👉ጥበብ ፦ ማለት ከእግዚአብሔር ጋር በመተባበር ዕውቀትና ማስተዋልን አግኝቶ በስራ ላይ ማዋል ነዉ ።
👉የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። ምሳ 1፣ 7
👉join us 👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
#ጨረቃና_ጸሃይ_አይወዳደሩም!
የራስህን ሕይወት በፍፁም ከማንም ጋር አታወዳድር። ምክንያቱም ብሎ የሚያስቀምጥል ነገር እራስህን ከሌሎች ጋር ስታወዳድር የምታገኘው ውጤት ከዛ ሰው የተሻልክ ከሆንክ #ኩራት ሲሆን ከዛ ሰው የምታንስ ከሆነ ደግሞ #ቅናት ነው የሚሆነው። ሁለቱም መጥፎ ውጤቶች ናቸው ። ጨረቃና ጸሃይ አይወዳደሩም ሁለቱም በጊዜያቸው ደምቀው ያበራሉ ።
/ ኦሾ /
🌾ነገ መልካም ይሆናል ! 🌾
🌼@cekuaa🌼
ወረ ባቦ ቤቴ:
የአለማችን ታዋቂ ሰዎች ስለ ንባብ
1. “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን)
2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” (አብርሃም ሊንከን)
3. “እዚህ ምድር ላይ ግዜ የማይሽረው ደስታን የሚሰጠን ብቸኛው ነገር መፀሀፍ የማንበብ ልምድ ነው። ሁሉም ደስታዎቻችን በወረት ከእኛ ሲለዩን መፀሀፍ የማንበብ ልምዳችን ግን ዘወትር ደስተኞች ያደርገናል።” (አንቶኒ ትሮሎፔ)
4."“ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”(ማልኮምኤክሥ)
5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ)
6. "“መፀሀፍን የሚያነብ ሰው በህይወት ውጣ ውረዱ አያማርርም። ሠዎች ለምን ጎዱኝ፣ ለምንስ አያስቡልኝም ብሎም ሌሎችን አይወቅስም። ከሌሎች ጋርም አይቀያየምም ምክንያቱም መፀሀፍ የሚያነብ ሰው ለራሱ ስኬትና ደስተኛነት ራሱ ብቁ ነውና ከሌሎች ምንም ስለማይጠብቅ።”(ባሮው)
7. “ዛሬ ላይ ያለህ ማንነት የዛሬ አምስት አመት ከሚኖርህ ማንነት ጋር ፍፁም ለውጥ ሳይኖረው ተመሳሳይ ነው። ግን በነዚህ አመታቶች ውስጥ መፀሀፎችን ካነበብክ አዎ! ከአሁኑ ይልቅ የዛሬ አምስት አመት የተሻለ ማንነት ይኖርሃል።” (ቻርሊጃንሥ)
8. “ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ)
9. “በዚህ ዘመን በየትኛውም ሁኔታ በጣም ግዜ የለኝም፣ እረፍት የለኝም ብለህ የምታስብ ቢሆን እንኳን ለማንበብ የግድ ግዜ መስጠት አለብህ። ይህን አላደረክም ማለት ግን በገዛ ፍላጎትህ ራስህን አላዋቂ እያደረከው ነው ማለት ነው።”(ኮንፊሽየሥ)
10.“ድሮ ልጅ ሣለሁ ወደ ትምህርት ቤት ስሔድ ዘወትር አፍንጫዬን በመፀሀፍ ደብቄ ነበር። ይኸው ዛሬ ላይ ታዲያ እዚህ ለመድረሴ ዋና ምክንያት ሆኖኛል።”(የሙዚቃ አቀንቃኙ ሱሊዮ)
🙎♀Shape Wear
✍Free Size
☛ቀሚስ ለመልበስ አስበዉ የቦርጭዎ ነገር አሳስቦዎታል?
☛ቦርጭዎ ከተክለሰዉነትዎ ጋር አልጣጣም ብሎዎታል?
🖎ለእነዚህ ጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ብዙ ጥረዋል❗
እንግዲያዉስ ለጥያቄዎ ከመልስ ባለፈ በምቾቱ ሁሉም የወደዱትን ፤ በዉጤታማነቱ ሁሉም የመሰከሩለትን እልፍ ሲልም በተደጋጋሚ ከተጠቀሙበት ቦርጭዎን ሙሉ ለሙሉ የሚቀንሱበትን ኮርሴት/Corset ይጠቀሙ።
🏷Price: 1299
🚚 Free delivery
Contact: @Ru_emp
Call: 0923974321
@TACHU_ENT
48,000 በላይ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ
✅አድራሻ:አዲስአበባ በአካል ተገናኝተን መጨረስ ምንችል ከሆነ፤ አለዚያ ቀድሞ ብሩን ማስተላለፍ ሚችል ብቻ ያናግረኝ
እውነተኛ ገዢ የሆናቹ ብቻ በውስጥ መስመር አናግሩን👇
IN BOX @Gelilaye_mal
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተስቦች እንዴት ናችሁ ✋
ዘወትር እሁድ የነበረን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬም ሰአቱን ጠብቆ ከእናንተ ወደ እናንተ ይደርሳል።
ጌታ ይመለካል።
ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ
@yabuyee
👆👆 ተጠቀሙ
❌መቅረት አይቻልም።
ለሌሎች Share ማድረግ እንዳትረሱ
ተባረኩ
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ተከታታይ ትምህርት
#ጽድቅ
ክፍል፦ 4
ዘፍጥረት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት።
² ሴቲቱም ለእባቡ አለችው፦ በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤
³ ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ፦ እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም።
⁴ እባብም ለሴቲቱ አላት፦ ሞትን አትሞቱም፤
⁵ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ።
👍አያችሁ በዚያ ሰዓት አዳም ና ሄዋን ከእንስሳቶች ጋ እንኳን #ቀጥተኛ ግንኙነት ነበራቸው ያወሩ ነበር።
በመቀጠልም ባማረ ንግግሩ ሄዋንን ፍሬውን እንድትበላ አሳመናት፤ መጀመርያውኑ ስታየው የነበረውን ፍሬ በሌላ #እይታ እንድታየው አደረጋት እሷም ፍሬው ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ አየች ና በላች።🍎
❤️ውዶቼ አያችሁ ጠላት መቶ በግድ ፍሬውን አይደለም ሚያጎርሰን ወይም ኃጢአትን የሚያሰራን ግን መጀመሪያ #ድምፅ ነው ሚያሰማን ያ ድምፅ ደሞ በውስጣችን #ምኞትን ይፈጥራል፤ #ኃጢአት የሚመጣው ደሞ ከምኞት ነው። ስለዚህ እኛ ከምንጩ የጠላት ድምፅን መስማት የለብንም ከሰማነው ግን ቀጣዮቹ ነገሮች የመከሰታቸው እድል በጣም #ሰፊ ነው።
🐍በነገራችን ላይ ብዙ ሰዎች እዚህ ቦታ ላይ ሰይጣን ለሄዋን የተናገራትን ቃል #ውሸት የተናገረ ይመስላቸዋል ግን ሰይጣን አልዋሸም እውነትም ፍሬውን ከበሉ በኋላ ነው መልካም ና ክፉውን #መለየት የጀመሩት።
“እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤”
— ዘፍጥረት 3፥22
🐍እዚህጋ ሰይጣን የሰራው ዘዴ መልካም ና ክፉውን መለየት መቻላቸው ለእነሱ ጥሩ እንደሆነ በመሸወድ ነው ግን ጥሩ አልነበረም የመጀመሪያው መልካም እውቀታቸው #ብቻ ነበር የሚሻላቸው።
🌘ከውድቀት ዓለም በኋላ የበፊቱ የህይወት ስርዓት ተበላሸ ተቀያየረ፤
ሰይጣንም ኃጢአትም በዚህ ዓለም ላይ #ስልጣንን አገኙ፤
ወዲያውኑም አዳምና ሄዋን እራቁትነታቸው ታወቃቸው፤ በፊትም እራቁታቸውን ቢሆኑም አይተፋፈሩም ነበር፤ ስለዚህ #ሀፍረት እራሱ የመጣው ኃጢአት ወደ ዓለም ከገባ በኋላ ወይም #የውድቀት ዓለም አንዱ ምልክት ነው።
“የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።”
— ዘፍጥረት 3፥7
💧በመቀጠልም የእግዚአብሔር ድምፅ በገነት መካከል ሲመላለስ ሰምተው እራቁታቸውን ስለሆኑ ከእሱም ተሸሸጉ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት የመቆም አቅምን #አጣ።
እግዚአብሔርም ሰውንም እባብንም ረገማቸው አዳም በሄዋን ሄዋንም በእባቡ ቢያሳብቡም ሁሉም ከፍርድ #አላመለጡም።
🧍በአዳም ምክንያት ምድር #ተረገመች። በላብ እና በልፋት ከእሷ መብላት ጀመረ፤ ምድር እሾህን ማብቀል ጀመረች፤
ከዚህ በፊት ግን ያለ ድካም ሲመገብ ና በደስታ ሲኖር እንደ ነበረ እንረዳለን።
🧍♀ሄዋንን የምጧን #ጭንቀት አበዛባት
ከዚያ በፊት ግን ሄዋን ብትወልድ እንኳን ምጧ #ምንም እንዳልነበር እንረዳለን።
🐍እባብን ደሞ ከምድር አራዊቶች ተለይቶ በመሬት #እንዲሳብ አደረገው፤ በህይወት ዘመኑም ሁሉ አፈርን እንዲበላ አደረገው በእሱ ና በሴቲቱ ዘር መካከልም #ጠላትነትን አደረገ።
ይህ ማለት እባብ ከመረገሙ በፊት በምድር ላይ የሚሳብ ፍጥረት እንዳልነበረ ና #እግሮችም እንደነበሩት እንረዳለን።
ይቀጥላል...
በቀጣይ ክፍል ደሞ ጌታ ከፈቀደ እግዚአብሄር ለአዳም ከከለከለው ፍሬ በበላ ጊዜ #እንደሚሞት ነግሮት ነበር ግን አዳም በእውኑ #ሞቶአል ወይስ #አልሞተም?የሚለውን ሀሳብ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ሀሳቦች ላይ የምናወራ ይሆናል።
እወዳችኋለሁ 😘
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃት ሁላችንም በጸሎት እንውደቅ 🙏🧎🧎♀
@sLeHiYwEt
@SlEhIyWeT
ShArE
1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9
" ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።"
@Wetatnetachnnenstew
@Wetatnetachnnenstew
በዚህች ምድር ላይ ምርጥ ብሔር ወይም
ምርጥ ዘር የማን ዘር ነው ?
ከሀገራችንማ ትልቁ ኦሮሞ ነው ትሉ
ይሆናል....አይደለም!
አማራም...አይምሰላችሁ!
ትግሬም... አላልኩም! ወላይታም... አይደለም!
በቃ የአፍሪካ ዘር ይሆናላ?...አልወጣኝም!
ጥቁሮች ካልሆኑ በቃ ምርጥ ዘር ፈረንጅ
ይሆናላ? ....በፍፁም!
እና ፈረንጅ ካልሆነ በቃ ከእነሱ መካከል በአንድ
ወቅት አለምን ይገዙ የነበሩ እንግሊዞች
ይሆናሉዋ? ...እነሱም አይደለም!
በቃ ምርጥ ዘር ነን ብለው የሚመጻደቁ
ጀርመኖች ናቸዋ ናዚዎች?...የለም የለም
እነሱም አይደለም!
እሽ ቻይናዎች? ጃፓኖች? ....አደሉም!
ሕንዶችም?... አዎ አደሉም!
ግሪኮች መሆን አለባቸው! ....ቢሆኑ ነበር ግን
አደሉም!
በቃ በቃ ተው ተው አረቦች ናችው የእስማኤል
ዘሮች!....በጭራሽ!
ኦኦ አሁን መጣልኝ የእግ/ር ህዝብ በመባል
የሚታወቁ: የሙሴ ህግና ስርዓት እንዲሁም
ተስፋ የተሰጣቸው: ቤተ መቅደስ ያላቸው:
ህያው እግ/ርን የሚያመልኩ የአብርሃም ዘሮች
እስራኤላዊያን...አይሁዶች ናቸዋ?
በጣም ይገርማል እነሱም አይደሉም!
እና ታዲያ ማነው ምርጥ ዘር?
ምርጥ ዘርማ አንድ አለ የማይጠፋ ዘር:: እነዚ
ከላይ የተጠቀሱ ሁሉም የሚጠፉ ዘሮች ናቸው::
የሚጠፋ ዘር እንዴት ምርጥ ዘር ይሆናል?
እንዴትስ ያስመካል?
ታዲያ የሚያስመካ:
የማይጠፋ ዘር የሆነው:
ምርጥ ዘር ሊባል የሚችለው ማን ነው?
ይህ ዘር የኢየሱስ ዘር ይባላል!
"ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር ሳይሆን
ሕያውና ጸንቶ በሚኖር በእግ/ር ቃል አማካኝነት
ከማይጠፋ ዘር ነው::"
1ዼጥ1:23
ይህ ዘር የማይጠፋ... ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር
ነው::
በዚህ ዘር ወንድ የለም ሴት የለም: ጥቁር ነጭ
የለም ትልቅ ትንሽ: ሐብታም ደሀ ባሪያ ጨዋ
የለም:: ሁሉም አንድ ነው::
"...በደምህም ከነገድ ሁሉ ከቋንቋ ሁሉ ከወገን
ሁሉ ከህዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግ/ር ዋጅተሃል:
ለአምላካችንም መንግስትና ካህናት
አድርገሃቸዋል: እነርሱም በምድር ላይ
ይነግሳሉ::"
ራዕ 5:9-10
እንግዲህ ይህ ነው ምርጥ ዘር! በደም ለእግ/ር
የተዋጀ... መንግስትና ካህናት የሆኑ ያሉበት....
ምርጥ ዘር!
ታዲያ ወዳጄ አንተ ከዚህ ምርጥ ዘር መወለድ
ትፈልጋለህን?
እንግዲያውስ ቀላል ነው
"ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግ/ር
ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን (መብትን)
ሰጣቸው:: እነዚህም ከእግ/ር ተወለዱ እንጂ
ከደም ወይም ከሥጋ ወይም ከወንድ ፈቃድ
አልተወለዱም::"
ዮሐ1:12-13
ከእግ/ር መወለድ ይቻላል!
እንዴት?
ከተቀበልክና ካመንክ::
ምኑን?
እርሱ የእግ/ር ልጅ አንተን ከኃጢአትና ከሲኦል
ሊያድንህ ከድንግል እንደተወለደ እንደተሰቀለ
እንደሞተ ከሙታንም በሦስተኛ ቀን እንደተነሳ
ዳግመኛም ሊነግስና ሊፈርድ እንደሚመጣ...
በመጨረሻው ቀን አንተንም ከሙታን
እንደሚያስነሳና የማይበሰብሰውን የትንሣኤ
አካል እንደሚያለብስህ::
ይህንን እመን! ተቀበልም!
የእግ/ር ልጅ ትሆናለህ: ዘርህም የማይጠፋ ዘር
ይባላል:: ልጅ ከሆንክ ደግሞ ወራሽም
ትሆናለህ::
"ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግ/ርን
መንግስት ሊያይ አይችልም!!!! "
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ማክሮን የአለም ሙስሊሞችን ይቅርታ ጠየቀ ሲያፋጡት ሲንተባተብም ታይቷል
ከሰዐታት በፊት በአልጀዚራ ቀርቦ የነበረው ማክሮን እኔ የነቢዩ ሙሀመድ ስብዕናን የሚነካ ስዕል ሆነ ንግግር ደጋፊ አይደለሁም የሀገሬ ህገ መንግስት ስለሚፈቅድ ብቻ ለሳዐሊዎች የሀሳብ ነጻነት ለመስጠት ፈልጌ እንጂ የነቢዩ ሙሀመድን ስብዕና የሚነካ ስእል ደግፌ አይደለም
ንግግሬን ባላሰብኩት መልኩ ነው የተተረጎመብኝ ብሏል
ህዝበ ሙስሊሙ የፈረንሳይ ምርት የሆኑ እቃዎችን ባለመግዛት በመተባበሩ ማክሮንን ማንበርከክ ችሎዋል
አላሁ አክበር አንድነት ካለ ገና አሸናፊ እንሆናለን
#We_Love_Prophet_Mohammad_ﷺ
#we_love_mohammad_ﷺ_challenge
#Boycott_France_Products
#Boycott_France
#We_Love_prophet_Mohammad_ﷺ❤️
1 ጴጥሮስ 3፥13-15
13"መልካም ነገር ለማድረግ ብትቀኑ የሚጎዳችሁ ማነው?
14"ነገር ግን ስለፅድቅ እንኳን መከራ ቢደር ስባችሁ ብፁዓን ናችሁ፤"ዛቻቸውን አትፍሩ"አትታወኩም ።
15"#ክርስቶስን #ጌታ #አድርጋችሁ #በልባችሁ #ቀድሱት።#እናንተ #ስላላችሁ #ተስፋ #ምክንያት #ለሚጠይቋችሁ #ሁሉ #መልስ #ለመስጠት #ሁል #ጊዜ #የተዘጋጃችሁ #ሁኑ፤ #ነገር #ግን #ይህን #ሁሉ #በትህትና እና #በአክብሮት #አድርጉት።
join & share
👇👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ሰላም ሰላም✋✋✋ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም በያላቹበት ይድረሳችሁ።
ዛሬ ወደ እናንተ ብቅ ያልኩት አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ነው።
ዘወትር እሁድ ማታ 2:00 ሰአት ላይ የሚኖረን የአምልኮ ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም #እንድትሳተፉ እና #በፀጋችሁ #እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር ጠይቃለው🙏🙏
በአምልኮ ፕሮግራም ባላችሁ ፀጋ
ማለትም
#በመዝሙር #በvoice #በመዘመር
#በግጥም
#ትረካ
#በእግዚአብሄር ቃል
ባላችሁ ፀጋ ሁሉ ከኛ ጋር ማገልገል ትችላላችሁ።
መዝሙር፤ግጥም....
ለመላክ
@yabuyee
👆👆👆👆ተጠቀሙ።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ያተርፋሉ።
ነገር ግን እናንተ ወደ እኛ ካላካችሁልን ፕሮግራሙን አናቀርብም።
(ቲቶ 2፥6-8)
6"#እንዲሁም #ወጣት #ወንዶች #ራሳቸውን #እንዲገዙ #ምከራቸው።
7"#በማንኛውም #ነገር #መልካም #የሆነውን #ነገር #በማድረግ #ራስህን #አርአያ #አድርገህ #አቅርብላቸው።
#በምታስተምራቸው #ትምህርት #ጭምተኝነት፤ #ቁም #ነገረኝነትን ፤
8"#የማይነቀፍ #ጤናማ #አነጋገርን #አሳይ ፣ #ይኸውም #ተቃዋሚ #ስለኛ #የሚናገረውን #መጥፎ #ነገር #በማጣት #እንዲያፍር #ነው።
Join & Share
👇👇👇👇👇
@Wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ሁለቱ ወንድማማቾች!
የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ፡፡ አንድኛው ትዳር መስርቶ
ትልቅ ቤተሰብ ሲኖረው ሁለተኛው ግን ብቻውን ነበር የሚኖረው፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን ወንድማማቾቹ ከቤተሰባቸው የወረሱትን ሀብትና ንብረት በመከፋፈል
በየግላቸው ለመስራት
ይስማማሉ፡፡ ከዚያም ያለውንም ሀብት እኩል ተከፋፍለው የየግላቸው ኑሮ ይጀምራሉ፡፡
ወድያውኑ ግን ብቻውን የሚኖረው ወንድሙ ከራሱ ጋር መነጋገር ይጀምራል “ያለውን
ሀብትና ትርፍ እኩል መከፋፈላችን አግባብ አልነበረም፡፡ እኔ ብቻየን ነው የምኖረው
የሚያስፈልገኝ ነገር በጣም ትንሽ ነው፡፡ እርሱ ግን ብዙ የቤተሰብ ሀላፊነት አለበት”
በማለት ያስባል፡፡
እናም በጎተራው ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ ማታ እየተደበቀ
ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡
በተመሳሳይ ግዜ ሚስትና ልጆች ያሉት ወንድምም በተመሳሳይ ሁኔታ ያስባል “ይህንን
ሀብት እኩል መካፈል አልነበረብንም፡፡ እኔኮ
ትዳር አለኝ፡፡ ሚስቴና ልጆቼ ሁል ግዜ ከጎኔ በመሆናቸው ወደፊት በደንብ ይንከባከቡኛል፡፡
ወንድሜ ግን ብቸኛ ነው፡፡ ወደፊት አጠገቡ ሆኖ የሚንከባከበው እንኳ የለውም” ሲል
ያስባል፡፡
እርሱም እንደዚያኘው ወንድም በጎተራ ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ
ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡ ወንድማማቾቹ በዚህ ሁኔታ
ለብዙ ግዜ ኖሩ፡፡
ከብዙ ግዜ ብኋላ ግን ሁለቱንም አንድ ነገር ያስገርማቸው ጀመር፡፡ በጎተራቸው ውስጥ
ያለው እህል መጠን እየቀነሰ አለመሄዱ ግራ ያጋባቸዋል፡፡ ሁለቱም የገጠማቸውን
ያልተለመደ ነገር ለመመርመር በየግላቸው
እየጣሩ ሳለ ከእለታት አንድ ቀን ሌሊት ላይ የተለመደውን ተግባራቸውን ለመፈጸም እህል
የተሞላበት ከረጢት እንደተሸከሙ
በድንገት ተገናኙ ። ምንም አይነት ቃላት ሳይለዋወጡ ሸክማቸውን መሬት ላይ በመጣል
በፍቅር ተቃቅፈው አለቀሱ።
የመተሳሰብ ፍቅር በአይምሮህ አስበህ በአንደበትህ የምታወጣው ቃል ሳይሆን፣ በልብህ
የሚንፈራገጥ የማይወለድ ፅንስ ነው።
የአንድ አገር ልጆች ነን!
"..... የሚገርመኝ ነገር እነዚህ ጠያቂ የሆኑ ልጆች ወላጆቻቸውና በዕድሜ የበላዮቻቸው ለሁሉ ነገር መልስ ያላቸው አድርገው ማሰባቸው ነው።
ይህ አስተሳሰብ የሁላችንም ሆኖ መገኘቱ ግን እንግዳ ነገር ነው የሆነብኝ። ሰው በዕድሜ ሲጨምር ጥያቄዎቹ እያነሱ፣ መልሶቹ እየበረከቱ የሚሄዱ የሚመስላቸው ሰዎች ጥቂት አይደሉም። እኔ ግን ተገላቢጦሹ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ዕድሜዬ ሲጨምር መልሶቼ እያነሱ፣ ጥያቄዎቼ ግን በራስ ጠጉሬ ልክ እየሆኑ ነው። ዕድገትና የአእምሮ መብሰል ሲመጣ፣ እይታ ሲሰፋና ኅላፊነት ሲጨምር የምናየውንና የምንሰማውን ሁሉ በዝምታ መቀበል እናቆማለን። ለምን? እንዴት? በማለት እንጠይቃለን። ሕይወትን መመርመር ከጀመርንማ በጥያቄ ተወጥረን እንቅልፍ ማጣት አይቀርም። ባደግን መጠን ጥያቄያችን ይበዛል ማለቴ ለዚህ ነው።
የትኛውም ኀይል ለምድር ሁሉ ጥያቄ መልስ ሊኖረው አይችልም ከእርሱ ከአንድዬ በቀር! ስለዚህ የከበደንን እና ያቃተንን ጥያቄ መልስ ፍለጋ ወደ እግዚአብሔር እንመጣለን። እርሱ ደግሞ የሁሉንም ጥያቄ መልስ አይነግረንም፣ ዝምታን የሚመርጥባቸው በርካታ አጋጣሚዎች አሉ።....."
--ጳውሎስ ፍቃዱ:ያልተንኳኩ በሮች-እግዚአብሔር የማይመልሰው ጥያቄ?(7ተኛ ዕትም መስከረም ፳፻፲፩)ገጽ 76
_
@AmharicSpritualBooks
@AmharicSpritualBooks
📔ርዕስ፦የአዲስ ኪዳን መክፈቻ(New testament key)
📑የገፅ ብዛት፦174
💾መጠን፦5MB
በዶ/ር ቶማስ ሐል የተዘጋጀ የአዲስ ኪዳን ማብራሪያ ለማግኘት፦
/channel/amharicspritualbooks/2523
በቲም ፌሎስ የተዘጋጀ የብሉይ ኪዳን ማብራሪያ ለማግኘት፦ /channel/amharicspritualbooks/2288
ሌሎች የብሉይ ኪዳን ማብራሪያ፦
/channel/amharicspritualbooks/2534
✍✍📰📖 አስደናቂው ሰው!
ጆ ቢደን ለመጀመሪያ ጊዜ በ 1988 እ.ኤ.አ ለፕሬዝዳንት ሲወዳደሩ እድሜያቸው 46 ነበር፥ ያን ጊዜ ባራክ ኦባማ የሕግ ትምህርቱን በሃቫርድ ዮኒቨርሲቲ እየተማረ ነበረ፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ በ 2008 እ.ኤ.አ ጆ ቢደን እድሜያቸው 66 ነበር፥ የዴሞክራቲክ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች መካከል አንዱ ነበሩ ግን ሴናተር በነበሩት ባራክ ኦባማ ተሸነፎ፡፡
ጆ ቢደን በ 77 ዓመታቸው እ.ኤ.አ በ 2020 ለሶስተኛ ጊዜ ተወዳደሩ ፥ የእዚህን ጊዜ የቀድሞው ፕሬዝዳንት የነበሩ ባራክ ኦባማ ዋና የዘመቻ ስልታቸው ሆነዋል አገለገሏቸው ፡፡
ጆ ቢደን ለ 32 ዓመታት ለፕሬዚዳንትነት ሲወዳደሩ ቆይተው፥አሁን ላይ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል ፡፡
ከዚህ ሰው ምን እንማራለን??
የዕድሜውን 31 ዓመት ለህልሙ ኖሮታል! ታዲያ ተስፋ አለመቁረጡ ለዚህ ታላቅ ስኬት አብቅቶታል!
እናንተስ ለህልማችሁ ጊዜያችሁን፣ ዕድሜያችሁን፣ ገንዘባችሁን... መስዋዕት ለመክፈል ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ??
@ubuntu_Jossy
@ubuntu_Jossy
@Jossyubuntu
@Jossyubuntu
👆👆👆👆👆👆
👍 መልካም ቀን!
🔷Luxury smart sensor car Wireless Charger
-ዘመናዊ ገመድ አልባ የመኪና ዉስጥ ቻርጀር
✔️ Strong signal wireless quick charge
✔️ Infrared sensing
✔️ Fast and easy mounting
🏷PRICE: 1,999 Birr
🚚Free delivery
CONTACT: @RU_EMP
📞 0923974321
@TACHU_ENT
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተስቦች እንዴት ናችሁ ✋
ዘወትር እሁድ የነበረን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬም ሰአቱን ጠብቆ ከእናንተ ወደ እናንተ ይደርሳል።
ጌታ ይመለካል።
ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ
@yabuyee
👆👆 ተጠቀሙ
❌መቅረት አይቻልም።
ለሌሎች Share ማድረግ እንዳትረሱ
ተባረኩ
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ውብ አትክልት ስፍራ የነበረው አንድ ገበሬ ነበረ።
ከእለተታት በአንዱ ቀን ጥሩ የሚባለውን ፍራፍሬውን እየበላበት የነበረውን ወፍ አጥምዶ ይይዘው።
ወፉም ከለቀቀው ሦስት ብልጠቶችን እንደሚነግረው ቃል ይገባለትል።
ሰውዬውም ተስማማ
እሱም ይለቀዋል ወፉም እራሱን ካራቀ በኃላ እንዲ አለው ።
1.ልትመልሰው በማትችለው ነገር አትፀፀት
2.በማይቻል ነገር አትመን
3.የማታገኘውን ነገር አትፈልግ
አለውና በሳቅ ፈነደቀ
ነፃ ባትለቀኝ ኖሮ ሆዴ ውስጥ ሎሚ የሚያህል እንቁ ታገኝ ነበር አለው።
የተበሳጨው ሰውዬ ወፉን ተከትሎ ዛፍ ላይ መውጣት ይጀምራል ። ሲቀርበው ግን ወፉ ወደላይ እየራቀው ሄደ።
ሰውዬውም ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ሲዘል ወድቆ እግሩ ተሰበረ።
የተሰበረውም ሰውዬ ከወደቀበት በመነሳት ወፉ ላይ ማንጋጠት ጀመረ።
ወፉም ፦...ጥበብ ለጥበበኞች ነው
ስለማይመለስ ነገር እንዳትፀፀት ነግሬሃለው አንተ ግን ከለቀከኝ በኃላ ወዳውኑ ነው እኔን ማባረር የጀመርከው ።
እኔ ግን የማይቻል ነገር እንዳታምን ነግሬሃለው እንደገና አንተ ግን እኔን የምታህል ትንሽ ወፍ ውስጥ ሎሚ የሚያህል እንቁ አለ ብለህ አመንክ።
ደግሞ የማታገኘውን ነገር አትመን ብዬህም ነበር አንተ ግን ወፍ እይዛለው ብለህ ዛፍ እላይ ወጣህ በጣም ሞኝ ነህ አለው ።
አንተም/ቺም ከገበሬው ተማር
@Where_is_my_Destiny
።
1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9
" ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።"
@Wetatnetachnnenstew
@Wetatnetachnnenstew
በዚህች ምድር ላይ ምርጥ ብሔር ወይም
ምርጥ ዘር የማን ዘር ነው ?
ከሀገራችንማ ትልቁ ኦሮሞ ነው ትሉ
ይሆናል....አይደለም!
አማራም...አይምሰላችሁ!
ትግሬም... አላልኩም! ወላይታም... አይደለም!
በቃ የአፍሪካ ዘር ይሆናላ?...አልወጣኝም!
ጥቁሮች ካልሆኑ በቃ ምርጥ ዘር ፈረንጅ
ይሆናላ? ....በፍፁም!
እና ፈረንጅ ካልሆነ በቃ ከእነሱ መካከል በአንድ
ወቅት አለምን ይገዙ የነበሩ እንግሊዞች
ይሆናሉዋ? ...እነሱም አይደለም!
በቃ ምርጥ ዘር ነን ብለው የሚመጻደቁ
ጀርመኖች ናቸዋ ናዚዎች?...የለም የለም
እነሱም አይደለም!
እሽ ቻይናዎች? ጃፓኖች? ....አደሉም!
ሕንዶችም?... አዎ አደሉም!
ግሪኮች መሆን አለባቸው! ....ቢሆኑ ነበር ግን
አደሉም!
በቃ በቃ ተው ተው አረቦች ናችው የእስማኤል
ዘሮች!....በጭራሽ!
ኦኦ አሁን መጣልኝ የእግ/ር ህዝብ በመባል
የሚታወቁ: የሙሴ ህግና ስርዓት እንዲሁም
ተስፋ የተሰጣቸው: ቤተ መቅደስ ያላቸው:
ህያው እግ/ርን የሚያመልኩ የአብርሃም ዘሮች
እስራኤላዊያን...አይሁዶች ናቸዋ?
በጣም ይገርማል እነሱም አይደሉም!
እና ታዲያ ማነው ምርጥ ዘር?
ምርጥ ዘርማ አንድ አለ የማይጠፋ ዘር:: እነዚ
ከላይ የተጠቀሱ ሁሉም የሚጠፉ ዘሮች ናቸው::
የሚጠፋ ዘር እንዴት ምርጥ ዘር ይሆናል?
እንዴትስ ያስመካል?
ታዲያ የሚያስመካ:
የማይጠፋ ዘር የሆነው:
ምርጥ ዘር ሊባል የሚችለው ማን ነው?
ይህ ዘር የኢየሱስ ዘር ይባላል!
"ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር ሳይሆን
ሕያውና ጸንቶ በሚኖር በእግ/ር ቃል አማካኝነት
ከማይጠፋ ዘር ነው::"
1ዼጥ1:23
ይህ ዘር የማይጠፋ... ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር
ነው::
በዚህ ዘር ወንድ የለም ሴት የለም: ጥቁር ነጭ
የለም ትልቅ ትንሽ: ሐብታም ደሀ ባሪያ ጨዋ
የለም:: ሁሉም አንድ ነው::
"...በደምህም ከነገድ ሁሉ ከቋንቋ ሁሉ ከወገን
ሁሉ ከህዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግ/ር ዋጅተሃል:
ለአምላካችንም መንግስትና ካህናት
አድርገሃቸዋል: እነርሱም በምድር ላይ
ይነግሳሉ::"
ራዕ 5:9-10
እንግዲህ ይህ ነው ምርጥ ዘር! በደም ለእግ/ር
የተዋጀ... መንግስትና ካህናት የሆኑ ያሉበት....
ምርጥ ዘር!
ታዲያ ወዳጄ አንተ ከዚህ ምርጥ ዘር መወለድ
ትፈልጋለህን?
እንግዲያውስ ቀላል ነው
"ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግ/ር
ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን (መብትን)
ሰጣቸው:: እነዚህም ከእግ/ር ተወለዱ እንጂ
ከደም ወይም ከሥጋ ወይም ከወንድ ፈቃድ
አልተወለዱም::"
ዮሐ1:12-13
ከእግ/ር መወለድ ይቻላል!
እንዴት?
ከተቀበልክና ካመንክ::
ምኑን?
እርሱ የእግ/ር ልጅ አንተን ከኃጢአትና ከሲኦል
ሊያድንህ ከድንግል እንደተወለደ እንደተሰቀለ
እንደሞተ ከሙታንም በሦስተኛ ቀን እንደተነሳ
ዳግመኛም ሊነግስና ሊፈርድ እንደሚመጣ...
በመጨረሻው ቀን አንተንም ከሙታን
እንደሚያስነሳና የማይበሰብሰውን የትንሣኤ
አካል እንደሚያለብስህ::
ይህንን እመን! ተቀበልም!
የእግ/ር ልጅ ትሆናለህ: ዘርህም የማይጠፋ ዘር
ይባላል:: ልጅ ከሆንክ ደግሞ ወራሽም
ትሆናለህ::
"ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግ/ርን
መንግስት ሊያይ አይችልም!!!! "
ሰ.ኤርሚያስ 3፥21-22
21" ሆኖም ይህን አስባለው ፣እንግዲያስ ተስፋ አለኝ።
22"ያልጠፋነው ከእግዚአብሄር ታላቅ ፍቅር የተነሳ ነው ፤ ርህራሄው አያልቅምና።
JOIN & SHARE
👇👇👇👇👇
@Wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
እራስን-መግዛት ፦ በለት ተእለት ኑሮአችን ብዙ ነገሮችን ልንገዛ እንችላለን ። የምንገዛቸው ነገሮች ሁሉም የምንገዛቸው በዋጋ ነው ፥ ያለዋጋ የሚገዛ ነገር የለም ሳይጠቅመንም የምንገዛውም ነገር የለም ። እንዲሁ እራስንም መግዛት ዋጋ ያስከፍላል ፥ ብዙ ሰው ግን በቀን በቀን እራሱን እንደመግዛት እራሱን ሲሸጥ ይገኛል አንዳንዴም በነጻ ሲሰጥ ።
"ሁሌ እራሱን የሚገዛ ሰው የሚፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገውን ይመርጣል" እኔ የሚያስፈልገኝ የክርስቶስ ኢየሱስ ልብ ነው !!! ደሞ አለኝ ።
ሀሳብሕን ካልገዛህ ፥ ራስሕን የምትገዛበት አይኖርሕም ፤ ራስሕን ካልገዛሕ ፥ ሕይወትሕን መግዛት አትችልም ፤ ራስሕን ካልገዛሕ ፥ የሚያስፈልግህን መግዛት አትችልም ፤ ራስህን ካልገዛህ ፥ ለብዙ ነገር ተገዢ ሆነህ ትኖራለህ ። ለስንት ነገር ተገዢ (ባርያ) ሆነሀል ??? ባርያ ከሆንክ መቼም እራስሕን መግዛት አትችልም ።
#ሁሌ ነፃነት ከፈለክ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያወጣሀል. ! @evangospel
1 ጴጥሮስ 3፥13-15
13"መልካም ነገር ለማድረግ ብትቀኑ የሚጎዳችሁ ማነው?
14"ነገር ግን ስለፅድቅ እንኳን መከራ ቢደር ስባችሁ ብፁዓን ናችሁ፤"ዛቻቸውን አትፍሩ"አትታወኩም ።
15"#ክርስቶስን #ጌታ #አድርጋችሁ #በልባችሁ #ቀድሱት።#እናንተ #ስላላችሁ #ተስፋ #ምክንያት #ለሚጠይቋችሁ #ሁሉ #መልስ #ለመስጠት #ሁል #ጊዜ #የተዘጋጃችሁ #ሁኑ፤ #ነገር #ግን #ይህን #ሁሉ #በትህትና እና #በአክብሮት #አድርጉት።
join & share
👇👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
❤️#ትዕግሥተኛ ሰው ውኃን በወንፊት መያዝ ይችላል! ዋናው ነገር ውኃውን በረዶ እስከሚሆን ድረስ መጠበቅ ነው።
"• • • የእምነታችሁ መፈተን #ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት" እንዲል ቃሉ፥ ለዚህም ነው "ልበ ሰፊ ነገር አላፊ" የምንለው።
ምሳሌ 17፥9
"ሀጥያትን የሚክድ ፍቅርን ይሻል፤ነገርን መደጋገም ግን የተማመኑ ወዳጆችን ይለያያል።"
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew