦች ጠበቃ ሆኖ የሚከራከረው መንግሥት መሆኑን ጭምር ለመረዳት ችለናል፡፡ በመሆኑም ቤተክርስቲያን በመንግሥት የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ተሰጠ የተባለው መግለጫ የቤተ ክርስቲያናችንን ሕጋዊ መብት የገፈፈ እና ሕገ ወጥ መግለጫ በመሆኑ ቤተ ክርስቲያን አትቀበለውም፡፡

፪ኛ. ጉዳዩን የውጪ እና የውስጥ ጠላቶች የፈጠሩት ነው በማለት የተለመደውን ፖለቲካዊ ቅርፅ ለማስያዝ መሞከርም ቤተክርስቲንያንም ሆነ ሕዝብን መናቅ በመሆኑ የምንቀበለው አይሆንም፡፡ ቤተ ክርስቲያን በተለይ ላለፉት ፬ ዓመታት በሀሰተኛ ትርክት ልጆቿ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል መከራን ሲቀበሉ ችግሮችን በሆደ ሰፊነት ችላ ያለፈችው የሀገር መሠረት እንዳይናጋ፣ ቅጥሯ እንዳይደፈር በማሰብና በሀገር አንድነት ላይ ባላት የማይናወጽ ጽኑ አቋም ምክንያት መሆኑን መንገር ለቀባሪው ማርዳት ነው፡፡ ጉዳዩ ግልፅ የሆነ የመንግሥት ጣልቃ ገብነት ሆኖ እያለና መፍትሄውም በመንግሥት እጅ የሚገኝ ብቻ መሆኑ እየታወቀ የፖለቲካ ቅርፅ ለማስያዝ መሞከር ችግሩን ያባብሰው እንደሆን እንጂ አይፈታውም፡፡

በሰሞኑም ቤተ ክርስቲያናችን በመዋቅር የምትመራ እና ልጆቿም ድምጽዋን አውቀው በአግባቡ የሚሰሟት መሆኑ እየታወቀ ሆነ ተብሎ ቃላት አጠቃቀሙ እንኳን ኦርቶዶክሳዊ ያልሆነ የሀሰት እና ጸብ አጫሪ የሆኑ መልእክቶችን በአደባባይ የተለጠፉ መሆናቸውን ሲታይ ምን ያህል ጉዳዩን ላልተገባ ፖለቲካዊ ጥቅም እንደተፈለገ ለመረዳት ችለናል፡፡ ይህ ተለጠፈ የተባለውም ሕገ ወጥ ጽሑፍ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ያልሆነና ፈጽሞም ሊሆን የማይችል መሆኑን ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

፫ኛ. የትኛውም ሰልፍ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ማድረግ አይቻልም በማለት የተደረገው ክልከላን በተመለከተም ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ውስጥ መሠረታዊ መብት ሆኖ የተጠቀሰ እና በሕገ መንግሥቱም አንቀፅ ፴ ላይ በግልጽ የተደነገገ በመሆኑ መንግሥት ራሱ የሚመራበትን ሕገ መንግሥት ማክበርና ማስከበር ይኖርበታል፡፡ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከላይ የተጠቀሰው ከፍተኛ መከራና በደል ምክንያት ከብዙ ሺህ ዓመታት በላይ ጸንታ የመጣችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በእኛ በልጆቿ ዘመን ስትፈርስ ዝም ብሎ መመልከት በጭራሽ የሚታሰብ አይሆንም፡፡

   ይህን በደላችንን ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ለማሳወቅ እና መንግሥትም ከሚያደርገው ጣልቃ ገብነትና አፈና ወጥቶ ሕግ እንዲያከብር እና እንዲያስከብር የጠራነው የየካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍም መንግሥት ተገቢውን ጥበቃ በማድረግ እንድናከናውን መፍቀድ አሊያም የጠየቅናቸውን ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄዎቻችንን በአግባቡ እና አንድ በአንድ መመለስ አማራጭ የሌለው መፍትሔ መሆኑን ደግመን ደጋግመን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

   በዚህ ሂደት ውስጥም የሚደርስብንን ሞት፣ መከራና ስደት እኛ አባቶች ከመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ጋር ደስ ብሎን የምንቀበለው እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን እና ሀገራችን ስትፈርስ ቆመን የምንመለከት፣ ዝም የሚል አንደበትና የሚሸከም ኀሊና የማይኖረን መሆኑን በአጽንዖት እናሳስባለን፡፡

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እነዚህ ሚዲያዎች ከአባቶች የሚተላለፈውን መልዕክት ለህዝበ ክርስቲያን በቀጥታ የሚያደርሱ የኦርቶዶክሳዊያን ድምፅ ናቸው።
የኦርቶዶክስ ልጆች ለሆኑ ቢያንስ ለ 20 ሰው Share በማድረግ እንደ አምላክ ፈቃድ ሁሉም እስከ እሁድ 05/06/2015 ድረስ ቢያንስ 1M Subscribers መግባት አለባቸው:: ግዴታችንን እንወጣ።

EOTC TV
➽ የዩቲዮብ ገጻቸው
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስቡክ ገጻቸው
https://www.facebook.com/eotctvchannel

ማህበረ ቅዱሳን
➽ የዩቲዮብ ገጻቸው
EOTCMK" rel="nofollow">https://youtube.com/@EOTCMK
➽ የፌስቡክ ገጻቸው
ፌስቡክ 1፡ http://www.facebook.com/eotcmkidusan/
ፌስቡክ2:
https://www.facebook.com/mahiberekidusan.mkusa/

Tewahido Media Center TMC
➽ የዩቲዩብ ገጻቸው
TMC1" rel="nofollow">https://youtube.com/@TMC1
➽ የፌስቡክ ገጻቸው https://www.facebook.com/tewahedomediacenter

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

፮. በመግለጫው የመጨረሻ አንቀጽ ላይ "..ችግሩን ለማባባስና በሕዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር፣ ሀገርን ወደፈተና ለማስገባት በሚጥሩ አካላት ላይ መንግሥት ሕግ የማስከበር ሥራውን እንደሚሠራ በዚሁ አጋጣሚ ያሳውቃል" በማለት ያስቀመጠውን በተመለከተ፡-

፮.፩. ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የበላይ አካል ከሆነው ቅዱስ ሲኖዶስ አንስቶ እስከ ታችኛው የአስተዳደር መዋቅር አልፎም እስከ ተከታይ ምዕመኖቿ ድረስ የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም የሕዝቧ አንድነት እና የሕግ የበላይነት ጉዳይ ለድርድር እንደማታቀርብ በድጋሚ እያስታወስን ስልጣንን ተገን በማድረግ የቤተ ክርስቲያንችንን ሕጋዊ ጥያቄ በግድያ፤ በእስር፤ በማዋከብ እና በማስፈራራት ሊፈታ የማይችል ይልቁንም መንግሥት የተጣለበትን መንግሥታዊ ኃላፊነት ያለ አድሎ መፈጸም ሲችል ብቻ መሆኑን ቤተ ክርስቲያናችን ዳግም በጽኑ ቃል ለማሳሰብ ትወዳለች፡፡

በመጨረሻም መንግሥት ይህንን መግለጫ ሲያወጣ በጥር ፳፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በሻሸመኔ ከተማ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የተፈጸመውን ሕገ ወጥ፤ አስነዋሪ እና ጭካኔ የተሞላበት የአደባባይ ግድያ እና የሕዝብ ፍጅት ያልጠቀሰና ሐዘኑን እንኳን መግለጽ ያልቻለበትና ያላወገዘ መሆኑን ስንመለከት የመንግሥትን ግልጽ ሚና በቀላሉ ለመረዳት እንድንችል ያደርገናል።

ስለሆነም መንግሥት ሕገ ወጥ አካላትን ድጋፍ ከመስጠት እና የእነርሱ ልሳን ሆኖ በመቅረብ የቤተ ክርስቲያንን ክብር እና ልእልና ከሚያንኳስስ ሕገ ወጥ ድርጊት እንዲታቀብ እያሳሰብን ሕገ ወጡ ስብስቦች እየፈጸሙ ላሉት ድርጊትም የሰጠውን ድጋፍ እና እገዛ በይፋ ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ በመጠየቅ እንዲያቆም እናሳስባለን፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
ጥር ፳፱ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ምንጭ፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

"ከመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ" በሚል ርዕስ በጥር ፳፰ ቀን ፳፻፲ወ፭ ዓ/ም የመንግስት ኮምዩኒኬሽን የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተሰጠ መግለጫ።

በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ እንዲሁም በሕገ ቤተክርስቲያን አንቀጽ ፲፱ ንኡስ አንቀጽ ፫ በተደነገገው መሠረት ጥር ፲፰ ቀን ፳፻፲ወ፭ ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በተፈጠረው ወቅታዊ የሃይማኖት፣ የቀኖና እና የአስተዳደራዊ ጥሰቶችን አስመልክቶ ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ሕገ ወጥ ሲመተ ጵጵስና እና መፈንቅለ ሲኖዶስ ሙከራ በፈጸሙ ግለሰቦች ላይ ሃይማኖታዊ፤ ቀኖናዊ እና አስተዳደራዊ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ የቤተ ክርስቲያናችን የበላይ አካል በኾነው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጡ ውሳኔዎች እና መልእክቶች ተከታታይ መድረኮች በማዘጋጀት ስለ ተፈጠረው የሃገራችን ሕግ እና የሕገ ቤተ ክርስቲያን ጥሰት በቂ ግንዛቤ ሕዝባችን እንዲያገኝ በተደጋጋሚ ከቅዱስ ሲኖዶስ እና ከብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት አማካኝነት መግለጫ እና ማሳሰቢያ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል።

ይሁንና "በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ" በሚል ርእስ በጥር ፳፰ ቀን ፳፻፲፭ ዓ/ም የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ፤ መግለጫው ያስቀመጣቸው ነጥቦች የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ክብር፤ ታሪክ፤ እና እውነታ ቸል በማለት በጉዳዩ ላይ የተሟላ መረጃ የሌላቸው ወገኖች የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲይዙ የሚያስችል መግለጫ በመኾኑ በመግለጫው አንኳር ነጥቦች ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል።

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

ቤተ ክርስቲያን ችግሮቿን በራሷ የመፍታ አቅሙም ልምዱም ያላት መሆኑ እየታወቀ ይህ ችግር በተፈጠረበት ማግስት በማኅበራዊ ሚዲያ አንዳንድ ባለሥልጣናት በውይይትና ድርድር እንዲፈታ እና አቃፊ እንድትሆን በማለት አቃፊ የሆነችን ቤተ ክርስቲያን እንዳልሆነች በማድረግና በተዘዋዋሪ ጫና ለማሳደር የሚደረግ ጥረት በአስቸኳይ እንዲቆም እና የቤተ ክርስቲያንን እጅ ለመጠምዘዝ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት በጽኑ ከመቃወም ባለፈ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የምንታገለው ስለሆነ መንግሥት እንዲህ ዐይነት ድርጊቶችን በአፋጣኝ እንዲያስቆምልን እንጠይቃለን፤

“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሀገር ናት” ተብሎ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትሩ የተነገረላትን ተቋም ለዓመታት ተደርጎ በማይታወቅ ደረጃ የሚደረግላትን መንግሥታዊ ጥበቃ ከመንበረ ፓትርያርክና ሌሎች የቤተ ክርስቲያኗ ተቋማት ላይ ተነሥተዋል፤ ስለሆነም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ባቀረበችው ጥያቄ መሠረት የሚመለከተው የመንግሥት አካል በአፋጣኝ ጥበቃውን እንዲያደርግልን የዜግነት መብታችንን እንጠይቃለን፡፡

መንግሥት ሀገርና ሕዝብን እንደሚያስተዳድር አንድ አካል የዜጎችንና የባለውለታ አይተኬ ተቋማትን ደኅንነት በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆኖ የመጠበቅና ለህልውናቸው ግዴታውን የመወጣት ድርሻውን በፍጥነት በተግባር እንዲያሳየን እየጠየቅን፤ ይኽ ባይሆን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ወልዳ ላሳደገችንና ለምንሳሳላት ቤተ ክርስቲያናችን ተገቢውን መሥዋትነት በመክፈል የሚጠበቅብንን ለማድረግ ዝግጁ መሆናችንን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

ከማንኛውም ፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ በመሆን ትክክለኛና ተአማኒነት ያለውን መረጃ ለሕዝቡ እንድታደርሱ ኀላፊነት ያለባችሁ የመገናኛ ብዙኃን ከማንኛውም አካል ወገንተኝነት ነጻ በመሆን ተገቢውን መረጃ ለሕዝቡ እንድታደርሱ እናሳስባለን፡፡ በዚሁ አጋጣሚ በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ መረጃን የምታሰራጩ የቤተ ክርስቲያናችን ልጆች በዚህ ወሳኝ ወቅት የሚጠበቅባችሁን ሁሉ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

ውድ የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች፣ ሊቃውንት፣ መምህራንና ምዕመናን ዛሬ ላይ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የተደቀነው ፈተና የእያንዳንዳችንንም ሆነ የሃይማኖታችን ህልውና አደጋ ውስጥ የከተተ መሆኑን በመገንዘብ፣ በፍጹም ትዕግሥት፣ በአንድነት፣ በጾሎት፣ በኀዘንና፣ ጉዳዩን ከመቼውም ጊዜ በላይ በቅርበት በመከታተል ለሚጠብቀን ኦርቶዶክሳዊ ተጋድሎ በፍጹም ጥብአት ዝግጁ አንድትሆኑ እናሳስባለን። ይህንን መረጃና አቋም ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን እንድታስተላልፉ በትህትና እንጠይቃለን።

የቤተ ክርስቲያን አምላክ ሃይማኖታችንንና ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን!

ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም.

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ።

@awaqiethiopia

ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::

/channel/awaqiethiopia

Promotion Details
Contestant name: #Beki
Contestant ID: #1097466071

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

⚡️እኛም አሐዱ ብለናል⚡️

እጆላይ ባለው #ስልክ📱 ብቻ ወደ #ሀብት_ማማ ይውጡ ዛሬውኑ ይጀምሩ ከፍታን #ከአሐዱ_ጋር_ያጣጥሙ


🎊 #የአሐዱ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 125 ብር ክፍያ ያግኙ🎁


ይህ ማለት 40 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 5000+1000 ብር #አካውንቶ ላይ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው መልካም እድል ይሁንሎ🙌


እረሶም #አሐዱ ብለው ይጀምሩ👇

/channel/Ahadu_bank_bot?start=r06233247810
/channel/Ahadu_bank_bot?start=r06233247810

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

የመኖሪያ ቤት ሽልማት ለባለ እድለኞች ከአማራ ባንክ፡፡
ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሆንላቹ እየተመኘን የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ ሀገራዊ ለዉጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚዉን ለማሳደግ የተከፈተ ባንኩ ሲሆን በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አስተዋጽዎ ለማድረግ የተጀመረ ባንክ ነዉ ብለዋል። በዚህም ባንካችን ስራ በመጀመሩ ምክንያት ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም ስጦታ ይዘን ቀርበናል እናም እድለኛ ለሆኑ 3 የአዲስ አበባ ወይም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚኖሩ ነዋሪዎች የመኖርያ ቤት አፓርታማ ልንሸልምዎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡
1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
ቀጥሎ ላሉ 100 እድለኞች የ1000 ብር ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ ይህ እጣ የሚቆየው እስከ ሰኔ 30 ሲሆን ሰኔ 30 ላይ በኮምፒዩተር እጣ አወጣጥ ዘዴ በመታገዝ እድለኞችን ሰኔ 30 ላይ በዚ ቻናል ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል፡፡
ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን መቀላቀል እንዲሁም ደግሞ ለዘመድ አዝማድዎ ለወዳጅዎ ለግሩፖች እድላቸውን እንዲሞክሩ ቢያንስ ለ60 ሰዎች ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ብቻ ነው፡፡ ከ 60 ሰው በላይ መጋበዝ እድልዎን ያሰፋል፡፡

መልካም እድል ከ አማራ ባንክ፡፡

@Amharabankb
@Amharabankb
@Amharabankb

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

Gays ewnat new linkun tchanewt

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward.
https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=3520263083

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

https://youtu.be/y42p2rZyXng




Selam selam guadegnoche
Eyuel ebalalew ...... Addis bekefetkut YouTube channel lay dmtsawi guadegnoche yze metchalew endihum bekrbu achachr dramawochn ejmralew


Enante yhenn link bians le 5 sew share Ena subscribe argachu channalachen Ena chlotachen endiadg btaregulgn Des ylgnal

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

What method does have country lock there internet accesses we use with out VPN

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

በተለይ አሁን ላይ Generative Adversarial Networks (GANs) የተባለውን እና ሁለት የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ስልተ-ቀመሮችን (algorithms) በአንድ ላይ በማጣመር የሚሠራውን የቅንብር ሥራ ከእውነተኛው ለመለየት ለዘርፉ ባለሙያዎች ጭምር እጅግ ፈታኝ ሆኗል።

ይህን ችግር በመረዳት የቻይና እና የአሜሪካ መንግስታት ዲፕ ፌክን እንደ ትልቅ የስጋት ምንጭ በደህንነት ፕሮግራሞቻቸው ላይ ቀርፀው አስቀምጠዋል። በተለይ ቻይና በጃንዋሪ 2019 ዲፕ ፌክን ሰርቶ ማሰራጨትን በግልፅ ከልክላለች።

አሁን ላይ ዲፕ ፌክ በራችን ላይ ነው፣ ግን አሁንም ቀላል የፎቶ ቅንብሮችን የሚለየው እና በመተግበርያዎች አማካኝነት የሚያጣራው ሰው በጣም ጥቂቱ ነው። ፌስቡክ ላይ የተፃፈ እና ዩትዩብ ላይ የተወራ ሁሉ እውነት የሚመስለውን ማንቃት የሚገባቸው ሚድያዎች በዚህ ዙርያ ሲሠሩ አይታይም፣ እንደውም ራሳቸው ሐሰተኛ ምስሎችን እና መረጃዎችን አንዳንዴ እያጋሩ እንደሆነ እናያለን።

በዚህ ዙርያ ለመስራት የሚሞክሩት የመረጃ አጣሪ ተቋማት እና ግለሰቦች ደግሞ በመረጃ እጦት፣ ባልተገባ ፍረጃ እና ውንጀላ፣ በድጋፍ ማጣት እንዲሁም በእውቀት ማነስ ሲቸገሩ ይታያል።

ይህን ችግር በተወሰነ መልኩ ለመከላከል መፍትሄው መረጃዎች ሲሰራጩ ከትክክለኛ አካል የወጡ እንደሆነ ማረጋገጥ ዋነኛው ነው። ለዚህ ደግሞ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆችን፣ ድረ-ገፆችን እና የመልቲሚድያ ቻናሎችን አውቆ መከተል አስፈላጊ ነው።
ያገኘነው ከ Ethiopian check ገጽ ነው::

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

አስቸኳይ ማሳሰቢያ
በየአካባቢያችሁ ጥቁር ልብስ በመልበስ ከስራ ገበታቸው የታገዱና የተባረሩ እንዲሁም ሰሞኑን እየተካሄደ ባለው የሰንበት ተማሪዎች፣ የአከባቢ ወጣቶች፣ መምህራንና የተለያዩ አገልጋዮች አፈናና እስራት ሰለባ የሆኑ ካሉ የኢኦተቤ የሕግ ባለሙያዎች ስብስብ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ስለሚሰጥ በ0911780277 ትግስት ብላችሁ መደወል ይቻላል!
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

መንግስት ከአጉል እልከኝነቱ ወጥቶ ከሕገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመተባበር በአደባባይ እየፈጸመ ያለውን የሕግ ጥሰት ዛሬን ጨምሮ በቀጣዮቹ ፪/ሁለት/ ቀናት ውስጥ እንዲያቆም እና ሕግ እና ሥርዓትን እንዲያስከብር፣ በኃይል የወረራቸውን መንበረ ጵጵስና እና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ለቆ ለቤተክርስቲያኒቱ ሕጋዊ መዋቅር እንዲያስረክብ፣ ያለአግባብ ያሠራቸውን ካህናት እና ምእመናን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲለቅ፣ ቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ለፈፀመው በደል በአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፤ በካህናት እና ምእመናን ላይ ለደረሰው ሞት እና የአካል ጉዳት ተገቢውን ካሳ እንዲክስ እና የወደሙ ንብረቶቿን እንዲጠግን በጥብቅ እንጠይቃለን ፡፡

መንግሥት በዚሁ አካሄድ ሕግ እየጣሰ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ክብር እና ልእልና እያዋረደ የሚቀጥል ከሆነ ቤተ ክርስቲያን መንግሥት የጣሰውን ሕግ መሠረት በማድረግ መብቷን ለማስከበር እስከአሁን ድረስ ፍጹም ሰላማዊ የሆነውን እንቅስቃሴዋን አድማሱን በማስፋት በየካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ለማድረግ ያቀደችውንና ያሳወቀችውን ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ያለማንም ከልካይነት በራሷ አደባባይ የምታከናውን መሆኑን እያሳወቅን መንግሥትም ድርሻው ሰልፉ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ብቻ መሆኑን እያሳሰብን ዛሬም ቢሆን መንግሥት ቆም ብሎ በማሰብ ከእኛ ከአባቶች ጋር ሃይማኖታዊ፣ ቀኖናዊና መንፈሳዊ የአስተዳደር ሥርዓታችንን ባልጣሰ መልኩ ለመነጋገር እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት ካደረገ በውይይት ለመፍታት መንፈሳዊ በራችን ክፍት መሆኑንም እናሳውቃለን፡፡

ከዚህ ውጭ ግን በሁለቱ አባቶች መካከል የተፈጠረ ችግር እየተባለ የሚነገረው ፖለቲካዊ ጨዋታ የመንግሥት እንጂ በሀገሪቱ ሕጋዊ ሰውነት የሌላቸውና ከቤተ ክርስቲያን የተለዩ ግለሰቦች ጋር ማነጻጸር ሕገ መንግሥታዊም ሆነ ሞራላዊ የሕግ መሠረት የለውም፡፡

ስለዚህ ቤተ ክርስቲያናችን የጠራችውን ሰላማዊ እና ሕጋዊ የሆነ የመብት ጥያቄ የማፈን ሂደትን በጥብቅ እንቃወማለን፡፡  

የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን እስከአሁን ባደረጋችሁት ጽናትና ተጋድሎ ሃይማኖታችሁንና ቅድስት ቤተ ክርስቲያንችሁን እንዳላሳፈራችሁ ሁሉ አሁንም ከስሜታዊነት በወጣ ሁኔታ በከፍተኛ ጽናት እና ጥንካሬ የአባቶቻችሁን ድምጽ ብቻ እንድትሰሙ፣ ቤተ ክርስቲያንን በየአጥቢያችሁ ተደራጅታችሁ እንድትጠብቁ፤ ለአባቶቻችሁ መንፈሳዊ ጥሪ ፈጣን ምላሽ እንድትሰጡ፣ እየመጣው ላለ መከራና ስደት ለመንፈሳዊ ተጋድሎ እንድትዘጋጁና በፍፁም መንፈሳዊ ጨዋነት በአንድነት የመጣብንን ፈተና እንድትወጡ አደራ እያልን አባታዊ መልእክታችንን እያስተላለፍን ሰላማዊ ሰልፉን በተመለከተም በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝርዝር መግለጫ የምንሰጥ መሆኑን እያሳውቅን በዚህ ጥቃት መስዋእትነት የከፈሉ እና ያረፉ ልጆቻችንን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት በክብር ያሳርፍልን እያልን ጸሎተ ፍትሐትም በየደረጃው የሚከናወን መሆኑን እያሳወቅን በተለያዬ ጊዜ ዛሬን ጨምሮ በወለቴ እና በሰበታ ከተሞች የደረሰውን የአካል ጉዳት እና ሞት እግዚአብሔር ምህረት እና መጽናናቱን ያድልልን፡፡ እግዚአብሔርም ገድላችሁን፣ ጽናታችሁንና ጸሎታችሁን ይቀበል፤ የቅዱሳን አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ 

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

“እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ”
የካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም.
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጥር ፳፱ እስከ የካቲት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ለ ፫ ተከታታይ ቀናት በመላው ዓለም የታወጀው የነነዌ ፆም እና ምሕላ መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ::


በትንቢተ ዮናስ በሰፊው እንደተጠቀሰው የነነዌ ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት ላይ ስለአመጹ እና ግብራቸውም በእግዚአብሔር ፊት አጸያፊ በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ዮናስን “ተነስተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ ክፋታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቷልና በእርስዋ ላይ ስበክ” በማለት አዘዘው፡፡ ትንቢተ ዮናስ ምዕ ፩ ቁጥር ፪ ዮናስም ድምፁን ከፍ አድርጎ ለነነዌ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ሲሰብክ “የነነዌ ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፤ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ፡፡ ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ ደረሰ፤ እርሱም ከዙፋኑ ተነስቶ መጎናጸፊያውን አወለቀ ማቅም ለበሰ፤ በአመድም ላይ ተቀመጠ፡፡ አዋጅም አስነገረ፤ በነነዌ ውስጥ የንጉሡንና የመኳንንቱን ትእዛዝ አሳወጀ፤ እንዲህም አለ ሰዎችና እንስሶች፤ ላሞችና በጎች አንዳችን አይቅመሱ፣ አይሰማሩ፣ ውኃንም አይጠጡ፤ ሰዎችና እንስሶችም በማቅ ይከደኑ፣ ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ጩኸት ይጩኹ፤ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ፡፡ እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደሆነ ማን ያውቃል፡፡ እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውንም አየ፤ እግዚአብሔርም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተጸጽቶ አላደረገውም” ትንቢተ ዮናስ ፫፡ ፭-፲

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ይህን የነነዌ ሰዎች ፆም መነሻ በማድረግ የነነዌ ሰዎችን በምሕረቱ የጎበኘ አምላክ እኛንም በምሕረቱ ይቅር ይለን ዘንድ በየዓመቱ በአዋጅ በመፆም አምላካችንን ስንማጸንበት ኖረናል፡፡ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባዔ በጥር ፳፮ ቀን ፳፻፲፭ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በወሰነው መሠረት የካቲት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም የተጠናቀቀው የነነዌ ፆምና ምሕላ ልዩ በሆነ በመንፈሳዊ የንስሐ ጸሎት በሰላም ተጠናቋል፡፡

በምሕላውም ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ጀምሮ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ ካህናት፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ አገልጋዮች እና ምእመናን እንደነነዌ ሰዎች ጥቁር ለብሰን ጠዋትና ማታ በጸሎት ፤ በምሕላ፤ ቀን በቅዳሴ እንዲሁም በሰባቱ የጸሎት ጊዜያት ፈጣሪያችንን ስንለምን እና ስንማጸን የቆየንበት ምክንያት በቤተክርስቲያናችን ላይ የመጣው ፈተና እጅግ በጣም ከባድ በመሆኑ ነው፡፡

በዚህ የጾምና የንስሐ ወቅት ምእመናን ልጆቻችን የአባቶቻችሁን ጥሪ ሰምታችሁ፤ የሹመኞችን ማዋክብና እስር ሳትፈሩ ጥቁር ለብሳችሁ ጠዋትና ማታ በጾምና በምሕላ፣ ቀን በቅዳሴ በቤተክርስቲያን ቅጥር እየተገኛችሁ ለአምላካችን ያቀረባችሁትን ጸሎት እና ምሕላ እግዚአብሔር ሰምቶ ለችግራችን መፍትሄ፣ ለሀገራችን ሰላምን እንደሚሰጠን እምነታችን ጽኑ ነው፡፡ እናንተም ምእመናን የቤተ ክርስቲያንን ጥሪ ሰምታችሁ ለሃይማኖታችሁ፣ ለሀገራችሁ አንድነትና ሰላም ያላችሁን ጥልቅ ፍቅር ስለገለፃችሁም ያገኘነው መንፈሳዊ ብርታት ሳንገልፅላችሁ አናልፍም፡፡

በእግዚአብሔር ቸርነት፣ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እና በቅዱሳን አማላጅነት፣ በመላእክት ተራዳኢነት በፍፁም ፍቅርና አንድነት የያዝነውን ጸሎት እና ምሕላ አጠናቀናል፡፡ ችግራችንን ለአምላካችን በለቅሶ እና በጩኸት ነግረናል፡፡ ከዚህ በኋላ መከራው ቢጸና፣ የመከራው ጊዜ እንኳን ቢረዝም እግዚአብሔር በመከራ ውስጥ ሊያፀናን እና ሊያበረታታን አስቦ በመሆኑ በፍፁም አንናወጽም፡፡ ከእነኚህ መከራዎች በኃላም ታሪክን ጽፈን ሃይማኖታችንን ጠብቀን እና አስጠብቀን በመንፈሳዊ ጽናት እና ተጋድሎ እንሻገራለን፡፡

ጥቃቱ የቤተ ክርስቲያንን እውነት በካዱና በእውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን መካከል ነው፡፡ ይህም የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሃይማኖት፤ ቀኖና እና አስተዳደራዊ ሕግጋትን ጥሰው ሕገወጥ የጳጳሳት ሢመት በመደረጉ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ቅዱስ ሲኖዶስ በሕገ ቤተ ክርስቲያንና በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሠረት በጥር ፲፰ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ይህን ጥሰት የፈፀሙትን ግለሰቦች አውግዛ ከቤተ ክርስቲያን ኅብረት የለየቻቸው ቢሆንም ጉዳዩ ከግለሰቦቹ በላይ በመንግሥት ስልጣን ላይ ባሉና ጽንፈኛ በሆኑ ፖለቲከኞች እንዲሁም የሌላ እምነት ተከታዮች ጭምር የሚደገፍ በመሆኑ ቤተ ክርስቲያንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት ይገኛል፡፡

እየተፈጸመ ያለው ድርጊት በሰማያዊ መንፈሳዊ ዓለምና በምድራዊ ሥጋዊ ዓለም መካከል ስለሆነ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥም የቤተ ክርስቲያን ክብርና ተቋማዊ ልዕልና ተደፍሯል፡፡ የቤተክርስቲያን ቅጥሮች መሣሪያ በያዙ አካላትና በመንግሥት የጸጥታ መዋቅር በኃይልና በጉልበት ተወሯል፡፡ ሊቃነ ጳጳሳት አባቶች ለብዙ ዓመታት ከኖሩበት አህጉረ ስብከት ያለአንዳች የሕግ መሠረት በጸጥታ መዋቅሮች ተባረዋል፡፡ በነጻነት የመንቀሳቀስ መብቶቻቸው ተገድቦም በግዞት ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ ተደርገዋል፡፡ ወደ አህጉረ ስብከታቸውም ተመልሰው መግባት እንዳይችሉ እቀባ ተደርጎባቸዋል፡፡ ካህናት አባቶች እና ምእመናንም ያለአንዳች የሕግ መሠረት በየእስር ቤቱ ያለበቂ ምክንያት በሕገወጥ መንገድ ታጉረዋል፡፡ በጸጥታ ኃይል ከመጠን በላይ ከመደብደባቸው የተነሳ የሞት፣ የከባድ እና ቀላል አካል ጉዳት እንዲደርስባቸው ምክንያት ሆኗል፡፡ በአጠቃላይም በመንግሥት ኃይሎች ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሞባቸዋል፡፡

ቤተ ክርስቲያን ይህ ሁሉ በደል ቢፈጸምባትም ናዛዜ ሕዙናን የሆነው አምላካችን ለቤተ ክርስቲያናችን እና ለሀገራችን መፍትሔ እንዲያመጣልን፣ መንግሥትም ወደ ልቡ ተመልሶ ቤተክርስቲያንን እንዲያከብርና እንዲጠብቅ በሚል ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ይህን ጾም የነነዌ ሰዎች እንዳደረጉት ጥቁር ለብሰን በፍፁም ኃዘን ወደ አምላካችን እንድንጮህ ቅዱስ ሲኖዶስ ትእዛዝ ባስተላለፈበት ማግስት በሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሕገወጡን ቡድን በኃይል ለማስገባት በመንግሥት የጸጥታ መዋቅሮች በተወሰደ አሰቃቂ እርምጃ እስከ አሁን በደረሰን መረጃ ቁጥራቸው ከ፴ በላይ የሚሆኑ ካህናትን እና አገልጋዮችን ጨምሮ የቤተ ክርስቲያናችን ልጆች ቅጥሯ አይደፈርም፣ ቤተክርስቲያን በተወገዙ ግለሰቦች አትረክስም በሚል ለሃይማኖታቸው ሰማእትነትን ተቀብለዋል፡፡ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ልጆቿም በደረሰባቸው ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት ምክንያት በሕክምና ላይ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ሁሉ በደል በኋላም እስከ አሁን ድረስ የሞቱትን በአግባቡ መቅበርና የተጎዱትን በበቂ ሁኔታ ማሳከም ሳንችል ቀርተናል፡፡ እነዚህ ሰማዕታት በዚህ ኃጢያት በበዛበት ዘመን ለቤተክርስቲያን እስከሞት ድረስ በመታመን ለቤተ ክርስቲያንና ለምእመናን የጽናት ተምሳሌት በመሆናቸው ቤተክርስቲያን ስትዘክራቸው ትኖራለች፡፡ እንዲሁም ቤተ ክርስቲያን በልጆቿ ላይ እየደረሰ ባለው ሞት፤ እርዛት፤ እስራት እና መልከ ብዙ በሆነው መከራ ብታዝንም ለክርስትና እውነተኛነት ምስክሮች የሆኑ አዳዲስ ቅዱሳን ሰማእታትን በማግኘቷም እጅግ ደስ ትሰኛለች፡፡

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

እናታለም እንደው ምነው ፤ ህመምሽ በእለት መስፋቱ
ንጋትሽ ሰርክ እየራቀ፤ ዘንድሮ ካምና መክፋቱ
ትላንት ልጆችሽ በዘር ስም፤ ሲተራረዱ ተለቅሶ
ለስልጣን ጥም ጦር ሲመዘዝ ፤ገደብ እስኪያጣ ደም ፈሶ
ዛሬ ደሞ ማንነትሽ፤ የተቋጠረባት ተቋም
በክፉ አይን ስትታይ ባይ፤ በእውነት ከፍቶኛል በጣም
አፈርሽ እንደምን ቻለው?  መቀስ ሲያርፍ ከመቀነትሽ
ሳንቲም ባወዛው ጎረምሳ፤ ሲተነበይ ቀነ ሞትሽ
የልብ ምትሽ ሊከፈል፤ ለእርድሽ ሲያዝ ቀጠሮ
የአምና ካችአምናው ይሁን፤ እንደምን ትሆኝ ዘንድሮ?
ነውረኛሽ ከጫንቃሽ አርፎ፤ ካስማሽ በዋሾ ሲመዘን
እንዴት ይኖር ያለማገር፤ እንዴት ይሆን ያለማ'ዘን?

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

፩. በመግለጫው የመጀመሪያ አንቀጽ ላይ "ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት ሰላማዊ በሆነ መንገድ፣ በውስጣዊ አሠራር መፈታት እንዳለበት መንግሥት ያምናል" ያለውን በተመለከተ

፩.፩. እንደሚታወቅ በቤተ ክርስቲያኒቱ አባቶች መካከል የተፈጠረ መለያየት የለም። በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት በአባልነታቸው የሚታወቁ እና የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች ተብለው እውቅና የሚሰጣቸው ነገር ግን አለመግባባት የፈጠሩ ብፁዐን አባቶች የሉም።


የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ፤ ብቸኛ ሕጋዊ ሰውነት ያላት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከመንፈስ ቅዱስ በታች የቤተ ክርስቲያናችን የበላይ አካል የኾነው ቅዱስ ሲኖዶስ በቀኖናው መሠረት አውግዞ የለያቸውን ግለሰቦች አሁንም ሕጋዊ አካላት እንደኾኑ እና እውቅናም እንደሚሰጣቸው የሚያስረዳ መግለጫ ኾኖ ስላገኘነው ተገቢነት የሌለው ነው ብላ ቤተ ክርስቲያን ስለምታምን በመንግሥት ኮምዩኒኬሽን የተሰጠውን መግለጫ አትቀበለውም፤

፩.፪. ሰላማዊት የኾነች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጨረሻው የበላይ አካል በኾነው ቅዱስ ሲኖዶስ በውስጣዊ መንፈሳዊ እና አስተዳደራዊ አሠራሩ የሰጠውን የመጨረሻ ውሳኔ መንግሥት ያወጣው መግለጫ አሁንም የማይቀበለው መኾኑን የሚያመለክት ኾኖ አግኝተነዋል።


፩.፫. በመንግሥት መገናኛ ብዙኅን የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ በማፈን አንድም መግለጫዎቿን እንዳይተላለፉ ከተደረገ በኋላ ይህንን የመንግሥት መግለጫ በእነዚሁ መገናኛ ብዙኅን እንዲተላለፍ በማድረግ ብዙኅኑ አድማጭና ተመልካች የተዛባ አረዳድ እንዲኖረው የሚያደርግ ይዘት ያለው መግለጫ መኾኑን ቤተ ክርስቲያን ትገነዘባለች፡፡
፪. በመግለጫው ሁለተኛ አንቀጽ ላይ "...የተቋማቱን አንድነት የሚፈታተኑ ችግሮች ከውስጥ ሲነሱ በውይይትና በውስጣዊ አሠራር እንዲፈቱ ድጋፍ ሲያደርግ ነበር" ያለውን በተመለከተ

፪.፩. በመግለጫው ከተጠቀሰው በተቃራኒ ቤተ ክርስቲያናችን ሕገ ወጥ ካለቻቸው ግለሰቦች እና ቡድኖች ጋር መንግሥት ጥምረት ፈጥሮ በመንቀሳቀስ ላይ መኾኑን በጥር ፳፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም. ቅዱስ ሲኖዶስ በሰጠው መግለጫ ማሳወቁ የሚታወስ ሲኾን፤ መንግሥት ከዚህ ድርጊቱ አለመቆጠቡን የሚያሳይ ሆኖ አግኝተነዋል፤
፪.፪. መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገባ በቃሉ የሚናገር ኾኖ ሳለ በተግባር ግን ይህ መግለጫ እስከ ተሰጠበት ሰዓት ድረስ መንግሥት የሕገ ወጦቹን ስብስቦች ድጋፍ ከመስጠት ድርጊቱ አለመቆጠቡ እና በምእመናን ላይ ግድያ እስከ መፈጸም፤ የቤተ ክርስቲያናቱን ቅጽር ተዳፍሮ ለሕገ ወጥ ቡድኖቹ በመሳሪያ የታጀበ ድጋፍ በመስጠት የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ቁልፍ ሰብሮ በማስወረር ጭምር የሚፈጽመውን ፍጹም ያልተገባ እና ሕገ ወጥ የኾነ ድርጊት ለአድማጭ እና ለተመልካች ኹሉ ግልጽ ኾኖ ሳለ፤ መግለጫው ከዚህ ቀደም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ከሰጡት እና ቅዱስ ሲኖዶስ መስመር በመስመር ነቅሶ ስህተቶቹን በመግለጽ እንዲታረም ካሳሰበው በተቃራኒ የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን የተሳሳተ መግለጫ ቅጥያ ኾኖ አግኝተነዋል።
፫. በመግለጫው ፫ኛ አንቀጽ ላይ "የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ሁለቱን ወገኖች በማቀራረብ.." ሲል የገለጸውን በተመለከተ
፫.፩. ቅዱስ ሲኖዶስ ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን በሰጠው ምላሽ ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው፤ መንግሥት ተወግዞ የተለየውን አካል ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር እኩያ እና ትይዩ አድርጎ መመልከት መቀጠሉን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አሁንም እየታዘበች ትገኛለች።

፫.፪. ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቅጽሮቿ እየተደፈሩ እና ልዕልናዋ በመንግስት አጋዥነት እየተጣሰ ባለበት በዚህ ሰዓት መልስ ተሰጥቶበት የተዘጋውን የውስጥ አሠራር ጉዳይ ወደ ሽምግልና አውርዶ በማሳየት መግለጫውን ለሚሰሙ ኹሉ ግርታን የሚፈጥር ምሉዕ ምስል የማይሰጥና የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የተልዕኮ ምሰሶ በኾነው "ሽምግልና" በተባለ ክቡር ሃሳብ ላይ መዘባበት ኾኖ በማግኘታችን የተሰጠው መግለጫ ተገቢነት የሌለው ነው።

፬. በመግለጫው አራተኛ አንቀጽ ላይ ከተቀመጡ ሃሳቦች መሐል "...የጸጥታ አካላት የየአካባቢውን ሕዝብና የእምነት ተቋማት ሰላምና ጸጥታ ማስከበር ግዴታቸው ነው" እንዲሁም "... የሚዲያ አካላት ችግሩን የሚያባብሱ ነገሮችን ከማቅረብ መቆጠብ ይጠበቅባቸዋል" በማለት የገለጻቸውን ፍሬ ሐሳቦች በተመለከተ፤
፬.፩. በመግለጫው የተጠቀሰው ሀሳብ ልክነት ያለው ቢሆንም በተጨባጭ እየታየ ያለው ተግባር ግን ቅዱስ ሲኖዶስ በጥር ፳፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ/ም በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው መንግሥት ለሕጋዊቷ ቤተ ክርስቲያን የሕግ ጥበቃ እና ከለላ ከመስጠት ይልቅ በተቃራኒው ለሕገ ወጥ ቡድኖች በተግባር እየሰጠ ባለው ወገንተኝነት የምእመናንን ሕይወት እየነጠቀ እና የቤተ ክርስቲያናችንን ቅጽር በተደራጀ የጸጥታ ኃይል አጀብ እየደፈረ እና እያስደፈረ መኾኑን የካደ መግለጫ መሆኑን ቤተ ክርስቲያን በፍጹም ሐሳቧ ትረዳለች።

፬.፪. የመንግሥት መገናኛ ብዙኅን የቤተ ክርስቲያኒቱን የበላይ አካል የሆነው ቅዱስ ሲኖዶስ የሚሰጣቸውን መግለጫዎች እንዳይዘግቡ በተግባር እቀባ ያደረገው መንግሥታችን ሕሊናዊ እና ሕጋዊ ተግባራቸውን እየፈጸሙ በሚገኙ የሚዲያ አካላት ላይ የማስፈራሪያ መግለጫ በመስጠት የቤተ ክርስቲያናችን ድምጽ ይበልጥኑ ለማፈን በመንቀሳቀስ ላይ መኾኑን በገሃድ ያመላከተ መግለጫ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡ ስለሆነም ፈጽሞ ተገቢነት የሌለው ተግባር ነው፡፡

፭. በመግለጫው ፭ኛ አንቀጽ ላይ "...ሀገር ለማፍረስ በተለያዩ መንገዶች ሞክረው ያልተሳካላቸው ኃይሎች፣ ችግሩ እንዲባባስና እንዳይፈታ ለማድረግ እየሠሩ መሆኑ ተደርሶበታል።" በማለት የተገለጸውን ፍሬ ሐሳብ በተመለከተ፡-
፭.፩. ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በማንኛውም ሁኔታ ሀገር የሚያፈርሱ ተግባራትን የምትጸየፍ፤ ዋነኛ ተልእኮዋም የሀገርን ሕልውና ማስቀጠል መኾኑን በተለያዩ የጦር ሜዳ ዐውዶች ላይ ታቦተ ሕጓን በማክበር ምእመናቶቿን ለትግል በመጥራት ጭምር የሀገርን ሕልውና ያስጠበቀች እና እያስጠበቀች ያለች መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን መንግሥት በመግለጫው የገለጸው ዓይነት ተግባር ቢፈጸም የመጀመሪያ ተቃዋሚ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መሆኗን በድጋሚ ማስታወስ ትወዳለች። ለዚህም ማሳያዋ እያንዳንዱ እንቅስቃሴዋ ፍጹም ሰላማዊ እና የሕግ አግባብ እና መሠረትን ብቻ ተከትላ እየፈጸመች መገኘቷ ነው፡፡
፭.፪. ችግሩ እንዳይፈታና እንዲባባስ የሚፈልጉት ሀገር አፍራሽ ኃይሎች ሕገ ወጥ ቡድኖች መሆናቸውን መንግሥት ጠንቅቆ የሚያውቀውና ልዩ ድጋፍም የሚሰጠው መሆኑን ቤተ ክርስቲያን እያሳወቀች መንግሥትም ሕገ ወጦችን ከመደገፍ እና ከማገዝ ተግባሩ እንዲቆጠብ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በድጋሚ ታሳስባለች።
፭.፫. እንደ መግለጫው ከሆነ ችግሩ የሚፈታው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሕልውናዋን፣ ሕጋዊነቷን፣ ተቋማዊ ነጻነቷን እና ከመንግሥት ልታገኝ የሚገባውን የሕግ ከለላ አጥታ ከሕገ ወጥ አካላት እኩል ስትታይ መሆኑን መግለጫው በግልጽ ቋንቋ ያስቀመጠ መሆኑን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በጽኑ የምታወግዘው እና የምትቃወመው መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#አንድ_የሹመት_ሥርዐት

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን መብትና ክብር አስጠባቂ ኅብረት ወቅታዊ መግለጫ

“ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት፤ቅድስት በምትሆን ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንዲት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን”
ጸሎተ ሃይማኖት

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ላይ የተፈጸመውን ከሕገ ቤተ ክርስቲያን የወጣ እና ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ያፈነገጠ "ሲመተ ጵጵስና" በቀጥታ በቤተ ክርስቲያን ህልውና ላይ የተቃጣና ቅዱስ ሲኖዶስንም ሆነ መንበረ ፕትርክናውን በመገዳደር ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ የተሰነዘረ ጥቃት አድርገን እንደምንወስደው ለመግለጽ እንወዳለን፤

ስለሆነም፡
አሁን ላይ የተፈጠረው ችግር ሊፈታ የሚገባው የቤተ ክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት በመከተል እንደመሆኑ መጠን ለጉዳዩ ባለቤት ለቤተ ክርስቲያን ብቻ መተው አግባብ መሆኑን እየገለጽን መንግሥት ሰላምና ጸጥታ የማስከበር ኀላፊነቱን እንዲወጣ አበክረን እናሳስባለን። የመንግሥት ኀላፊነቱን በአግባቡ አለመወጣት የችግሩ ፈጣሪና መሪ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሁነኛ ማስረጃ ነው። ይህን ኀላፊነቱን ባልተወጣ መጠን ችግሩ ሀገርን ሊያፈርስና ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ወደ ነበርንበት አገራዊ ቀውስ ውስጥ ሊያስገባን የሚችል መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

ጥብቅ ማሳሰቢያ
****
ነሐሴ ፳፯ ቀን ፳፻ ፲ወ፬ ዓ.ም
"""""""""""""""""""""""""""""
አዲስ አበበ -ኢትዮጵያ
""""""""""""""""""""""

ሰምኑን የቤተክርስቲያናችን ባልሆኑ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን አማካኝነት የቤተክርስቲያናችንን አርማ በመጠቀምና የቤተክርስቲያናችን ማኅበራዊ መገናኛዎች በማስመሰል ልዩ ልዩ ዜናዎችን በመሥራት ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማደናገር የሚሞክሩ ድረ ገጾች እየተሰራጩ መሆኑን ደርሰንበታል።

እነዚሁ ድረ ገጾች ላይም በተለይ የቤተክርስቲያናችን ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የሰጡት መግለጫ በማስመሰል የሚያስተላልፏቸው ዘገባዎች ሐሰተኞች ከመሆናቸውም በላይ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ስም የተከፈቱ የቲዩተርም ሆነ የፌስ ቡክ አካውንት የሌለ መሆኑን እየገለጽን ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ማስተላለፍ የሚፈልጉት መልዕክት ካለ በቤተክርስቲያናችን መገናኛ ብዙሃንና በሕዝብ ግንኙነት ድረ ገጾች ብቻ የሚያስተላለፉ መሆኑን እየገለጽን ሕዝበ ክርስቲያኑ ከነዚህ ህጋዊ የቤተክርስቲያናችን መገናኛ ዘዴዎች ውጪ የሚተላለፉ መልእክቶች ሁሉ የሐሰት መረጃዎች መሆናቸውን በመረዳት ህዝበ ክርስቲያኑን ለማደናገር ከተከፈቱ ሐሰተኛ የማኅበራዊ ድረ ገጾች ራሱን በመጠበቅና ለክፉ ዓላማ ማሳኪያ ተብለው የተከፈቱ መገናኛ አውታሮችን እንዲጋለጡ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መልዕክቷን ታስተላልፋለች።

መረጃው ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች።
የኢኦተቤክ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

⚡️እኛም አሐዱ ብለናል⚡️

እጆላይ ባለው #ስልክ📱 ብቻ ወደ #ሀብት_ማማ ይውጡ ዛሬውኑ ይጀምሩ ከፍታን #ከአሐዱ_ጋር_ያጣጥሙ


🎊 #የአሐዱ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 125 ብር ክፍያ ያግኙ🎁


ይህ ማለት 40 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 5000+1000 ብር #አካውንቶ ላይ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው መልካም እድል ይሁንሎ🙌


እረሶም #አሐዱ ብለው ይጀምሩ👇

/channel/Ahadu_bank_bot?start=r00961388530
/channel/Ahadu_bank_bot?start=r00961388530

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

Amhara Bank አማራ ባንክ

ከባንክ ባሻገር ብለን ለአንበሳ አውቶብስ ተጠቃሚዎች የነጻ አገልግሎት እንዲሁም በዛሬው እለት ለሚወልዱ እናቶችም ስጦታ እያበረከትን ነው!

አሁን ደግሞ ለሌላ ሽልማት ይዘጋጁ!

፩ኛ እጣ ፭ መኖሪያ ቤቶች ከእነ ሙሉ እቃው መሃል አዲስአበባ ላይ!

፪ኛ እጣ ፲፭ Suzuki የቤት አውቶሞቢል!

፫ኛ እጣ ፻፭ ስማርት ቲቪዎች!

፬ኛ እጣ ፼ ስማርት ስልኮች!


፭ኛ እጣ በእየቀኑ የ500 ብር ሽልማት!

፮ኛ - እንዲሁም ሌሎች የስጦታ መርሃግብሮች አሉን


በዚህ ውድድር ለመሳተፍ ማድረግ ያለብዎ!

1. በቅድሚያ ይህንን ሊንክ ነክተው ይቀላቀሉን!
/channel/+I06GRWT1eTw4M2U0
/channel/+I06GRWT1eTw4M2U0
/channel/+I06GRWT1eTw4M2U0

2. በመቀጠልም ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ15 ሰው በማጋራት እጩ ይሁኑ!


ማስታወሻ - ለብዙ ሰው ባጋራችሁ ቁጥር የመሸለም እድልዎ የሰፋ ነው!

መልካም እድል!

አሸናፊዎችን በዚሁ ገጻችን የምናሳውቅ ይሆናል።

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

❇️Cent Bee Official Telegram Bot

🎁Cent Bee ቦትን ተጠቅመው ልክ ሲገቡ
የ 100 ብር ስጦታ በካርድ መልኩ ያገኛሉ በተጨማሪም አንድ ሰው ወደዚህ ቦት ሲጋብዙ 50 ብር ይሰጣል💳

💸 ይህን የመጋበዣ Link በ ቤትዎ ሆነው ለሰው በማጋራት ብቻ በ ወር ውስጥ
ከ5,000 እስከ 10,000 ብር ታገኛላችሁ 💰

🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ ገንዘብ ያግኙ
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

/channel/FreeCentBee_bot?start=r0044548048

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

https://m.youtube.com/watch?v=1hMVeENjVew

Читать полностью…

NATURE😘🙇‍♂👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧🌈

Watch ""ሰላም የቅኝት ቤተሰባች እፀገነት እባላለሁ የቅኝት ፌስቲ ባል ላይ ተወዳዳሪ ነኝ ስራየ በቅርብ ቀን በቅኝት ቲዩብ ይለቀቃል ሰብስክራይቡ አርጉልኝ"" on YouTube
https://youtu.be/3x93OfkInl4

Читать полностью…
Subscribe to a channel