አሁን ኢትዮጵያ ከ ማዳጋስካር የምያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ
Debub Radio በኢትዮ ሳት ላይ
11165 H 45000
መልካም እድል ለብሔራዊ ቡድናችን 💪👌👍
ቻይናሉ በጣም ምርጥ ነው
ጥራት አለው ድምፅ 🔈 አለው
የሀገራችን ቻናሎች አብሮይገባሉ
Kana Tv ጨምሮ
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው
WOW 👌👌👌
ሆርን ፓኬጅ ቀስ በቀስ እየሄዱ ነው💲💲💲💲💲 😝 ዛሬ ሙሉ የፍልም ቻናሎች ተዘግቷዋሉ👇
Hornsat islamic 💲
Hornsat music💲
Hornsat series💲
Hornsat hindi💲
Hornsat action💲
Hornsat kids💲
Hornsat drama💲
ለሎቹ ደሞ እንደዛው ይቀጥላሉ
ስጀመር የአፍሪካ ቻይናል አያስተማምንም
@southdish
🖥የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ MATCHDAY 20 ቅዳሜ የሚደርጉ ጫዋታዎች።
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
🖥#EPL
⏰9:30 ቀን
Everton Vs Newcastle
⏰12:00 ምሽት
Man City Vs Sheffield
⏰2:30 ማታ
Arsenal Vs Man Utd
⏰5:00 ማታ
Southampton Vs Aston Villa
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
🖥IRIB Varzesh | IRIB /// |
🛰 Intelsat 62°E 11555 V 30000
🔐 Encryption : Biss Key |
🛰Intelsat 62°E 11555 V 30000
🖥BEIN SPORT FEED 100%
🛰Eutelsat 3.1°E 10960 H 7500
🔐 Encryption : BISS KEY
📡 Dish Size 180 cm (ku band)
🖥PTV SPORT(EPL)
🛰Paksat 38°E 4005 V 15555
🔐 Encryption : Free
📡 Dish Size 180 cm (C band)
🖥 Matchi TV
🛰 Yamal 49°E 3705 H 15285
🔐 Encryption : Free
📡 Dish Size 180 cm (C band lnb)
በተጨማሪ በሌላ ሊጎች
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
#LALIGA
⏰10:00 ቀን
Eibar Vs Sevilla
⏰12:15 ምሽት
R. Madrid Vs Levante
⏰2:30 ማታ
Valencia Vs Elche
⏰5:00 ማታ
Villarreal Vs Sociedad
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
#BUNDESLIGA
⏰11:30 ቀን
Dortmund Vs Augsburg
⏰11:30 ቀን
B. Munchen Vs Hoffenhiem
⏰2:30 ማታ
Rb Leipzig Vs Leverkusen
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
#SERIEA
⏰11:00 ቀን
Bologna Vs Milan
⏰2:00 ማታ
Sampdoria Vs Juventus
⏰4:45 ማታ
Inter Vs Benevento
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Join👉 https://t.me/joinchat/SbDtBIsyR6i0d1Ew ™
ጥያቄ ካላቹ 📩 INBOX
👉 @Sami_znewgen ®
And በተጨማሪ @Seidking1
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
HornSport 2 HD እና PTV SPORT
ያለ ምንም ወጭ በነፃ
Liverpool vs
Manchester United
አሁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በእንግሊዘኛ ቋንቋ እያስተላለፈ ነው ።
NSS12@ 57°E
TP: 10985 H 45000 FTA
WOW ለLifeStar 9090 ተጠቃምዮች Amos ያሉት 5sport 4k እና one 4k ያለምንም Cccam ያለምንም internet እየሰሩ ነው በCW
11103 V 30000
5 Sport 4k
CW: 8B 92 5C 79 8C 12 19 B7 00 00 00 00 00 00 00 00
ONE 4k
CW: ED A8 FC 91 F0 13 0F 12 00 00 00 00 00 00 00 00
@southdish 👌
📍📍ETHIOSAT
1000%%%
ከ13 በሀላ
🔺FANA
🔺WAITA
🔺ETV
🔺OBS
🔺OBN
⭕️⭕️⭕️ይወጣሉ የተረጋገጠ መረጃ ነው፡፡
🔰🔰🔰ሁሉም ETHIOSAT ከአሁኑ በማሰራት ዝግጅ ይሁኑ፡፡
0922145242 / 0984931042
እንደምን ናችሁ የSouthdish ተከታዮች
ዛሬ ስለ ሆርን ፓኬጅ ትንሽ ማብራሪያ
ልስጣችሁ Horn Pakege ማለት
እዝሁ ጎረበታች የሶማሌያ ፓኬጅ ስሆን ሶማሌያ ብዙም የቴክኖሎጂ እድገት የላትም ስለዚ
አብዛኛው የቴክኒክ ችግሮች ስላሉ
ከሌላ ቻይናል እየወሰደ ማሳየቱን ቀጥሎዋል # የምወስድበትን የቻይናል አርማ ራሱን መደበቅ የማይችሉ ናቸው
ከBein sport እየሰረቀ ስያሳይ ቀነቃበት
አሁን ደግሞ ከSuper sport Albania
ሰርቆ ማሳየት ጀምሮዋል ስነቃበት የግድ
መዘጋቱ አይቀሬ ነው Horn Pakege
የራሱ የሆነ ስቱዲዮ የለውም ስለዝ
ቻናሎቹ አስተማማኝ አይደሉም የቁጩ ናቸው
👉👉 @southdish 👌
ነገ ከቀኑ 10:00 ስል 🇮🇪 Vs 🇪🇹
በነፃ ለማየት 📺
CAF 1---4 ማስገባት ላአቃተው
ይሄ ምርጥ አማራጭ 💪 RTI 1 🇮🇪
ጨዋታውን እንደምያሳይ በ💯 ገልጸዋል
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው
ቻናሉ የምገንቀት አቅጣጫ
SES 4 22°E ሲሆን Strong TP👇
3846 H 3220 🤙🤙
የድሽ አቀማመጥ በ K-BAND
CANAL Pakege የኢትዮጵያ Canal አይደለም የፖርቹጋል Canal ነው ከሰራቹ በሃላ እዛው በ C-BAND LNB
ከነ ሳሙናዉ ትቀይራላቹ ድሹ ከናይል ሳት አጠገብ ነው በጣም መዘቅዘቅ ይፈልጋል ድል ለብሔራዊ ብድናችን
@southdish👌👌👌
ጨዋታ ብያልቅም
ለቀጣዩ ጨዋታ ይጠቅማል
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው
ማክሰኞ 10:00 ላይ ከአይቮሪኮስት ጋር
ያለውን ጨዋታ በዝ ማየት ይቻላል
ETV News (3705 R) back on Belintersat 1 @ 51.5° East (C Band)
ETV Sport (3705 R) back on Belintersat 1 @ 51.5° East (C Band)
@southdish👌
Bad News for HORN Pakege 💲
ከኢትዮ ሳት ጋር የምገባው የሶማልያ ፓኬጅ ሆርን ፓኬጅ መቆለፍ 💲💲 ጀምሮዋል
ዛሬ 2 ቻናል ተቆልፏል ብያን ከአንድ ሳምንት በሀላ ሁሉም ይቆለፋሉ
በምንም አይነት ሰርቨር አልከፈቱም
⭕️⭕️እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ የEFL CUP ጫወታወች
⏰⏰ቀን 9:15
ARSENAL 🆚 SOUTHAMPTON
⏰⏰ምሽት 2:30
CHELTENHAM 🆚 MAN.CITY
📍📍ጣሊያን SEARI A
⏰⏰ቀን 11:00
ROMA 🆚 SPEZIA
⏰⏰ምሽት 2:00
MILAN 🆚 ATELANTA
⏰⏰ምሽት 2:00
UDINESE 🆚 INTER
⏰⏰ምሽት 4:45
FIORENTINA 🆚 CROTONE
📍📍LALIGA
⏰⏰ አመሻሽ 12:15
SEVILLA 🆚 CADIZ
⏰⏰አመሻሽ 2:30
SOCIEDAD 🆚 BETIS
⏰⏰ምሽት 5:00
ALAVES 🆚 R.MADRD
LIVE COVERAGE ALL GAME
ሆርNE ስፓORT ዜና (1)
ሆርNE ስፓORT (2)
ሆርNE ስፓORT (3)
ሆርNE ስፓORT (4)
YES 🔺ስፓርት 1
YES 🔺ስፓርት 2 ኤችD
YES 🔺ስፓርት 3 ኤችD
YES 🔺ስፓርት 4
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች
⏰ 11:00
Sheffield United
🆚
Tottenham Hotspur
⏰ 1:30
Liverpool
🆚
Manchester United
⏰ 4:15
Manchester City
🆚
Crystal Palace
📺HORN SPORT 2/ 3 /4
📡NSS12 57E
♻️10985 H 45000
____
📺 SOPRT 2HD/SD
📡AMOS 4W
♻️10971 VER 3000
♻️11030 VER 27500
____
📺 SPORT 1SD
📡 AMOS 4W
♻️ 11470 Ver 27500
___
📺 IDMAN
📡AZERSPACE 45E
♻️ 12688 HOR 05000
📺 PTV sport 🇵🇰
📡 paksat 38°
4004 V 15555
@southdish
-----------------------------------------------------------
🏴 ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ቀን ⏰ 09:30 | ዎልቭስ 🆚 ዌስተብሮም
▫▫▫▫
አመሻሽ ⏰ 12:00 | ሊድስ 🆚 ብራይተን
▫▫▫▫
አመሻሽ ⏰ 12፡ዐዐ | ዌስተሀም 🆚 በርንሌይ
▫▫▫▫
ማታ ⏰ 2፡30 ፉልሀም 🆚 ቼልሲ
▫▫▫▫
ምሽት ⏰ 5:00 ሌስተር 🆚 ሳውዘሀምፕተን
▫▫▫▫
📺 HORN SPORT 2
📡 NSS12 57E
📟10985 H 45000
▫▫▫▫▫▫▫▫
📺 SOPRT 2HD/SD
📡 AMOS 4W
📟 10971 VER 30000
📟 11030 VER 27500
▫▫▫▫▫▫▫▫
📺 SPORT 1SD
📡 AMOS 4W
📟 11470 Ver 27500
▫▫▫▫▫▫▫▫
📺 IDMAN
📡 AZERSPACE 45E
📟 12688 HOR 05000
WOWO የተረጋገጠ መረጃ በHorn sport የምተላለፉ
የእንግሊዝ ፕሪሜሊግ ጨዋታ
ቅዳሜማታ 2:30 ላይ ፉላሀም Vs ቼልስ
በHorn sport 3 ላይ 👌💯
እሁድ ማታ 1:30 ስል በላንክሻየር ደርብ
ሊቨርፑል Vs ማን ዩናይትድ በHorn sport 2 ላይ 💯👌
እሁድ ማታ 4:15 ስል ማን ስት Vs ክ/ፓላስ በHorn sport 4 ላይ 💯👌
የተረጋገጠ መረጃ ነው 💯💯💯
በፎቶ ከፈለጋችሁ ከስር ተመልከቱ 👇👇👇👇
@southdish 💪💪💪
#ስለ_ኢትዮሳት
ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራችሁ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።
1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ ማለትም ከዛሬ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል።
2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል
3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን ለማግኘት HD ሪሴቨር ያስፈልጋል።
4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሴቨር የሚሰሩት ውስን(14) ቻናሎች ብቻ ናቸው።
5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል።
6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል።
7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 SUPERTECH
በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው።
👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው
8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት ይቻላላል።