የራዕይ 11 ሁለቱ ምስክሮች
የመጨረሻው ዘመን ት/ት
#part 3
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
👍@SpiritRevival👍
👍@SpiritRevival👍
የመቶ አርባ አራት ሺዎቹ መታተም
ኃላፋውያን - ታሪካውያን - አይዲያሊስት - ፊውቸሪት.
የሚባሉት እነማን ናቸው?
Part #1 and Part #2
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
🔥@SpiritRevival🔥
🔥@SpiritRevival🔥
#ሴቶችም #ወንዶች የተሸወዱበት
🚨 #የህይወት መንገድ 🚨
ፍፃሚያቹ እንዳይበላሽ ምፈልጉ ከሆነ..
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ከ ትምህርቱ በኋላ መባከን ቀረ
መንፈሳዊ ህይወቴ የተቀየረበት
ምክንያት ይሄ ነው
15Min🚨
#ሁሉም ሊሰማው የሚገባ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ሰይጣን ተሸንፎአል
The Devil Is Defeated!
🫵ሁሉ ክርስቲያን ሊያውቀው የሚገባ እውነት
⛪️በቤተክርስቲያን የዲያብሎስ ውጊያ ላይ በማተኮር ምክንያት የዲያብሎስ መሸነፍ ሲታወጅ ብዙ አይሰማም ለዚያም ነው ይህን የማስተምረው.
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
✔️@SpiritRevival✔️
✔️@SpiritRevival✔️
መንፈስ ቅዱስ - ቴዲ ታደሰ😭😭😭😭
የምር ይሄ መዝሙር ካልነካህ ራስህን ፈትሽ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
የነጭ አሜሪካዊያን ምስክርነት
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
ትላንት እሁድ ነጮች የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው በድንገት በአምልኮ መሐል ወደ ቸርች ገብተው ማምለክ ጀመሩ ከዛም ከፕሮግራም በኋላ እንዲህ ብለው ምስክርነት ሰጡ እኛ እዚህ ትሪፕል ሆቴል አልጋ ይዘን ነበር እናም ድምፅ ይሰማን ነበር ከዛ የሆነ ክብር በላያችን ላይ ሲፈስ ተሰማን ከዛ በፋጥነት ድምፁ ወዳለበት ስንመጣ በእርግጥ ቸርች ሆኖ አገኘነው ውስጥ ስንገባ ከባድ ክብር ነበር የተሰማን በጣም ገርሞናል... ተባረኩ ድጋሜ ኢትዮጵያ ስንመጣ መጥተን እንካፈላለን ብለው ሄዱ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🚨ተዘጋጁ ቀጣይ እሁድ🔥🔥🔥
በዚህ መዝሙር ሄቨን ግቡ 🔥🔥
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረው ያ አስተሳሰብ፣ በእናንተም ዘንድ ይሁን፤
ፊልጵስዩስ 2፥5
→Very deep teaching
👍የኔን ሕይወት 90° የለወጠ እውነት
የምር ትለወጣላችሁ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
ሰላም ውድ የቻናሉ ቤተሰቦች
ነገ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ በዚህ account
👉 @BereketMeshehRevival
መጠየቅ ትችላላችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን ጉዳይ እንደ ወጣት የሚፈጠርባችሁን ሁሉ መጠየቅ ትችላለቹ የምችለውን እኔን ያሻገረኝን እና የረዳንኝን እውነት አወራለሁ እኔን በተመለከተ ያላችሁን ጥያቄም እናገራለሁ ጥያቄዎቹን ሰብስቤ እመልሳለሁ ::
ጠፋ ያልኩት ኔትዎርክ ስለሚጠፋ ነው ያለሁበት አከባቢ
እወዳቹዋለው. 😍
🗣በልሳን መፀለይ🗣
→እግዚአብሔርን በጥልቅ መንገድ
ማመስገኛ ስጦታ
→ስለልሳን ያለው ያልተገባ ትምህርት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
✅@SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
ምስክርነት
እግዚአብሔር እረድቶአቸው ሰዎች ከነገሩኝ ምስክርነቶች አንዱን ሼር ላድርጋችሁ
Meskel ebalalehu kezihi befiti dewiyelih neber enam lene ena lebetesebe tseliyilign biye nebere kezam dinigetegna moti maletim legna beteseb bechelemaw alem moti taqido neber enam yihimi le enate mehonun tenagerki yezane enate tama nebere yihenin ferese alki ewinetim bechelemaw alem yomoti dinkuan indi tekel feligo neber getam bedesita lewutoti ahun inate bedena nw yalechiwu ,yihim bicha aydelem abate egirulayim ine salnegirhi tseliyiki isumi tefewuso ali kibir legetayihun 🔥🔥
Getayibarikih inde simih lehager bicha ayidelem lealem
Bereketi yargihi💥🔥🔥🔥🔥
ሴቶች ከ 2 ወንዶች ተጠንቀቁ😡
✝#ለክርስቲያን ሴቶች🚨
ሴቶች ስሙት እና እራሳቹን አድኑ
(Share እና ሼር)
ብዙ ትምህርቶችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ዛሬ ማታ ከነበረው አገልግሎት ምስክርነት ባጭሩ
→Adis Engel tegeltelign😳😳😳
→Enam elaye lay holy spirit like water eyezenebe neeeew
Evangelist David Lynn ትንቢት
በኢትዮጵያ ላይ ሪቫይቫል ሲነሳ አያለው በኢትዮጵያ ላይ ቀጣይ የሚነሳው ሪቫይቫል የአምልኮ ሪቫይቫል ነው ሰዎች ወደ ሰማይ እጆቻቸውን አንስተው እግዚአብሔርን ሲያመልኩ አያለው አዲስ የአምልኮ ሪቫይቫል ይነሳል ብሎአል።
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@spiritrevival @spiritrevival
@spiritrevival @spiritrevival
🌳🍊 የሰው ልጅ ''አትብላ !"በሚል ቃል እንዳይበላ የተከለከለውን የዛፍ ፍሬ ሲበላ አይኑ ወደ እርሱ ና ወደ አጋሩ ሄዋን ተከፈተ ። ይህን ተከትሎ እርቃኑን መሆኑን ተገነዘበ። ወዲያውኑ የወሰደው እርምጃ የበለስን ቅጠሎች ሰፍተው ማገልደምና እርቃናቸውን መሸፈን ነበር።
📖የሁለቱም ዐይኖች ተከፈቱ፤ ዕራቍታቸውን መሆናቸውንም ተገነዘቡ። ስለዚህ የበለስ ቅጠል ሰፍተው አገለደሙ።
ዘፍጥረት 3፥7
ይህንን የበለስ ቅጠል ሰውነትን ሙሉ በሙሉ መሸፈን የማይችል ትንሽ ቆይቶ የሚረግፍና እርቃናቸውን መልሶ የሚያጋልጥ ነው።
እራሳቸውን ለመሸፋፈን ያደረጉት ድካማቸው ና ጥራታቸው ከንቱ ነበር. ይህ ሙከራቸው የእርስ በርስ መተፋፈራቸውን ለጊዜው ቢሆን የሸፈነ ቢመስል ቅዱስ እግዚአብሔር ወደ እነርሱ በመጣ ጊዜ ግን ይህ ጥረታቸውን ምድራዊም ብልሃታቸው በፊቱ እርቃናቸውን ከመቆም ሊታደጋቸው አልቻለም ነበር። (ዘፍ 3 ፥ 8 - 10 )
አንዱን አለመታዘዝ ተከትሎ በሰው ልጆች ላይ የተከስተው እርቃን በሰው ልጆች በራሳቸው በተዘየደ መላ አይሸፈንም።
አዳም በሰፋው ግልድም መወገድ ያልቻለውን እርቃን በእየሱስ ክርስቶስ ምሳሌነት ከተሰዋው የእንስሳ ቆዳ የተሠራ ልብስ እንደተሸፈነ መፅሀፍ ይናገራል ።
📖እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) ከቈዳ ልብስ አዘጋጅቶ አዳምንና ሚስቱን አለበሳቸው።
ዘፍጥረት 3፥21
ይህንን የ ቁርበት ልብስ ለማግኘት አንድ ህይወት መሰዋት ነበረበት አዳምና ሔዋን በሠሩት ጥፋት ምንም ያላጠፉ እንስሳ ታሪዶ ልብስ ሆናቸው ።
ይህም እንስሳ የሚያመለክተው የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግደው የእግዚአብሔር በግ እየሱስ ክርስቶስን ነው ።
ተባርከዋል
በረከት ሪቫይቫል 🔥🔥
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
🫨⛈⛈😶🌫እኔ በአይኔ አይቻለሁ የሚገልጡ ክብር እጅግ በጣም ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔርን በአምልኮ ስናመልከው የጌታ መገኘት ራሱ መጥቶ ባለንበት ቦታ ይሰፋል በውሆች ላይ ሰፎ የነበረው የእግዚያብሄር መንፈስ በአምልኮ በኛ ላይ ይሰፋል። በአይናቹ መመልከት ትችላላችሁ ።
የእውነት በውሀዎች ላይ ሰፎ የነበረው የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተም ላይ ይሰፋል ቀጣይ እሁድ እንዳትቀሩ። !
መንፈሳችሁ በእግዚያብሔር ክብሩ አየር አጥሮት በመገኘቱ ይንሳፈፋል።🔥
የዚህን እና ሌሎችንም ጥያቄዎች አንስቻለሁ
ሁላችሁም ብትሰሙት ትጠቀማላችሁ ::
👇👇👇👇
፦ ማርቆስ 13:32 ኢየሱስ ስለመጨረሻው ዘመን ምን እንደሚሆን ከተናገረ ቡሀላ ማርቆስ 13:32 ላይ:-ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መልአክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም፡፡ ይላል አዲሱ ትርጉም፦ ልጅም የሚለው ቃል ወልድ ብሎታል የኔ ጥያቄ ኢየሱስ የሚመጣበትን ቀን አያውቀውም ነው ወይስ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
የእባብ ትልቁ ጠላት ንስር ነው ምክንያቱም ካለበት ይመጣ እና በአፉ ስለሚይዘው ነው
ልክ ከያዘው በሁአላ ከፍ ወዳለ ተራራ አውጥቶት ከአለት ጋር ስለሚያጋጨውና ስለ ሚገለው ነው
ክርስቲያኖችም አንደበታቸው አፋቸው ጠላትን ማባረሪያ መቀጥቀጫ መሳሪያቸው ነው በአንደበታቸው የጌታን ቃል ሲያውጁ ጠላትን ይቀጠቅጣሉ::
ሁኔውን ሳይሆን ቃሉን ተናገር ::
Mesheh Revival🔥
✅ @SpiritRevival ✅@SpiritRevival
እንደማንኛውም ሰው እየኖርን የተለየ ውጤት መጠበቅ ፈፅሞ የለብንም :: ጌት እንደ ሐዋርያቱ ዘመን በድንቅ እና በተአምራት በመካከላችን ሲሰራ ማየት ካሻን እነርሱ ሕይወታቸውን በሰጡበት ልክ እኛም ሁለንተናችንን ልንሰጥ ይገባናል "
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
መንፈስ ቅዱስ ቀባኝ
ለዚህ ትውልድ መፍትሄ ልሁን!!!!!
😭😭😭😭😭😭😭ሮሜ 15:19
ይህም የሆነው በመንፈስ ቅዱስ ኀይል፣ በምልክቶችና በታምራት ነበር። በዚህም ሁኔታ ከኢየሩሳሌም እስከ እልዋሪቆን ዙሪያ ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ፈጽሜ ሰብኬአለሁ።
Teaching Dream and
VISION
Deep Truth🔥
By Mesheh bereket Revival
@SpiritRevival @SpiritRevival