ሁሉ ጊዜም ይህንን እናድርግ - በቤታችን ዘወትር መጽሐፍ ቅዱስ ይኑረን፡፡ - ዘወትር መጽሐፍ ቅዱስን እናንብብ፡፡ - ሕይወታችን በመጽሐፍ ቅዱስ የታገዘ ይሁን፡፡ - በተግባር በማድረግ መጽሐፍ ቅዱስን እንኑረው፡፡ ልበ አምላክ ዳዊት “ አንተ እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።” እንዳለ፡፡ መዝ 118፡11፡፡