spiritrevival | Unsorted

Telegram-канал spiritrevival - SPIRIT REVIVAL

-

@Bereket_Revivalist

Subscribe to a channel

SPIRIT REVIVAL

መፅሐፍ ቅዱስ ከማንበባችሁ
በፊት ይሄንን አድርጉ
መንፈስ ቅዱስ ቃልህን እንደረዳ እርዳኝ
መንፈሴን አዘጋጀው ነፍሴን አዘጋጃት
ብላችሁ ፀልዩ ከዛ ማንበብ ጀምሩ
የሚገርም ነገር ታያላችሁ ::


𝕭𝖊𝖗𝖊𝖐𝖊𝖙 𝕽𝖊𝖛𝖎𝖛𝖆𝖑𝖎𝖘𝖙
⚜@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

በዚህ መዝሙር ስትነዱ
እደሩ በኢየሱስ ስም 😭😭
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


𝕭𝖊𝖗𝖊𝖐𝖊𝖙 𝕽𝖊𝖛𝖎𝖛𝖆𝖑𝖎𝖘𝖙
⚜@SpiritRevival
⚜@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ሰዎች ለምንድነው ብዙ ትምህርት
እየሰሙ የማይለወጡት

ምክንያቱም የልቦና አይኖቻቸው
ይበልጥ ስላልበራ ነው



𝕭𝖊𝖗𝖊𝖐𝖊𝖙 𝕽𝖊𝖛𝖎𝖛𝖆𝖑𝖎𝖘𝖙
@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🔴በመደኃንያለም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት


👉የፀሎት አምልኮ እና ቃል ጊዜ
     🔸ከአገልጋይ በረከት ጋር
         

       #ግንቦት_16_2016 _
📌በጳውሎስ ሞቢል ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን
                #አይቀርም

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

📚የኤፌሶን መፅሐፍ

🗡የመጀመሪያው Part
‌‌


✨Book of Ephesians

🗡 The first part‌‌

𝕭𝖊𝖗𝖊𝖐𝖊𝖙 𝕽𝖊𝖛𝖎𝖛𝖆𝖑𝖎𝖘𝖙
⚜@SpiritRevival
⚜@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

የኤፌሶን ጥናት

ማክሰኞ እና ሐሙስ

🕔 3 ሰዓት ጀምሮ

በ /channel/kalunenatena ግሩፕ
/channel/kalunenatena

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

በHistory ላይ The Greatest person ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ

የናዝሬቱ ኢየሱስ ❤️❤️

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

https://youtu.be/3C4OsZaj5gU

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ስንት ዓመት የረሰርስንበትን አምልኮ
እንድጋብዛቹ ተሰማኝ 🔥🔥

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🚨ሰው በጌታ ከሆነ በሁአላ
አጋንንት ሊኖርበት ይችላልን ?

መንፈስ ቅዱስ የሰጠኝ መልስ

የክርስቲያንን ህይወት የሚቀይር
መረዳት


💪 @SpiritRevival 💪
💪@SpiritRevival💪

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

📖ገላትያ ምዕራፍ #4 ትምህርት
                📖ጥናት 

Video mg ከበዛባችሁ
Audio ተጠቀሙ


በረከት @SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

📚የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ

ለወጣቶች የሚሆን አነባበብ
PART 1


⚜ @SpiritRevival
⚜@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

መፅሐፍ ቅዱሴን እንዴት ላንብብ
የሚል ትምህርት ላስተምራችሁ
?

ለእኔ የተቀመኝን

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ ቅዱሳን የሚቀቡባቸው #የቅባት አይነቶች

💡ጥልቅ ትምህርት

🔅በእናንተ ውስጥ ያለው ቅባት
በእናንተ ላይ ካለው ቅባት ጋር
በፍፁም አይገናኝም
#Part_2

sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️
sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️
👆👆👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን👆👆👆

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

የእግዚአብሔር መገኘት ለምንድነው
ቶሎ የማይሰማኝ ?

🚨ስንበረከክ አንዳንዴ መገኘቱ
ይሰማኛል አንዳንዴ ደግሞ ቶሎ
አይሰማኝም ለምን
?

👇👇👇 ይ🀄️ላ🀄️ሉን👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️
sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

Ephesians 2:8 AMP
[8] For it is by grace [God’s remarkable compassion and favor drawing you to Christ] that you have been saved [actually delivered from judgment and given eternal life] through faith. And this [salvation] is not of yourselves [not through your own effort], but it is the [undeserved, gracious] gift of God;

Amazing!

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

📚የኤፌሶን መፅሐፍ

🗡ሁለተኛው Part‌‌


✨Book of Ephesians

🗡 Part 2

𝕭𝖊𝖗𝖊𝖐𝖊𝖙 𝕽𝖊𝖛𝖎𝖛𝖆𝖑𝖎𝖘𝖙
⚜@SpiritRevival
⚜@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

የማክሰኞ Bible Study 🔥🔥

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

📚የኤፌሶን መፅሐፍ

🗡የመጀመሪያው Part‌‌

✨Book of Ephesians

🗡 The first part‌‌


𝕭𝖊𝖗𝖊𝖐𝖊𝖙 𝕽𝖊𝖛𝖎𝖛𝖆𝖑𝖎𝖘𝖙
⚜@SpiritRevival
⚜@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ዲያብሎስ አዝግይቶ ሊያቆማችሁ ካልቻለ
ከመጠን በላይ እንድተፈጥኑ ያደርጋችሁ እና
ይጥላችሁአል

ከመጠን በላይ መፍጠንም መዘግየትም ትክክል አይደለም

ለዛ ነው ኢየሱስ ሮጠ የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የማታገኙ ምክንያቱም
ሁልጊዜም በሰአቱ ስለሚገኝ

ᴊᴏɪɴ↓↓ᴊᴏɪɴ ↓↓ᴊᴏɪɴ
👉@SpiritRevival👈
@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

አገልጋይ ማለት ሙሉ ፈቃዱን
ለእግዚአብሔር የሰዋ ሰው ማለት ነው ::


❤️

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ገላትያ ምዕራፍ 5 እና 6 ጥናታችን 🔥🔥

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

የሊሊ ትላንት የተለቀቀ አምልኮ
ከባድ ክብር አለበት ⛈⛈⛈

🎉@SpiritRevival
👍@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

አገልጋይ ካልሆንክ የፈለከውን
የማድረግ መብት አለህ

አገልጋይ ከሆንክ እያማረህም እንኮአን
እንድትሰዋ ያስገድድሀል


አገልጋይነት ዋጋ ያስከፍልሀል

የማቴዎስ ወንጌል 19:27-30 አማ05
[27] በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ “እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል፤ ታዲያ፥ የምናገኘው ምን ይሆን?” አለ። [28] ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “በእውነት እላችኋለሁ፤ የሰው ልጅ በክብር ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት በአዲሱ ዓለም የእኔ ተከታዮች የሆናችሁ፥ እናንተም፥ በዐሥራ ሁለት ዙፋኑ ላይ ትቀመጣላችሁ፤ በዐሥራ ሁለቱም የእስራኤል ነገዶች ላይ ትፈርዳላችሁ። [29] ስለ እኔ ብሎ ቤቶችን፥ ወይም ወንድሞችን፥ ወይም እኅቶችን፥ ወይም አባትን ወይም እናትን፥ ወይም ልጆችን፥ ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል፤ የዘለዓለም ሕይወትንም ያገኛል።

አገልጋይ በረከት

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

ሁሉም ሰው ያንብበው👇

አንድ ነገር እንድታውቁ እወዳለሁ

የትህትን መንገድ የመሰበር መንገድ ነው

ራሳችሁን ዝቅ ስታደርጉ ሰዎች
ይንቁአችሁአል
ማድረግ እየቻላችሁ ማድረግ እንደማትችሉ ሰዎች ያስቡባችሁአል
ትንንሽ ነግሮችን ስታደርጉ ሰዎች ይለምዶአችሁአል
እያወቃቹ እንዳለወቀ ትታያላችሁ
እየቻላችሁ እንደማችል ትመስላላችሁ

በዚህ ውስጥ ካላለፋችሁ ግን ክብር አይሆንላችሁም

አልፋችሁ ግን ከእግዚአብሔር ክብርን ታገኛላችሁ


መጽሐፈ ምሳሌ 15:33 አማ05
[33] እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብን የሚሰጥ ትምህርት ነው፤ ክብርን ለማግኘት በቅድሚያ ትሑት መሆን ያስፈልጋል።

⚜ @SpiritRevival
⚜@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

📖ገላትያ ምዕራፍ #4 ትምህርት
📖ጥናት

Video mg ከበዛባችሁ
Audio ተጠቀሙ


በረከት @SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

1 ቆሮንቶስ 15:17-18 NASV
[17] ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ነው፤ እናንተም እስከ አሁን ድረስ ከነኀጢአታችሁ አላችሁ ማለት ነው። [18] እንዲህም ከሆነ፣ በክርስቶስ ያንቀላፉት ጠፍተዋል ማለት ነው።

[20] ነገር ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት ሁሉ በኵራት ሆኖ በርግጥ ከሙታን ተነሥቷል። [21] ሞት በአንድ ሰው በኩል እንደ መጣ፣ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል ሆኗልና። [22] ሰዎች ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ፣ እንደዚሁም ሰዎች ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤

ክርስቶስ ከሞት በመነሳቱ
ትንሣኤ ሆኖልናል
😍

🎉💥🎉💥🎉💥🎉🎉🎉🎉
መልካም የትንሣዔ በዓል
ቤተሰቦች

🎉☺️🎉😊🎉😃🎉😁🎉😅🎉😂🎉

@SpiritRevival

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🔅#ሐዋ1:8 ላይ የተጠቀሰውን
#ቅባት ማወቅ እና ማድረግ ስላለብን
ጥንቃቄ መረዳት

መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ ቅዱሳን የሚቀቡባቸው
#የቅባት አይነቶች

🚨አገልጋዮች እግዚአብሔርን
በሚያሳዝን ሁኔታ ውስጥ ሁነው
እንዴት ቅባቱ ይገለጥባቸዋል?

💡 ቀያሪ ትምህርት
#Part_3

sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️
sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️
👆👆👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን👆👆👆

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

የሰዓት አጠቃቀማችሁን እንዴት
መቀየር እንዳለባችሁ እና ዕቅዳችሁን
እንዴት እደምትፈፅሙት
🚨ትምህርት እና ምክር


sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️
sʜᴀʀᴇ💯♻️@SpiritRevival♻️
ይ🀄️ላ🀄️ሉን

Читать полностью…

SPIRIT REVIVAL

🚨#ጭንቀት

በጭንቀት ውስጥ ላላችሁ
ለእናንተ የሚሆን ሕይወት ለዋጭ
#ትምህርት እና #ፀሎት ነው

👍ብዙዎች ይፈታሉ ከእነዛ አንዱ መሆን የምትፈልጉ ከሆነ ስሙት👂

♦️ይ🀄️ላ🀄️ሉን♦️
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
♻️@SpiritRevival♻️
♻️@SpiritRevival♻️

Читать полностью…
Subscribe to a channel