songsmore | Unsorted

Telegram-канал songsmore - ያህዌህ ንሲ

99

#መዘምራኑም በአንድነት ሆነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እያከበሩ እግዚአብሔር ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ እያሉ በአንድ ቃል ድምጻቸውን ወደ ላይ ከፍ አድርገው🔥በዜማም ዕቃ ሁሉ እግዚአብሔርን ባመሰገኑ ጊዜ፥ #ደመናው የእግዚአብሔርን ቤት ሞላው። #የእግዚአብሔር #ክብር የእግዚአብሔርን ቤት ሞልቶት ነበርና ካህናቱ #ከደመናው የተነሳ መቆምና ማገልገል አልተቻላቸውም!

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel