spiritrevival | Unsorted

Telegram-канал spiritrevival - SPIRIT REVIVAL

-

@Bereket_Revivalist

Subscribe to a channel

SPIRIT REVIVAL

ከዚህ መዝሙር በሁአላ
ቀጥታ ወደ ፀሎት🙏😭😭
በእጅጉ የባረከኝ መዝሙር ነው
sʜᴀʀᴇ🔻sʜᴀʀᴇ🔻sʜᴀʀᴇ
🔸
@SpiritRevival🔸
🔸
@SpiritRevival🔸
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

♻️#ሉሲፈር ♻️#አጋንንቶች ♻️#ዳይነሰሮች እነማን ናቸው ከየትመጡ 🧐 በ ዘፍ 1:1 እና በ ዘፍ1:2 መካከል የነበረው ዓለም ምንድነው?
📌ሕይወት ለዋጭ ትምህርት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯sʜᴀʀᴇ 💯
💡
@SpiritRevival💡
💡
@SpiritRevival💡
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🚨የመፅሐፍ ቅዱስ ደራሲ🚨
⚜መንፈስ ቅዱስ ነው⚜
#ሉተር በመንፈስ ቅዱስ አሰራር
አያምንም ነበር
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🤔ባለማወቅ የምትከፍለው ዋጋ
ለማወቅ ከምትከፍለው ዋጋ እጅጉን ይበልጣል ስለዚህ አስተውሉ 📚🙏
💯 sʜᴀʀᴇ 💯
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ዛፍ አደለህም🌳
👉ያለህበት ቦታ ካልተመቸህ ተንቀሳቀስ ምክንያቱም አንተ ዛፍ አደለህ ሰው አጠብቅ።
#ለፀሎት ተንቀሳቅስ
#ለቃሉ ተንቀሳቅስ
#ስፖርት ለመስራት ተንቀሳቀስ
ወዘተ...
🚨ብቻ አንተ ዛፍ አደለህም ወደ ፊት መሄድ መንቀሳቀስ መለወጥ ስፍራ መቀየር ትችላለህ።
💯 sʜᴀʀᴇ 💯
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🚨መንፈስ ቅዱስ ማን🚨
ነው?
#ህይወት ቀያሪ ትምህርት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

... ✍ purpose
👉 ኖህ ~ መርከብ ለመስራት ተፈጠረ
👉 አብርሀም ~ ለአባትነት ተፈጠረ
👉 ዮሴፍ ~ ትውልድ ለማትረፍ ተፈጠረ
👉 ሙሴ ~ ህዝብ ነፃ ለማውጣት ተፈጠረ
👉 ኢያሱ ~ ህዝቡን ከነአን ለማስገባት ተፈጠረ
👉 ዳዊት ~ ለንጉስነት ተፈጠረ
👉 ሰሎሞን ~ መቅደስ ለመስራት ተፈጠረ
👉 ማርያም ~ ክርስቶስን ለመውለድ ተፈጠረች
👉 ዮሀንስ ~ መንገድ ለመጥረግ ተፈጠረ
🛎 አንተ ና አንቺ ምን ለማድረግ ተፈጠራቹ ?
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️
ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

⚡️የእኔን ሕይወት የቀየረ #መረዳት
#ስሙት ተረኛ ሁኑ
💪ኃይልን ይዞላችሁ የሚመጣው
መስዋአትነት የምትፈልሉለት ነገር ነው ::
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🚨#ታቦት
~>እግዚአብሔር ከእስራኤላዊያን ጋር ቃልኪዳን ሲገባ ማድረግ የሌለባቸውን እና ማደረግ ያለባቸውን ነገር አስርቱን ትእዛዛት በፅላት ላይ ፅፎ ሰጣቸው
~> ያፅፎ ፅላት ይቀመጥበት የነበረው ከግራር በተሰራ በወርቅ በተለበጠ ሳጥን ውስጥ ነበር::ይህም ታቦት ይባላል
~ታቦት የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ተምሳሌት ወይም ምልክት ነው::
~>በብሉይ ኪዳን ታቦት ከድንጋይ የተሰራ ፅላት ነበር::የሚገድል ነበር : በመጋረጃ የተሸፈነ ነበር : የኩነኔ አግልግሎት ነበር : በቀለም የተፃፈ ነበር
#በአዲስኪዳን ታቦት የልብ ፅላት ነው : ሕይወትን የሚሰጥ ነው : መጋረጃው የተቀደደ / የተነሳ ነው : የ ፅድቅ አገልግሎት ነው : በመንፈስ የሆነ ነው ::
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

#መንፈስ ቅዱስ
እና
🔱ስለ
#ስላሴ🔱
🚨Part 2
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

የጸሎት ሰው መሆን ያለብን ለዚህ ነው
❷ ፀሎት የስልጣን ሰው ስለሚያደርግ
❸ ፀሎት የቅባት ሰው ስለሚያደርግ
❹ በፀሎት የአጋንንቶችን ስራ ከህይወታችን ስለምንገድብ
❺ ፀሎት አዳዲስ የአገልግሎት በርን ስለሚከፍትልን
❻ ፀሎት ሐዋሪያቱ ያዘዙት ዋነኛው ትዕዛዝ ስለሆነ
❼ ሐዋያቱ በተለያየ ተፅዕኖ ውስጥ ሆነው ይፀልዩ ስለነበር
❽ ፀሎት በጌታ በኢየሱስና በጳውሎስ ህይወት ውስጥ ትልቅ ስፍራ ስለነበረው
❾ ፀሎት ምርኮኞችን ስለሚያስፈታ
❿ ፀሎት ታላቅ ሀይልን ስለሚያደርግ

✍️ ፀሎት ለክርስቲያን እስትንፋስ ነው የማይፀልይ ሰዉ መተንፈስ የማይችል ክርስቲያን ነው።

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🙏እግዚአብሔር በፀሎት ሳለሁ🙏
የሰጠኝ መገለጥ
🚨እንደ ሰው በውስጤ ያወራኝ ነበር
🚨ይሄን ሰምታቹ አገልግሎት ጀምሩ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ሁሌ መፀለይ ምትቹሉበት መንገድ
🙏 ሁሌ መፀለይስ ጥቅሙ ምንድን
ነው?
⚔Part 2️⃣
ሕይወታችሁን የሚነካትምህርት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ኡጋሊዮን🚨
👉"ኡጋሊዮን"ለማመን የሚከብድ😱 የምስራች
~›ኡጋሊዮንማለት ለመቀበል የሚከብድ የማይታመን የምስራች ማለት ነዉ::
~›ወንጌላችን ኡጋሊዮን ነዉ::
~›ጳውሎስ ወንጌል የሚለውን ቃል ሲጠቀም ኡጋሊዮን ነዉ የሚለው::
-»ይህም ማለት ከአይምሮ በላይ የሆነ ለማመን የሚከብድ የምስራች ማለት ነዉ::
🗣ዛሬ በእየሱስ ስም በህይወታችሁ ላይ ለማመን የሚከብድ የምስራች "ኡጋሊዮን"
»በሕይወታችሁ ላይ
»በኑሮአችሁ ላይ
»በሥራችሁ ላይ
»በሪሌሽንሽፓችሁ ላይ
»በትዳራችሁ ላይ
»በትምህርታችሁ ላይ
»በፋይናንሳችሁ ላይ
🗣በእየሱስ ስም እንዲሆን እፀልያለሁ!
ኡጋሊዮን በሁሉ ነገራችሁ ላይ ሆነ በእየሱስ ስም! :: አሜን በሉ!
አሜን ላለ በእየሱስ ስም ሆነለት! ::
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን
🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🗡🛡ዳዊት ጎሊያድን ሲያይ ያየው ትልቀቱን ሳይሆን ለመሳት የሚከብድ መሆኑን ነው ::
🗡እናንተ ጎሊያድን ስታዩ የሚታያችሁ ትልቀቱ ነው ወይስ ለመሳት የሚከብድ መሆኑ::
🗡ሁልጊዜም አንድ ማወቅ ያለባችሁ ጠላታችሁ የወፈረው እንዳትስቱት ነው::
“....የእርሱን አሳብ አንስተውምና።” 2ኛ ቆሮ 2፥11
sʜᴀʀᴇ🔻sʜᴀʀᴇ🔻sʜᴀʀᴇ
🔸
@SpiritRevival🔸
🔸
@SpiritRevival🔸
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

⛈ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ
📌ዘማሪ ራሄል 😭🔥
💯 sʜᴀʀᴇ 💯
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🚨 ይሀንን ቪዲዮ እንየው 🚨
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል! የእርሱ የሆኑትን ይወስዳል። ንቁ! ንቁ!
ነገ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም
ዛሬ በንሰሀ በፊቱ እንመለስ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
✅@SpiritRevival
✅@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

. በዚህ መንፈስ ባለበት
መዝሙር ከፍ በሉ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🚨ስለመንፈስ ቅዱስ ብዙ ሰው
ለምን እውቀት የለውም
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

. 🙏#ፀሎት ማለት አንዳንዴ
🌤በጠዋት ተነስቶ 🧊
#ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ እንደመግባትን ይመስላል
ልክ እስክትገቡ ትንሽ ሊከብዳችሁ
ይችላል ከገባችሁ በሁአላ ግን
👍Enjoy ታደርጉታላችሁ

💯 sʜᴀʀᴇ 💯
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

መጀመሪያ አንተ ተለወጥ!

አመለካከትህ፣ በራስ መተማመንህ፣ የጊዜ አጠቃቀምህ፣ የገንዘብ አያያዝህ፣ ለራስህ የምትሰጠው ቦታ፣ አላማህን ማወቅና በእቅድ መመራት ስትጀምር ብዙ ለውጥ ታያለህ!

ራስህ ላይ ስትሰራ እመነኝ ወዳጄ ኪስህ የሚገባው ገንዘብ፣ የፍቅር ግንኙነትህ ወይ የቤተሰብ ግነኙነትህ፣ መንፈሳዊ ህይወትህና በዙሪያህ ያሉ ነገሮች በሙሉ ይቀየራሉ! ህይወትህ የሚለወጠው አንተ ስትለወጥ ብቻ ነው!
#Inspire_Ethiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

💡የእግዚአብሔር #ፀጋ💡
ምንድን ነው ?
🛎የሆነውን ሁሉ የሆነው በፀጋው ነው
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

3 ነገሮች ልንገራችሁ 🚨
👉መንፈስ ዓለም የሚሰራልህ በተረዳሐው እውቀት ልክ ነው መንፈስ ዓለምን ብዙ ሰው Access ማድረግ ያቃተው ብዙ ስላላወቀ ነው።So ብዙ ለማወቅ ጣር🧐📖
👉መንፈሳዊ አለም በትግል ሳይሆንበጥበብ ነው
ጥበብን ከምንም በላይ ውደዳት ሕይወትህን ትጠብቃለች።
👉የምትመኘው መልካም ነገር አካል ለብሶ ማየት
ከፈለክ መጀመሪያ የምትመኘውን መልካም ነገር በሃሳብህ ውስጥ አካል እንደለበሰ አርገህ እየው*ያኔ በፍጥረታዊው አለም ለማምጣት ይቀልሀል።

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival ♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

#መንፈስ ቅዱስ
እና
🔱ስለ
#ስላሴ🔱
🚨Part 3
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

#መንፈስ ቅዱስ
እና
🔱ስለ #ስላሴ🔱
🚨Part 1
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival
✅@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

⚡️ 🚨 #መንፈሳዊ. 🚨
#ርሃባችሁ#እንዲጨምር
🔥 የምትፈልጉ ይሄን አድርጉ 🔥
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @SpiritRevival
✅@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

አእምሮአቹን ጠብቁ 🚨
👉አእምሮአችሁን የምትሞሉት ነገር እናንተን ይቆጣጠራችሁአል እናንተንም ለመቆጣጠር ጊዜ አይወስድበትም።
~>አንዳድ ፕሮግራሞችን tv ላይ የምታዩ ከሆነ እናንተን ለመቆጣጠር ጊዜ አይወስድበትም ፊልም የምታዩ ከሆነ እንደዛው።
👉ሰዎች ወደ አይምሮአቸው የሚያስገቡት ነገር እነርሱን ነው የሚሆነው
#ሳይንስ #እንደዚህ #ይላል #ሰዎች #በተከታታይ #ወደ #አይምሮአቸው #የሚያስገቡት #ነገር #እነርሱን #ይሆናል #ይላል::
~>ስለዚህ የምታስገቡትን ነገር ተጠንቀቁ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ሁሌ መፀለይ ምትቹሉበት መንገድ
🙏 ሁሌ መፀለይስ ጥቅሙ ምንድን
ነው?
⚔Part 1⃣⚔
ሕይወታችሁን የሚነካትምህርት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SpiritRevival
@SpiritRevival
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

⚜ፀሎት ሳይሰለቻቹ እንዴት
ለእረጅም ጊዜ መፀለይ እንችላለን ?
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
♻️
@SpiritRevival♻️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Читать полностью…
Subscribe to a channel