🗣ስንት አይነት ልሳን አለ?
🗣የልሳን ጥቅም ምንድን ነው?
በልሳን እንዴት ተሞላሁት?🤔
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
ፀሎት ከእግዚአብሔር ዘንድ አንዳች ኃይለኛ ነገር የምንቀበልበት ቁልፍ ነው ::
"ሰይጣን እናንተን የሚፈራችሁ እናንተ ላይ ካለው ኃይል በላይ
እናንተ ያላችሁን የፀሎት ሕይወት ነው ::"
ስለዚህ አጥብቀን በመፀለይ ትልቁን መንፈስ ተሞልተን ትልቁን ምሽግ በማፍረስ ድልን እንቀዳጅ እና ለሚሊየኖች መፍትሄ እንሁን ::
አሜን
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
#ምስክርነት 6
ከዛሬ 7 ወይም 8 ወራት በፊት በጣም በተስፋ መቁረጥ እና በጨለማ የተዋጠ በሆነ ህይወት ዉስጥ ሆኜ ነበር በ group ላይ program'un እየተከታተልኩ ተፀለየልኝ inbox አዉሪኝ ብሎኝ ብዙ መከረኝ ፀለየልኝ በቃ የዛን ሰዓት መንፈስ ቅዱስ ሲያፅናናኝ ይታወቀኝ ነበር በተስፋ መቁረጥ ተሞልቶ የነበረዉ ህይወቴ ከንደገና በተስፋ ተሞላ። አሁንስ አበቃልኝ ተስፋ የለኝም ባልኩበት አንደበቴ እግዚአብሔርን ከእንደገና ሌላ እድልን ስለሰጠኝ ማመስገን ጀመርኩ ግን ከዚህ ሁሉ በሗላ ግን በህይወቴ የሚመጡት ፈተናዋች በረቱብኝ በዚህ ሁሉ ውስጥ የእግዚአብሔርን ሀያልነቱን መልካምነቱን አባትነቱን ይቅር ባይነቱን በቃ ምን ልበላችሁ እግዚአብሔርን በማላቀው መንገድ ራሱን አስተዋወቀኝ አሁን ላይ ከመንፈስ ቅዱስ ውጪ #ከንቱ እንደሆንኩ ተረድቻለሁ፡ ህይወቴ ተቀይሯል
አልደብቀውም ብርሃኔን በሁሉም ዘንድ ማብራት ጀምሬያለሁ ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን
በመቀጠል ወንድማችን በረከት እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
balefew degmo hamus let stselylgn ye finance source ykefetal blhgn nbr keza benegataw andua ye mom guadegna dewla lagegnsh efelgalew eza jimma negn salaysh endalhed bla tertagn weten teznanten mnamn brr setagn hedech yemigermh ngr esua brr mawtat ena mestet kemaywedut sewoch mehal nbrch kezihm belay demo bzu gze ezih stmeta charsh dewlalgna atakm gn bahunu erasua dewla new egziabher eko ke dngay enkuan zeyt mestet yawkbetal smu ybarek
ዛሬ በውስጤ ያሰብኩት ሃሳብ ነው
ካትሪን ኩልማን አብዛሀኛውን ጊዜ ስትናገር ማንም ሰው ዋጋ ለመክፈል ፍቃደኛ እስከሆነ ድረስ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ በህይወቱ ሊለማመድ እንደሚችል ሙሉ እምነት ነበራት ።
ዋጋ መክፈል ማለት የአንድ ጊዜ ድርጊት ሳይሆን ራስን በመስጠት ይጀምር እና በየእለቱ ከእግ/ር ጋር ለመሆንና ለመከተል ቁርጠኝነትን ይጠይቃል።
ካትሪን ለመንፈስ ቅዱስ ቃል በመታዝዝ በአሁኑ ዘመን ላለችው እና ለክርስቶስ አካል ለሆነችው ቤተክርስቲያን ምሳሌ ይሆን ዘንድ መንፈስ ቅዱስን በመስማት ትክክለኛ ውሳኔ ያደረገችበትን ጊዜ እንደምሳሌ እንወስደዋለን ::
ስለዚህ የመንፈስ ቅዱስ ሰጦታ በሕይወታችን ለመለማመድ እድንችል
ዋጋ ለመክፈል እንዘጋጅ ሀያላን
እየገባ ያለ Revival አለ ኢትዮጵያ በር ጋር ደርሶአል በጌታ ፊት በመትጋት አቀባበል እናድርግለት
👇Join for More👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
ኤሚ ስብከቶአ ጀምረች...
ሕዝቡ የእግዚአብሔር ቃል እንዲሰማ ማንኛውንም መንገድ ትከተል የነበረ ሲሆን ብዙ ሕዝብም እርሶን ለመስማት ከተለያየ አቅጣጫ ይመጣ ነበር ::
በ 1915 አ.ም ውስጥ በተካሄደው በአርሶአ አገልግሎት በአንዱ ላይ ብቻ ከ አምስት መቶ በላይ ሰዎች ተኝተው ነበር ::
ኤሚ ታውቂነትን እያተረፈች የመጣች ሲሆን ትእይንታዊ ከሆነው ስብከቶአም ባሻገር ሴት መሆኖአ እና በወቅቱ ሴት ሰባኪ ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ስለነበር ብዙዎች ከእርሶአ ለመስማት ጉጉት ያድርባቸው ነበር::
በአንዱ የኤሚ ስብሰባ ላይ የኤሌክትሪክ አምፖል ፊቶአ ላይ ፈንድቶ የእሳቱ ነበልባል ፊቶአን ሸፍኖአት ተቃጠለች :: በፊጥነት እየሮጠች በአንድ ወሃ የያዘ እቃ ውስጥ እራሶአን ከተተች ::
ነገር ግን ቃጠሎው ፊቶአን እና አንገቶአን ጎድቶት ነበር ::
በዛ ስብሰባ ላይ ይገኙ የነበሩ ተቃዋሚዎች እና የሚያፌዙ ሰዎች ወደ መድረኩ በመውጣት '' ስለ መለኮታዊ ፈውስ ተሰብክ የነበረችው አመቤት አሁን አሁን ጉዳት ደርሶባታል አለ ::ፍቶአ የተቃጠለ በመሆኑ ዛሬ ማታ ስብሰባ አይኖርም '' ሲል ተናገር ::
ይሄን ስትሰማ ኤሚ በንዴት እየሮጠች ወደ መድረኩ ከወጣች በሁአላ የሙዚቃ መሳሪያ በመጫወት "ህመሜን ሁሉ ከእኔ የሚያነሳው የሚፈሰኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ "
የሚለውን የምትወደውን መዝሙር ዘመረች
ዝማሬውን ከዘመረች በሁአላ ጉባኤው አስደናቂ ተአምር አየ.
ተቃጥሎ እንደ ፍም እሳት መስሎ የነበረው የኤሚ ፊት ሙሉ በሙሉ ተፈወሰ ::
ኤሚ ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት
Join 👇👇👇and Share
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
በመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ ታርክ ውስጥ ምናልባትም ከሀዋርያት ስራ መፅሐፍ በኃላ የ አግዚአብሔርን መንፈስ በመሙላትና በ ኃይል የገለጠ አንደ ማርያ ውድወርዝ አይነት አጋልጋይ አልነበረም ::
በተቀበለችው ኃይልና መንፈሳዊ ጥንካሬ በመፅናት በጣም አደገኛ በሆነ ነውጥና የተቃውሞ ማዕበል ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ እሳት እንዲስፋፋ ያደረገች የእግዚአብሔር ባርያ ነበረች ::
እህት ማሪያ ምድራዊ ማንነቶአን የጣለችና በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ በሙሉላት የኖረች የእግዚአብሔር ወዳጅ ነበረች ::
በሊዝበን ኦሀዮ ግዛት በ1844 አ.ም የተወለደችው ማርያም ዳግም የተወለደችው ማሪያ ዳግም ልደትን የተቀበለችው በሶስተኛው የመንፈስ መነቃቃት ዘመን እድሜዋ አስራ ሶሥት ዓመት ሲሞላ ነበር ::
ወንጌል የነገገራት ሕይወቶ እንደ ሚያበራ ብርሃን እንደ ሚሆን ተንብዮ የነበረ ቢሆንም
በዓለም ሁሉ ለተስፋፋው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ቀዳሚ የሆነ ድርሻለሁ የኖራታል ብሎ ማንም አልገመተም ነበር ::
ማሪያ ሕይወቶአን እየመራች ባለቺበት ሰዓት ላይ ስድስት ልጆች የነበሮአት ሲሆን
አምስቱን በሞት አጥታለች ::
በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆና ጌታ በራእይ እንዲህ አሳያት....
Join👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
መንፈሳዊ ረሃብህ እንደቀነሰ ከምታውቅበት መንገድ አንዱ ማታ ከመጠተኛትህ በፊት ነገ እንደምተፆም አስበህ ተዘጋጅተህ ልክ ሲነጋ እና ጠዋት ሲርብህ ያንን ረሃብ ማለፍ አቅቶህ ነገ አፆማለሁ ዛሬ ልብላ ካልክ ከመንፈሳዊ ረሃብህ የስጋዊ ረሃብህ እደጨመረ በዚህ ታውቃለህ ::
““ስትጾሙ....ማቴዎስ 6፥16 ምን ማለቱ ነው እንደምትፆሙ እርግጠኛ ነው::😍
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Part #5
🚨🚨🚨 የማንቂያ ደውል 🚨🚨🚨
ይሄ የጊዜው መልእክት ነው
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Part 3
🚨🚨🚨 የማንቂያ ደውል 🚨🚨🚨
ይሄ የጊዜው መልእክት ነው
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Part 1
🚨🚨🚨 የማንቂያ ደውል 🚨🚨🚨
ይሄ የጊዜው መልእክት ነው
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
#መሠረት #Foundation
በመሠረት ግንባታ ጊዜ ማንም አያደንቅህም አያጨበጭብልህም::
መሠረቱን ከገነባሐው በኃላ ግን በምታቆመው ህንፃ ብዙ ሰው ይደመማል ይደነቃል ::
ማንም ሰው መሠረት አይቶ አያደንቅም አያጨበጭብም ሰው ሁልጊዜ የሚያደንቀው ህንፃውን እንጂ መሠረቱን አይደለም ::
አንድ ትልቅ ህንፃ ለመቆም ግን ትልቅ መሠረት ይጠይቃል ::
በትንሽ ወይም በደንብ ባልተሰራ መሠረትየሚቆም የትኛውም ቤት ወይም ህንፃ ፍጥነት ስላለው ያስደንቃል ያምራል ግን በዛው ልክ ለመፍረስ ይቸኩላል :: አየህ ጠንካራ መሠረት ላይ ቢሰራ ኖሮ ላይፈርስ ይችል ነበር :: አየህ ትልቅ ህንፃ ማቆም የምትፈልግ ከሆነ ድምፅህን አትጥፍተህ ትልቅ መሠረት መስራት አለብህ. አለበለዝያ "የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ".. እንደሚባለው ይሆናል::
መሠረት ግንባታ እርግጥ ነው ብዙያሠለቻል ያደክማል የዘገየህ ይመስልሀል ነገር ግን በጠንካራ መሠረት ላይ ያልተገነባ ነገር መፍረሱ አይቀሬ ነው እና እባክህ ህንፃህን ከማሳየትህ በፊት አጥብቀህ መሠረትህን ሥራ ::
አለበለዚያ ይዘህ የምታልቀው ሰው ብዙ ነው.
የብዙ ሰው እንባ በእጂህ ይሆናል::
ስለዚህ የተተውክ የተረሳህ ያልቻልክ የደከምክ ቢመስልህም የመሠረት ሥራ እመነኝ መጨረሻው ያስደስታል::
ትልቅ አገልግሎት እንዲኖርህ ከፈለግህ ድምፅህን አጥፍተህ ትልቅ መሠረት ስራ::
ያ ሲሆን ከአንተ ጋር የሚገቡትን ልጆች በደንብ መያዝ ትችላለህ::
አለበለዝያ ድንገት ታይቶ እንደሚጠፋ ጤዛ እድሜው ያጠረ አገልግሎት ይኖርሀል::
እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል
“አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።”
ምሳሌ 4፥23
“ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥..”ምሳሌ 1፥5
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
“ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።”
— ዮሐንስ 16፥13
በዚህ ክፍል ውስጥ ሶስት ነገሮችን እናያለን
1. መንፈስ ቅዱስ ወደ እውነት ሁሉ ይመራናል።
ለመንፈስ ቅዱስ መሪነት Sensitive ከሆንን ፣ ፈቃዱን ስንፈልግ ትክክለኛውን ውሳኔ እንድናደርግ ይረዳናል ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ፈቃዱን እንድናደርግ ይጠቀማል።
2.መንፈስ ቅዱስ በእግዚአብሔር ስም ያናግረናል።
ክርስቲያን ከሆንክ ፣ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ እየተናገረህ ነው ያለው።
ባዳመጣችሁትና የሚያዛችሁን በሰማችሁ መጠን እርሱን በተሻለ መስማት ትችላላችሁ።
3. መንፈስ ቅዱስ የሚመጡትን ነገሮች ያሳየናል።
ውሳኔ ስንወስን ፣ መንፈስ ቅዱስ በዚያ ውሳኔ ላይ ተጽዕኖ
ሊያሳድሩ ወይም ሊነኩ የሚችሉ የወደፊት ክስተቶችን ሊገልጥልን
ይችላል። እንደ ክርስቲያን ፣ ወደ እውነት ሁሉ የሚመራን ፣
በእግዚአብሔር ስም የሚናገሩ ፣ እና የሚመጡትን ነገሮች
የሚያሳየን በሕይወታችሁ ውስጥ ቀድሞውኑ መንፈስ ቅዱስ
በሥራ ላይ ነው።
👇👇👇join 👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
አግዚአብሔር አርሱ ባሰበላችሁ ሰዓት
ባሰበላችሁ ቦታ እራሱ በፈለጋችሁ ስፍራ ላይ እንድትገኙ ያደርጋችሁአል
በ ትእግስት ጠብቁ
በተረፈ አንተን መጠበቅ ብዙ ተስፋ አለው የሚለውን መዝሙር ስሙት 😁
#ውርደት አደለም🚨
👉ለወንጌል የሚከፈል መሰዋአትነት ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም::
~ለእየሱስ ብላችሁ ያለ እርሱ መኖር አልችልም ብላችሁ የቀረባቹትን ሰው መተው ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም።
👉ወንጌልን በመስበካችሁ በጓደኞቻችሁ ሙድ ቢያዝባችሁ ቢቀለድባችሁ ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም።
~ይሄ ጴንጤ ቢሉአችሁ ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም።
👉ለወንጌል ቤተሰብ ዘመድ ቢተዋችሁ ቢርቃችሁ ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም።
“በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።”
— ማርቆስ 8፥38
~#እኔ #በእየሱስ #በማመኔ #አላፍርም
የተወደዳችሁ ናችሁ ሻሎም!
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
#እየሱስ #የመምጫውን #ቀን #ለምን #አላውቅም #አለ? #እራሱ #አምላክ #አደል?
“ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።”
— ማቴዎስ 24፥36
~>እዚህ ጋር እየሱስ ይሄን ሲናገር በሥጋ ወራት ላይ ሆኖ ነበር
~>አዚህ ጋር እራሱ አምላክ ሆኖ እንዴት አላውቅም ይላል የሚል ጥያቄ ያሰነሳል::
~>እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነበር
~>ወደ መድር በመጣ ጊዜ አምላካዊ ባህሪውን:ስልጣኑን:ሁሉን አዋቂ ነቱን በገዛ ፈቃዱ ለአባቱ አስገዝቶ እራሱን ባዶ አድርጎ ነበር የመጣው
“ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥”
— ፊልጵስዩስ 2፥7
~>በዚህ ሰዓት እየሱስ ክርስቶስ እራሱን ባዶ አድርጎ በምድር ላይ ስለመጣ
ያውቅ የነበረው አውቀት እግዚአብሔርን አብ የሚገልፅለትን ብቻ ነበር
~>በዚህ ሰዓት እግዚአብሔር መቼ እንደሚመጣ ስላልገለፀለት እንደ ሰው ውስንነት ነበረበት
~>ነገር ግን ይሄ ውስንነት አሁን እየሱስ ጋር የለም
~> እርሱ ከሞት ከተነሳ በሁአላ ወደ ሰማይ አርጎአል
~>በአብ ቀኝ ተቀምጦአል
~>መቼ እንደሚመጣ ያውቃል አልፎም ሁሉን ያውቃል::
~>ምክንያቱም እርሱ አሁን በሙሉ ስልጣኑ እና ክብሩ ነዉ ያለው
“ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።”
— ማቴዎስ 28፥18
~>እየሱስ አሁን ሁሉን ያውቃል ሁሉን
~>በሁሉ ቦታ ይገኛል
~>ሙሉ አምላካዊ ስልጣን አለው ኃይል አለው::
ተባርካችሁአል!
👇👇join በሉ👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅@SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
ዊሊያም ሲሞር
" የመንፈስቅዱስ አቀጣጣይ "
አንዲት ሴት በጣም ውብ በሆነ መነፅ ሯ ዉስጥ አሻግራ እያየችኝ መጋቢ ሆይ፣ በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት አምናለሁ ነገር ግን ጩህት እናጫታታው ፊፅ ሞ አይመቸኝም አለች።
የእኔ እህት ልክ እንደኔ ነሽ :: በእግዚአብሔር ህዝብ መካከል የሚገለጡ ብዙ የማይመቹኝ ድርጊቶች አሉ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ሲመጣ ግን ያስደስቱኛል በማለት መለስኩላት ::
ባለ መስማማት ሁኔታ ውስጥ ሆና ትንሿን አፈን ጠመም አደረገች :: እኔም በመቀጠል ፤ ትንሿ እህቴ ሆይ ወደ ፀሎት ክፍል ሒደሽ ለመንፈስ መንፈስ ቅዱስ ጥምቀት መፀለይ የምትፈልጊ ከሆነ፣ እባክሽ አሁን ልጅ መንፈሱን ስትምይ ግን እንዴትጮሂ በተቻለ መጠን እራስ ሽን ለመሆን ሞክሪ። አልኳት .
እራሷን እናነ ቀነቀች በእርግጥም መሄድ እፈልጋለሁ አለች።
በግምት ከፀሎት ክፍሉ ሃያ አምስት ሜትር እርቀት ላይ በሚገኘው ቢሮየ ውስጥ በስራ እየተጣደፈኩ ሳለሁ ድንገት በሓይል ሠንጥቆ የሚወጣ ድምፅ ሰማሁ። በፍጥነት የቢሮየን በር ከፍቸ ስውጣ ልክ እንደተተከሰ ጥይት ተፈናጥራ ከፀሎት ቤት ወደ ውጭ በመውጣት እየዘለለችና በጩኸት የጌታን ስም እየጠራች ትሮጥ ነበር። በጣም ዘመናዊና ውድ ቢሆነ ልብስ አጊጣ ፍፁም እርጋታ በተሞላ ሁኔታ የነበረችው ያች እህት ስትደንስ፣ ስትጨፍር ፣ ስታለቅስ፣ ልሳን ስትናገርና በእንግሊዘኛ ቋንቋ እግዚአብሔርን ስትባርክ መስማት የሚያስገርም ነበር ::
👇 Join and Share👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔥🔥🔥🌧🌧🌧🌧🌧
ይሄን መዝሙር ብሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው.......
ልጠግበውም አልችልም 😭😭😭
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
እድሜዋ አርባ አመት በሞላ ጊዜ እህት ማሪያ በብሔራዊ ደረጃ ከፍተኛ እውቀና አግኝታ
ነበር።
የተለያዩ ቤ/ክ ኖች ድንዛዜን በሚሰብረው እና ሰዎችን በደስታ እና በሀሴት ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንዲፈልሱ ለሚያደርገው አገልግዎቷ ለይታው አውቀዎት ነበር።
በተለያየ የህይወት ጎዳና ላይ ያሉ ሃኪሞች ፣ ጠበቶች ፣ ስካራሞች እና አመንዝራዎች በእርሷ አገልግዎት ተቀይረው በመንፈስ ቅድስ ይሞሉ ነበር።
በ1885 ዓ.ም ላይ በነቢረ አንድ የእርሷ አገልግሎት ላይ ፖሊሶች ሲናገሩ እንዲህ አይነት አስገራሚ ለውጥ በከተማችን ላይ አይተን አናውቅም ። ከተማዋ ፈጽሞ ከወንጀል የፀዳች በመሆኑዋ የምንሰራው ሥራ አጥተናል ሲሉ ተናገሩ።
አንድ የዜና ዘጋቢ ስለ እህት ማሪያ ሲቀፍ ከተፈጥሮ በላይ በሆነ ሀይል ውስጥ በመሆን ድንነት አጃን ስታሳርፍባቸው ይወድቊ ነበር ።
በወደቀበት ቦታ ላይ በፍሳሽ ግፊት እንደ ሚሰራ ማሽን የእግዚአብሔር ፀጋ በውስጣቸው እንደምን ታደርግ ነበር ብየአል።
ብዙም ሳይቆይ ጌታ ማርያን ለበሽተኞች እንድትፀልይ ይናገራት ጀመር። በመጀመሪያ ከነበራት የወንጌላዊት ጥሪ የሚያወጣት መስሎ ስለታያት ለመቀበል ተቸግራ ነበር። እግዚአብሔርም በዚህ አገልግልግሎት ውስጥ እንድትገባ ፈቃዱን ግልፅ ባደረገላት ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል በማጥናት በፈውስ ላይ ያለውን መለኮታዊ ፈቃዱን መስበክ ጀመረች። የፈውስ አገልግሎቷን ስትጀምር ብዙዎች ከህመም የተፈወሰ እና ለጌታ ህይወታቸውን የሰጡ ሰዎችን በተመለከተች ጊዜ የወንጌል እና የፈውስ አገልግዎት በተጎዳኝነት አብረው የሚሔዱ መሆናቸውን ተገነዘበች ::
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
የቀጠለ.....
መላክትቶች ወደ ክፍሎአ መጥተው በምእራብ ወደ ሚገኘው የሳራ መስክ እና ሀይቅ ወዳለበት ስፍራ ወስደዋት ወርቃማ በሆነ እህል የተሞላ ሰፊ እርሻ ታይ ነበር ::
ይህ እንዳለፈ መስበክ ትጀምር እና ያየችው ወርቃማ የእህል ነዶ መውድቅ ይጀምራል ::
እየሱስ በራእዩ ውስጥ እህሉ ስወድቅ እንዳየችው በስብከቶአ መወደቅ እንደሚጀምር ይናገራታል ::
በመጨረሻ ማሪያ እንደተረዳችው ለጥሪው ምላሽ እስካልሰጠች ድረስ ፍፁም ድስተኛ ልትሆን እንደማትችል በመሆኑ በሕይወቶአ ለመጣው ለዚህ ታላቅ የእግዚአብሔር ራእይ
'እሺ' ብላ በመመለስ ጌታ በታላቅ ኃይሉ እንዲቀባት ጠየቀች ::
ማሪያ መስበክ ስትጀምር ብዙዎች በንሰሀ እና በእንባ ሕይወታቸውን ለጌታ ለመስጠት ወደ መድረክ ይሮጡ ነበር ::
በዘመናችን በስፋትለሚታዩት የመንፈስ ቅዱስ ምልክቶች እህት ማርያ ፋና ወጊ አገልጋይ ነበረች ማለት ይቻላል::
ይቀጥላል...
Join👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
#እግዚአብሔር ለ ጆን ግራሀም ሌክ የተናገረው
በግንቦት 1920 እ.አ.አ ሌክ ስፖኬንን በመልቀቅ ወደ ፖርትላንድ ኦሪጎን ከተዘዋወረ በሁአላ በስፖኬን የተመሰረተው አይነት ሐዋርያዊ ቤትክርስትያን በፖርትላንድ በመመስረት በዚህ ስፍራ በማገልገል ላይ ሳለ የመላአክት ራእይ ተቀብሎ ነበር ::
ሌክ በራእዩ የተመለከተው ወደ እርሱ የተላከው መልአክ የሐዋርያት ሥራን መፅሐፍ በበአለ ሃምሳ የነበረውን መንፈስ ቅዱስ የወረደበትን ክፍል ካሳየው በሁአላ መልአኩ በበአለ ሃምሳ የነበረውን መንፈሳዊ ራእይና መገለጥ በአዲስ መልኩ ሲገልጥለት
''ይህ እግዚአብሔር በእየሱስ ልብ ውስጥ የገለፀው በአለ ሃምሳ ነው ::
ይህንን ለመያዝ ጥረት አድርግ አጥብቀህ ይሄን ፈልግ :: ሰዎች ስለዚህ እንዲፀልዩ አስተምር ::
በሰዎች ውስጥ ያለውን መሻት እና ጥያቄ ሊ መልስ የሚችል : የጨለማውን ኃይል ሊያሸንፍ የሚችል ይህ ብቻ ነው ::"" በማለት ነበር ::
ከዚያን ቀንም በሁአላ ሌክ የጌታን ቃል ለመፈፀም ለተጠራበት መለኮታዊ ጥሪ ከቀደመው በላይ : በሆነ ጥንካሬና መሰጠት ራሱን ማዘጋጀት ጀመረ :: በቀጣዮቹ አስራ አንድ አመታት በአሜሪካ ግዛቶች ሁሉ በሄደባቸው ስፍራ ሁሉ በየከተማው ተመሳሳይ አብያተ ክርስቲያን በመመስረት አገልግሎቱን ማስፋፋቱን ተያያዘው::
Join 👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
Part #6
🚨🚨🚨 የማንቂያ ደውል 🚨🚨🚨
ይሄ የጊዜው መልእክት ነው
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Part 4
🚨🚨🚨 የማንቂያ ደውል 🚨🚨🚨
ይሄ የጊዜው መልእክት ነው
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Part 2
🚨🚨🚨 የማንቂያ ደውል 🚨🚨🚨
ይሄ የጊዜው መልእክት ነው
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
" ይቅርታ "
“ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና።”
— መዝሙር 130፥4
~ > ዋጋ ሳትከፍል በቀላሉ ማድረግ ችለህ አሸናፊ የምትሆንበት መንገድ ይቅርታ ነው ።
~> እራስህን የተሻልክ አርገህ መቁጠር ከፈለክ ይቅርታ የመጠየቅ አቅምህን ፍትሽ
= ) አትዋረድም
=) ዝቅ አትልም
~ > ይቅርታ የጠየከው ሰዉ ይቅርታ ስላልከው ለአንተ ያለው አስተያየት የሚቀንስ ከመሰለህ
ይቅርታ የመጠየቅ ደረጃ ላይ ደርሻለው ለማለት አያስደፍርም
ምክንያቱም እስከ አሁን ያ ሰውዬ በአይምሮህ ውስጥ ነው ያለው ።
~ > ይቅርታ ማለት ደግሞ በአይምሮህ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ይቅርታ በማድረግ ያጠፋትን ጥፋት መርሳት ነው ::
~ > ይቅርታ ማድረግ ካቃጠህ የበደለህን ሰዉ በአይምሮህ ይዘሀው ነው የምትዞረው ስንት መገለጥ የምትይዝበትን ቦታ ያጣብባል
=> ስለዚህ ፍታው ይቅርበለው 🙏❤️ ማረው ያደረገህ ቢያሳዝንም እንኳን 😭እኛ እራሳችን ምህረት የተደረገልን ስለሆንን “ስለ ብዙዎች የኀጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።”
— ማቴዎስ 26፥28 (አዲሱ መ.ት)
“በእርሱም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ባለጠግነት መጠን፣ በደሙ በተደረገ ቤዛነት፣ የኀጢአትን ይቅርታ አገኘን፤”
— ኤፌሶን 1፥7 (አዲሱ መ.ት)
ይቅርታ የተደረገለት ሰዉ እንዴት ይቅር ማለት ይከብደዋል ? በጭራሽ አይከብደውም
ዝም ብላህ ምህረት አድርግለት
ዝም ብለህ ምህረት አርግላት ይቅርበለዉ ❤️ #ፍቅር ይበልጣል “ጥል ክርክርን ታስነሣለች፤ ፍቅር ግን ኃጢአትን ሁሉ ትከድናለች።”
— ምሳሌ 10፥12
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Soldier of The Cross😭😭
#Amazing Song
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
ድርጊታችሁ ውሳኔአችሁን ሳይሆን ሃሳባችሁን ነው የሚያሳየው
ድርጊትን አርጎ ከመፀፀት ገና ከመጀመሪያው በሀሳብ ደረጃ ሲደርስ ድርጊቱ እስከተፈጠረ እስኪመስላችሁ ድረስ ልታስቆሙት ይገባል
የምታስቡት ሃሳብ ኃይል አለው