የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መንገድ ሐዲድ ሲሠራ በነበረበት ወቅት የፈረደበትን መጽሐፍ ፍለጋ ልደታ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ወዳሉ መዝሙር ቤቶች እየሄድኩ ነበር፡፡ በዚያ መስመር ላይ ከፍ ተደርጎ የተሠራውን የባቡር መንገድ ግንባታ ቀና ብሎ እየተመለከተ ድምጹን ከፍ አድርጎ የሚያማርር ሰው አጠገብ ስደርስ "አገሪቱ በሌላት አቅም ይሄን ያህል ከፍ አድርጎ መሥራት ለሀብት ብክነት ካልሆነ በቀር ምን ጥቅም አለው?" የሚለው ንግግሩ ጆሮዬ ገባ፡፡ ከእኔ በተቃራኒ ይመጡ የነበሩ አዛውንት ሰው የሰውየውን አስተያየት ከሰሙ በዋላ "ወንድሜ የሕንፃ ግንባታ ባለሞያ ነህ?" ሲሉ ጠየቁት፡፡ "አይደለሁም" ሲል መለሰ፡፡ አሁንም አዛውንቱ ቀጠሉና "የመንገድ ግንባታ ሥራ ነው የምትሠራው?" አሉት፡፡ እሱም አለመሆኑን ተናገረ፡፡ አዛውንቱ "ሥራህ ከዚህ ሞያ ጋር ካልተያያዘ አስተያየት ለመስጠት ቦታህ አይደለምና የሠሩትን ከማድነቅ፣ ያልገባህን ከመጠየቅ ውጪ ለመናገር አቅሙም መብቱም ስለማይኖርህ ዝም በል" ብለውት ጉዟቸውን ቀጠሉ፡፡
በመንፈሳዊው ዓለምም እየሆነ ያለው ይሄው ነው፡፡ ስለማያውቁት ነገር ትንታኔ ለመስጠት የሚቅበጠበጡ፣ ሰምተውት የማያውቁትን ርዕስ ይዘው ማስተማር የሚዳዳቸው፣ ለማንበብ ፍላጎቱም ትእግስቱም ሳይኖራቸው ጸሓፌ ወንጌልነትን ካባ ለራሳቸው የደረቡ "አላዋቂ ሳሚ"ዎች ዙሪያችንን ስለከበቡን "... " እየለቀለቁን አሉ፡፡
ምናልባት "ሳይማር ያስተማረንን ..." ሲባል ስለሰሙ ይሆን ሳይማሩ ለማስተማር እየተጣደፉ ያሉት?
____
*ቴዎድሮስ ደመላሽ("ሰማንያ አሃዱ በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን" ፣ "ኢየሱስ እውነተኛ አማላጅ ፡ ጻዲቅ ፈራጅ" እና ሌሎች መጽሐፎች ደራሲ)
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን✋
እንደተለመደው የአምልኮ ፕሮግራማችን በሰዓቱ ከእናንተ ወደ እናንተ ይደርሳል።
ጌታ ድንቅ ያደርጋል።
ይመለካል።
መቅረት አይቻልም❌
በዚህ አገልግሎት ለመሳተፍ እና ለአስተያየት
👇👇👇
@yabuyee
ተጠቀሙ።
ጌታ ይመለካል።
ተባረኩ✋
Join & Share
👇👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
https://t.me/joinchat/AAAAAFbFdKVffNW_necUbA
26#ሁላችሁም_በክርስቶስ_ኢየሱስ_በማመን_የእግዚአብሄር_ልጆች_ናችሁ።
27#ከክርስቶስ_ጋር_አንድ_ትሆኑ_ዘንድ_የተጠመቃችሁ_ሁላችሁ_ክርስቶስ_ለብሳችሁታልና።
28#በአይሁድና_በግሪክ_በባርያና_በነፃ_ሰው_በወንድና_በሴት_መካከል_ልዩነት_የለም_ሁላችሁም_በክርስቶስ_ኢየሱስ_አንድ_ናችሁ።
29#የክርስቶስ_ከሆናችሁ_እናንተ_የአብርሀም_ዘር_ናችሁ_እንደ_ተስፋውም_ቃል_ወራሾች_ናችሁ።
(ገላትያ 3፥26-29)
በአንድ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት ውስጥ መምህሯ ተማሪዎቿን
በምታስተምርበት ወቅት አንድ አሳይመንት መስጠት ፈለገች።
ተማሪዎቿን ድንች ይዘዉ እንዲመጡ አዘዘች፡፡ ድንቾቹ ላይም የሚጠሏቸዉን ሰዎች ስም
እንዲፅፉ አዘዘቻቸዉ። የሚያመጡት የድንች ብዛትም በሚጠሏቸዉ ሰዎች ብዛት ልክ
እንዲሆን አለች፡፡
በሁለተኛዉ ቀን አንዳንዶቹ 3 ሌሎች 5 ቀሪዎቹ ደግሞ 8 ድንቾቹን የሚጠሏቸዉን ሰዎች
ስም ፅፈዉ አመጡ። መምህሯ ደግሞ <<ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት እኒህን ድንቾች
በሻንጣችሁ ይዛችሁ ትዞራላችሁ...ሽንት ቤት ስትሄዱ እንኳ መተዉ አትችሉም!>> ብላ
አዘዘች፡፡
ቀኑ እየጨመረ ሲሄድ ድንቹ በመበላሸቱ ሽታዉ ይረብሻቸዉ ስለጀመረ ተማሪዎቹ ቅሬታ
ማቅረብ ጀመሩ። በተለይም 8 የያዙት ከሽታው በተጨማሪ ክብደቱ እንደበዛባቸው መናገር
ጀመሩ፡፡
ከሳምንት በኋላ የ"አሳይመንቱ" ገደብ ስላበቃ ተማሪዎች ድንቹን አዉጥተዉ እንዲጥሉ
ተፈቀደላቸዉ::
ከዛም መምህሯ<<እህ እንዴት ነበር?>> ብላ ጠየቀቻቸው። ሁሉም ማጉረምረም ጀመሩ
..."ኧረረረ ከክብደቱ ሽታዉ...ኧረ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ"...አሉ
መምህሯም <<አያችሁ በልባችሁ የምትሸከሙት ጥላቻም እንዲሁ ነዉ...ጥላቻ ልብን
ይመርዛል በምትሄዱበት ሁሉም እየተከተለ ይረብሻችኋል...ለአንድ ሳምንት የተበላሸ
ድንችን ሽታ መቋቋም አልቻላችሁም። አስቡት ደግሞ በጥላቻ የተመረዘን ልብ እድሜ
ልካችሁን ይዛችሁ ስትኖሩ!!>> አለቻቸዉ። ጥላቻን ከዉስጣችሁ አዉጡትና ከእዳ የፀዳችሁ
ሁኑ!!
እዉነተኛ ፍቅር እንከን አልባን ሰዉ ማፍቀር ሳይሆን ንፁህ ያልሆነን ሰዉ በንፁህነት መዉደድ
ነዉና!!!
ግንዱ ህይወት ነው!!
ግንዱ ከሌለ ቅርንጫፍ የለም።
👉ቅርንጫፉ በህይወት ለመኖር ግዴታ ግንዱ ላይ መኖር አለበት።ከግንዱ ከተለየ ግን ህይወቱን ያጣል።
👉ቅርንጫፍ ግንዱ ላይ ካልሆነ ከግንዱ ከተለየ በተአምር ፍሬን ሊያፈራ እና ሊያብብ አይችልም።
ቅርንጫፉ ፍሬ ለማፍራት ግንዱ ላይ መኖሩ ግዴታ ነው። ከግንዱ ከተለየ ይሞታል፤ይደርቃል፤ይጠወልጋል።
ልክ እንደዚያው
👉ግንዱ ኢየሱስ ከሌለ ቅርንጫፎቹ እኛ አንኖርም።
ከግንዱ ወይም ከኢየሱስ ከተለየን ልክ እንደ ቅርንጫፉ ህይወታችንን እናጣለን።
👉የህይወት ትርጉሙ ይጠፋናል።
👉ተስፋን እንቆርጣለን፣
👉ቅርንጫፉ ከግንዱ ተለይቶ እንደማያፈራ እንደዛ እኛም ከእየሱስ ከተለየን ከእቅፉ ከወጣን ፍሬን ናፋቂዎች እንጂ ፍሬን አፍሪዎች አንሆንም።
👉አንድ አማኝ ፍሬን ለማፍራት
፨ በህይወቱ ለውጥ ማምጣት
፨ለብዙዎች ም ስሌ ለመሆን
፨በህይወቱ ትርጉም ላለማጣት
፨ተስፋ ላለመቁረጥ
፨ከህይወት ላለመጉደል
፨ትርፍን ላለማጣት...ወዘተ
👉ግዴታ ከእየሱስ ጋር መኖር፤መጣበቅ፤ከእቅፉ መግባት፤መመለስ፥እር ሱን መ ስሎ መኖር አለበት።
👉ቅርንጫፍ ከህይወት ላለመጉደል ፍሬን ማፍራት አለበት።
ካላፈራ ግን አትክልተኛው ይህ ፍሬ አያፈራም ብሎ ቆርጦ ይጥለዋል።
👉ፍሬ የሚያፈራውን ግን ይበልጥ እንዲያፈራ ይንከባከበዋል።
👉ሰውም እንደዛው ፍሬን ለማፍራት ከእየሱስ ጋር መኖር ካልቻለ ተጥሎ እንደሚደርቅ ቅርንጫፍ ይሆናል።
"ብዙ ፍሬ በማፍራት ደቀ መዛሙርቴ መሆናችሁን ብትገልጡ በዚህ አባቴ ይከብራል።" ዮሀ 15፥8
👇👇👇👇👇👇
(ዮሀንስ ወንጌል 15
ሙሉውን ይነበብ)
JOIN & SHARE
👇👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ቃሉ በሙላት ይኑርባችሁ።
11"የጠላትን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ የእግዚአብሄርን እቃ ጦር ሁሉ ልበሱ
17" የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም #የእግዚአብሄር #ቃል #ነው"
ኤፌሶን 6፥11-17
የእግዚአብሄር እቃ ጦር የእግዚአብሄር ቃል ነው።
ዲያቢሎስን ደግሞ የምንቃወመው ቃሉ በሙላት በውስጣችን ሲኖር ብቻ ነው።
እየሱስ እንኳን ሰይጣን በፈተነው ጊዜ በቃል ገስፆ ነው ያባረረው።
ቃሉ በሙላት አንተ ውስጥ ካለ
👇👇👇👇👇
👉ሰይጣን አትችልም ሲልህ
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው ትላለህ።
👉ተሸንፈሀል ሲልህ
በወደደኝ በእርሱ ከአሸናፊዎች እበልጣለው ትላለህ።
👉ብቻህን ነህ ሲልህ
አትፍራ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ብሎኛል ትላለህ።
ይህን ሁሉ ግን ማድረግ ምትችለው ቃሉ በሙላት አንተ ውስጥ ሲኖር ነው።
ቃሉ በውስጥህ ከሌለ ግን
👇👇👇
👉አትችልም ሲልህ
አዎ እኔ አቅም የለኝም ትላለህ።
👉ተሸንፈሀል ሲልህ
ተስፋ ትቆርጣለህ።
👉ብቻህን ነህ ሲልህ
አዎ ማንም የለኝም
ማንም አይወደኝም ትላለህ።
ስለዚህ ቃሉ በሙላት እኛ ውስጥ እንዲኖር ቃሉን በማስተዋል
እናጥና
እናብብ
ተቃዋሚው እኛ ላይ እንከን አቶ እንዲያፍር እንደሚገባ እንመላለስ።
ተባረኩ
Join & Share
👇👇👇👇
@Wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
??ህይወታችን ምን ይመስላል??
👉አብ የልጁን መልክ እንድንመስል አድርጎ ፈጠረን። ነገር ግን አሁን እኛ አብ እንደፈጠረን ነን ወይ?? የልጁን መልክ መስለን እየኖርን ነው ወይ??
👉በዚህ ዘመን በደንብ አተኩረን ማየት ካለብን ነገሮች አንዱ ህይወታችን ምን እንደሚመስል ነው፣
👉ልጁን በመምሰል መኖር መቻል አለብን።
ሌላው ቢቀር አህዛቦችን እንኳ መሳብ ወይም ምሳሌ መሆን የምንችለው እኛ የልጁን ህይወት መኖር ስንችል ነው።
ልጁን መምሰል ስንችል ነው።
👉 ስለዚህ ህይወታችን መፈተሽ አለብን።
እኛ አማኝ ነን ብለን ህይወታችን ልጁን ካልመሰለ ላላመኑት ምሳሌ መሆናችን ይቀርና ለሚያምኑትም እንቅፋት እንሆናለን።
👉እንቅፋት እንዳንሆን ህይወታችንን እንፈትሽ ምሳሌ እንሁን ልጁን እንምሰል።
👉JOIN & SHARE👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
አስተማሪ ሐሳብ!!
እናቴ ጎረቤታችንን ጨው እንዲያውሷት ስትጠይቅ ሰማኋት፡፡ እኔም በመገረም
"እናቴ በቤታችን እኮ በቂ ጨው አለ፤ ታድያ ለምን ጠየቅሻቸው"
አልኳት፡፡ እናቴም እንዲህ አለችኝ
"እነሱ ሁሌም የተለያዩ ነገሮችን ከኛ ይጠይቁናል፤ እንደምታውቀውም ድሀ ናቸው፡፡ ስለዚህ
እኔም እነሱን ብዙ የማይጎዳ ነገር ለመጠየቅ አስቤ የመጣልኝ ነገር ጨው ነው፡፡
ይህን ያደረኩት እነሱ ላይ ጫና ለመፍጠር ሳይሆን፤ እኛም እንደምንፈልጋቸው
እንዲሰማቸው ብዬ ነው፡፡ በዚህም የፈለጉትን ነገር እኛን ያለ ሀፍረት በቀላሉ መጠየቅ
እንዲችሉ ያደርጋቸዋል ብዬ በማሰብ ነው፡፡"አለችኝ
Share!
Via Book for all
📔Title፦LEARN TO READ NEW TESTAMENT GREEK
👤Author፦ DAVID ALAN BLACK
📅published፦2009
📑page፦ 238 💾Size:-1.6MB
@AmharicSpritualBooks
ሰላም ሰላም✋✋✋ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም በያላቹበት ይድረሳችሁ።
ዛሬ ወደ እናንተ ብቅ ያልኩት አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ነው።
ዘወትር እሁድ ማታ 2:00 ሰአት ላይ የሚኖረን የአምልኮ ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም #እንድትሳተፉ እና #በፀጋችሁ #እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር ጠይቃለው🙏🙏
በአምልኮ ፕሮግራም ባላችሁ ፀጋ
ማለትም
#በመዝሙር #በvoice #በመዘመር
#በግጥም
#ትረካ
#በእግዚአብሄር ቃል
ባላችሁ ፀጋ ሁሉ ከኛ ጋር ማገልገል ትችላላችሁ።
መዝሙር፤ግጥም....
ለመላክ
@yabuyee
👆👆👆👆ተጠቀሙ።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ያተርፋሉ።
ነገር ግን እናንተ ወደ እኛ ካላካችሁልን ፕሮግራሙን አናቀርብም።
# ለምን_ብለህ_ጠይቅ !!!
አንዲት ሴት በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣ
ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማስቀመጫ
አልተፈቀደምና እባክዎ ያንሱ ሲላቸው "አላነሳም!" አሉት!!
"ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ" ቢላቸውም "ሂድ ንገር" አሉት! ሂዶ
ለአለቃው ነገረ። አለቅየው መጥቶ ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ? ብሎ ቢነግራቸው
"አላነሳም" በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡
በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና "ይህን ሻንጣ ያንሱ"ሲላቸው ለእርሱም
"አላነሳም" አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም "ለምን?" አላቸው
"ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ" አሉ ወይዘሮዋ፡፡ እኔን የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ "ለምን"
ብሎ የጠየቀኝ አለመኖሩ ነው፡፡ ሁሉም አንሺ ብለው ለማዘዝ ነው የመጡት!አንተ
ግን"ለምን?" ስላልከኝ አመሰግናለሁ ካሉት በኋላ "በመሠረቱ ግን ሻንጣው የእኔ አይደለም"
ብለውት እርፍ
ዋናው ኃላፊም በመደነቅ # ይቅርታ ጠየቃቸው!!
ምንጭ: Esubalew Tenaw
👉ጥበብ ፦ ማለት ከእግዚአብሔር ጋር በመተባበር ዕውቀትና ማስተዋልን አግኝቶ በስራ ላይ ማዋል ነዉ ።
👉የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። ምሳ 1፣ 7
👉join us 👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ሁለቱ ወንድማማቾች!
የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ፡፡ አንድኛው ትዳር መስርቶ
ትልቅ ቤተሰብ ሲኖረው ሁለተኛው ግን ብቻውን ነበር የሚኖረው፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን ወንድማማቾቹ ከቤተሰባቸው የወረሱትን ሀብትና ንብረት በመከፋፈል
በየግላቸው ለመስራት
ይስማማሉ፡፡ ከዚያም ያለውንም ሀብት እኩል ተከፋፍለው የየግላቸው ኑሮ ይጀምራሉ፡፡
ወድያውኑ ግን ብቻውን የሚኖረው ወንድሙ ከራሱ ጋር መነጋገር ይጀምራል “ያለውን
ሀብትና ትርፍ እኩል መከፋፈላችን አግባብ አልነበረም፡፡ እኔ ብቻየን ነው የምኖረው
የሚያስፈልገኝ ነገር በጣም ትንሽ ነው፡፡ እርሱ ግን ብዙ የቤተሰብ ሀላፊነት አለበት”
በማለት ያስባል፡፡
እናም በጎተራው ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ ማታ እየተደበቀ
ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡
በተመሳሳይ ግዜ ሚስትና ልጆች ያሉት ወንድምም በተመሳሳይ ሁኔታ ያስባል “ይህንን
ሀብት እኩል መካፈል አልነበረብንም፡፡ እኔኮ
ትዳር አለኝ፡፡ ሚስቴና ልጆቼ ሁል ግዜ ከጎኔ በመሆናቸው ወደፊት በደንብ ይንከባከቡኛል፡፡
ወንድሜ ግን ብቸኛ ነው፡፡ ወደፊት አጠገቡ ሆኖ የሚንከባከበው እንኳ የለውም” ሲል
ያስባል፡፡
እርሱም እንደዚያኘው ወንድም በጎተራ ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ
ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡ ወንድማማቾቹ በዚህ ሁኔታ
ለብዙ ግዜ ኖሩ፡፡
ከብዙ ግዜ ብኋላ ግን ሁለቱንም አንድ ነገር ያስገርማቸው ጀመር፡፡ በጎተራቸው ውስጥ
ያለው እህል መጠን እየቀነሰ አለመሄዱ ግራ ያጋባቸዋል፡፡ ሁለቱም የገጠማቸውን
ያልተለመደ ነገር ለመመርመር በየግላቸው
እየጣሩ ሳለ ከእለታት አንድ ቀን ሌሊት ላይ የተለመደውን ተግባራቸውን ለመፈጸም እህል
የተሞላበት ከረጢት እንደተሸከሙ
በድንገት ተገናኙ ። ምንም አይነት ቃላት ሳይለዋወጡ ሸክማቸውን መሬት ላይ በመጣል
በፍቅር ተቃቅፈው አለቀሱ።
የመተሳሰብ ፍቅር በአይምሮህ አስበህ በአንደበትህ የምታወጣው ቃል ሳይሆን፣ በልብህ
የሚንፈራገጥ የማይወለድ ፅንስ ነው።
የአንድ አገር ልጆች ነን!
"..... የሚገርመኝ ነገር እነዚህ ጠያቂ የሆኑ ልጆች ወላጆቻቸውና በዕድሜ የበላዮቻቸው ለሁሉ ነገር መልስ ያላቸው አድርገው ማሰባቸው ነው።
ይህ አስተሳሰብ የሁላችንም ሆኖ መገኘቱ ግን እንግዳ ነገር ነው የሆነብኝ። ሰው በዕድሜ ሲጨምር ጥያቄዎቹ እያነሱ፣ መልሶቹ እየበረከቱ የሚሄዱ የሚመስላቸው ሰዎች ጥቂት አይደሉም። እኔ ግን ተገላቢጦሹ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ዕድሜዬ ሲጨምር መልሶቼ እያነሱ፣ ጥያቄዎቼ ግን በራስ ጠጉሬ ልክ እየሆኑ ነው። ዕድገትና የአእምሮ መብሰል ሲመጣ፣ እይታ ሲሰፋና ኅላፊነት ሲጨምር የምናየውንና የምንሰማውን ሁሉ በዝምታ መቀበል እናቆማለን። ለምን? እንዴት? በማለት እንጠይቃለን። ሕይወትን መመርመር ከጀመርንማ በጥያቄ ተወጥረን እንቅልፍ ማጣት አይቀርም። ባደግን መጠን ጥያቄያችን ይበዛል ማለቴ ለዚህ ነው።
የትኛውም ኀይል ለምድር ሁሉ ጥያቄ መልስ ሊኖረው አይችልም ከእርሱ ከአንድዬ በቀር! ስለዚህ የከበደንን እና ያቃተንን ጥያቄ መልስ ፍለጋ ወደ እግዚአብሔር እንመጣለን። እርሱ ደግሞ የሁሉንም ጥያቄ መልስ አይነግረንም፣ ዝምታን የሚመርጥባቸው በርካታ አጋጣሚዎች አሉ።....."
--ጳውሎስ ፍቃዱ:ያልተንኳኩ በሮች-እግዚአብሔር የማይመልሰው ጥያቄ?(7ተኛ ዕትም መስከረም ፳፻፲፩)ገጽ 76
_
@AmharicSpritualBooks
@AmharicSpritualBooks
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@Wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ትግስት ወይስ __ ??
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ውሃ በተሞላ ድስት አንዲት እንቁራሪተ ብንጨምርና ከዛም
ውሃውን ማፍላት እንጀምር ፤ ውሃው እየፈላ በሄደ ቁጥር
እንቁራሪቷም የሰውነት ሙቀቷን ማስተካከል ትጀምራለች፡፡
☞ የውሃው ሙቀት ከፍተኛ እየሆነ ሲሄድ እሷም
የሰውነቷን ሙቀት በዛው ልክ ማስተካከሉን ትቀጥላለች፡፡
የውሃው ሙቀት ጨምሮ የመፍላት
ነጥብ(boiling point) ላይ ሲደርስ ግን ማስተካከል
ማትችልበት ደረጃ ስለደረስ እሯሷን ለማዳን ከድስቱ ዘላ
ለመውጣት ትፈልጋለች ትሞክራለች፤ ግን ዘላ መውጣት
አቅም አይኖራትም አትችልም፡፡
ምክንያቱም ያላትን አቅም ሁሉ ሙቀቷን በማስተካከል
የውሃውን ቃጠሎ ለመከላከልና ለመላመድ ባደረገችው
ተጋድሎ ጨርሳዋለችና፤ ወድያው ትሞታለች፡፡
እንቁራሪቷን ምን ገደላት ?
አብዛኞቻቸችን የፈላ ውሃ እንል ይሆናል፤ እውነታው ግን
ይህ አይደለም ፡፡ እንቁራሪቷን የገደላት የፈላው ውሃ
ሳይሆን መች መዝለል እንዳለባት የመወሰን እቅም ማጣቷ
ነው፡፡ አብዛኞቻችን ከሰዎችም ይሁን ከነገሮች ጋር ያለንን
ነገር ለማስተካከልና
ለመላመድ እንሞክር ይሆናል፤ ግን እስከመች ማስተካከል
እንዳለብንና መች መወሰን እንዳለብን ማውቅ ይሳነናል፡፡
አንዳንዴ ነገሮችን የለመድናቸውና ለኛ ማይጎዱ መስለው
ይታየናል፤
በመጨረሻው ቅፅበት ግን እንዳለመድናቸው ቢገባንም
ማመልጥና መውጣት የማይቻለን ሰአት ይሆናል፡፡
በጥፋት/ወንጀል መንገድ ውሰጥም ስንሆን እንዲሁ ነው ፤
ትንሹን ወንጀል እንለምደዋለን
የሚጎዳን አይመስለንም ፤ ደስታ ውስጥ ያለን ይመስለናል
፤ ደስታው ሙቀት ይፈጥርልናል፡፡ ሙቀቱ ወደ እሳት
የተቀየረ ጊዜ ግን. . . . . . . .!!!!! ??
ከሙቀቱ መውጣት ካልቻልን ከእሳት እንደማንወጣ
እውን ነው !
ፈጣሪ ከሙቀቱ ጠብቆ ከእሳት ይታደገን ፡፡
ሙሉ አቅም ባለን ጊዜ እንዝለል !!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFbFdKVffNW_necUbA
26#ሁላችሁም_በክርስቶስ_ኢየሱስ_በማመን_የእግዚአብሄር_ልጆች_ናችሁ።
27#ከክርስቶስ_ጋር_አንድ_ትሆኑ_ዘንድ_የተጠመቃችሁ_ሁላችሁ_ክርስቶስ_ለብሳችሁታልና።
28#በአይሁድና_በግሪክ_በባርያና_በነፃ_ሰው_በወንድና_በሴት_መካከል_ልዩነት_የለም_ሁላችሁም_በክርስቶስ_ኢየሱስ_አንድ_ናችሁ።
29#የክርስቶስ_ከሆናችሁ_እናንተ_የአብርሀም_ዘር_ናችሁ_እንደ_ተስፋውም_ቃል_ወራሾች_ናችሁ።
(ገላትያ 3፥26-29)
ግንዱ ህይወት ነው!!
ግንዱ ከሌለ ቅርንጫፍ የለም።
👉ቅርንጫፉ በህይወት ለመኖር ግዴታ ግንዱ ላይ መኖር አለበት።ከግንዱ ከተለየ ግን ህይወቱን ያጣል።
👉ቅርንጫፍ ግንዱ ላይ ካልሆነ ከግንዱ ከተለየ በተአምር ፍሬን ሊያፈራ እና ሊያብብ አይችልም።
ቅርንጫፉ ፍሬ ለማፍራት ግንዱ ላይ መኖሩ ግዴታ ነው። ከግንዱ ከተለየ ይሞታል፤ይደርቃል፤ይጠወልጋል።
ልክ እንደዚያው
👉ግንዱ ኢየሱስ ከሌለ ቅርንጫፎቹ እኛ አንኖርም።
ከግንዱ ወይም ከኢየሱስ ከተለየን ልክ እንደ ቅርንጫፉ ህይወታችንን እናጣለን።
👉የህይወት ትርጉሙ ይጠፋናል።
👉ተስፋን እንቆርጣለን፣
👉ቅርንጫፉ ከግንዱ ተለይቶ እንደማያፈራ እንደዛ እኛም ከእየሱስ ከተለየን ከእቅፉ ከወጣን ፍሬን ናፋቂዎች እንጂ ፍሬን አፍሪዎች አንሆንም።
👉አንድ አማኝ ፍሬን ለማፍራት
፨ በህይወቱ ለውጥ ማምጣት
፨ለብዙዎች ም ስሌ ለመሆን
፨በህይወቱ ትርጉም ላለማጣት
፨ተስፋ ላለመቁረጥ
፨ከህይወት ላለመጉደል
፨ትርፍን ላለማጣት...ወዘተ
👉ግዴታ ከእየሱስ ጋር መኖር፤መጣበቅ፤ከእቅፉ መግባት፤መመለስ፥እር ሱን መ ስሎ መኖር አለበት።
👉ቅርንጫፍ ከህይወት ላለመጉደል ፍሬን ማፍራት አለበት።
ካላፈራ ግን አትክልተኛው ይህ ፍሬ አያፈራም ብሎ ቆርጦ ይጥለዋል።
👉ፍሬ የሚያፈራውን ግን ይበልጥ እንዲያፈራ ይንከባከበዋል።
👉ሰውም እንደዛው ፍሬን ለማፍራት ከእየሱስ ጋር መኖር ካልቻለ ተጥሎ እንደሚደርቅ ቅርንጫፍ ይሆናል።
"ብዙ ፍሬ በማፍራት ደቀ መዛሙርቴ መሆናችሁን ብትገልጡ በዚህ አባቴ ይከብራል።" ዮሀ 15፥8
👇👇👇👇👇👇
(ዮሀንስ ወንጌል 15
ሙሉውን ይነበብ)
JOIN & SHARE
👇👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ቃሉ በሙላት ይኑርባችሁ።
11"የጠላትን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ የእግዚአብሄርን እቃ ጦር ሁሉ ልበሱ
17" የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም #የእግዚአብሄር #ቃል #ነው"
ኤፌሶን 6፥11-17
የእግዚአብሄር እቃ ጦር የእግዚአብሄር ቃል ነው።
ዲያቢሎስን ደግሞ የምንቃወመው ቃሉ በሙላት በውስጣችን ሲኖር ብቻ ነው።
እየሱስ እንኳን ሰይጣን በፈተነው ጊዜ በቃል ገስፆ ነው ያባረረው።
ቃሉ በሙላት አንተ ውስጥ ካለ
👇👇👇👇👇
👉ሰይጣን አትችልም ሲልህ
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው ትላለህ።
👉ተሸንፈሀል ሲልህ
በወደደኝ በእርሱ ከአሸናፊዎች እበልጣለው ትላለህ።
👉ብቻህን ነህ ሲልህ
አትፍራ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ብሎኛል ትላለህ።
ይህን ሁሉ ግን ማድረግ ምትችለው ቃሉ በሙላት አንተ ውስጥ ሲኖር ነው።
ቃሉ በውስጥህ ከሌለ ግን
👇👇👇
👉አትችልም ሲልህ
አዎ እኔ አቅም የለኝም ትላለህ።
👉ተሸንፈሀል ሲልህ
ተስፋ ትቆርጣለህ።
👉ብቻህን ነህ ሲልህ
አዎ ማንም የለኝም
ማንም አይወደኝም ትላለህ።
ስለዚህ ቃሉ በሙላት እኛ ውስጥ እንዲኖር ቃሉን በማስተዋል
እናጥና
እናብብ
ተቃዋሚው እኛ ላይ እንከን አቶ እንዲያፍር እንደሚገባ እንመላለስ።
ተባረኩ
Join & Share
👇👇👇👇
@Wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መንገድ ሐዲድ ሲሠራ በነበረበት ወቅት የፈረደበትን መጽሐፍ ፍለጋ ልደታ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ወዳሉ መዝሙር ቤቶች እየሄድኩ ነበር፡፡ በዚያ መስመር ላይ ከፍ ተደርጎ የተሠራውን የባቡር መንገድ ግንባታ ቀና ብሎ እየተመለከተ ድምጹን ከፍ አድርጎ የሚያማርር ሰው አጠገብ ስደርስ "አገሪቱ በሌላት አቅም ይሄን ያህል ከፍ አድርጎ መሥራት ለሀብት ብክነት ካልሆነ በቀር ምን ጥቅም አለው?" የሚለው ንግግሩ ጆሮዬ ገባ፡፡ ከእኔ በተቃራኒ ይመጡ የነበሩ አዛውንት ሰው የሰውየውን አስተያየት ከሰሙ በዋላ "ወንድሜ የሕንፃ ግንባታ ባለሞያ ነህ?" ሲሉ ጠየቁት፡፡ "አይደለሁም" ሲል መለሰ፡፡ አሁንም አዛውንቱ ቀጠሉና "የመንገድ ግንባታ ሥራ ነው የምትሠራው?" አሉት፡፡ እሱም አለመሆኑን ተናገረ፡፡ አዛውንቱ "ሥራህ ከዚህ ሞያ ጋር ካልተያያዘ አስተያየት ለመስጠት ቦታህ አይደለምና የሠሩትን ከማድነቅ፣ ያልገባህን ከመጠየቅ ውጪ ለመናገር አቅሙም መብቱም ስለማይኖርህ ዝም በል" ብለውት ጉዟቸውን ቀጠሉ፡፡
በመንፈሳዊው ዓለምም እየሆነ ያለው ይሄው ነው፡፡ ስለማያውቁት ነገር ትንታኔ ለመስጠት የሚቅበጠበጡ፣ ሰምተውት የማያውቁትን ርዕስ ይዘው ማስተማር የሚዳዳቸው፣ ለማንበብ ፍላጎቱም ትእግስቱም ሳይኖራቸው ጸሓፌ ወንጌልነትን ካባ ለራሳቸው የደረቡ "አላዋቂ ሳሚ"ዎች ዙሪያችንን ስለከበቡን "... " እየለቀለቁን አሉ፡፡
ምናልባት "ሳይማር ያስተማረንን ..." ሲባል ስለሰሙ ይሆን ሳይማሩ ለማስተማር እየተጣደፉ ያሉት?
____
*ቴዎድሮስ ደመላሽ("ሰማንያ አሃዱ በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን" ፣ "ኢየሱስ እውነተኛ አማላጅ ፡ ጻዲቅ ፈራጅ" እና ሌሎች መጽሐፎች ደራሲ)
አንድ መጻፍ በሀመር ከተማ ለሚገነባው የመጀመሪያው ላይብረሪ ያበርክቱ!
ለበለጠ መረጃ 0937806469 ሀዋሳ
+251941272886 ሀመር
" ማንበብና ማወቅ ሙሉ ሰው ያደርጋል "
@ubuntu_Jossy
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏
አንዳ ማየት የተሳናቸው አዛውንት በምሽት ሁሌም በሄዱበት ሁሉ የእጅ መብራታቸው እያበሩ ነው የሚሆዱት፡፡ አብዛኛው ሰው ማየት አይችሉ፤ የእጅ መብራት ምን ይሰራላቸዋል? እያለ በመገረም እራሱን ይጠይቃል፡፡ በሌላ በኩል ደሞ የሚያሾፋባቸውና የሚያላግጡባቸው ሰዎችም አልጠፋም፡፡
ከእለታት አንድ ቀን እኚህ አባት የእጅ መብራታቸውን በአንድ አንገታቸው ላይ አጥልቀው በእጃቸው ደሞ መሪ ዱላቸውን ይዘው በምሽት ይሄዳሉ፡፡ የተሰበሰቡ ጎረምሾች አጠገብ እንደደረሱም ጎረምሶቹ " እሶ ሰውዬ ግን እብድ ኖት? በምኖ ሊያዩት ነው የእጅ ባትሪ እያበሩ የሚሄዱት?" በማለት አላገጡባቸው፡፡
አዛውንቱም ይህን መለሱ፤ "የእጅ መብራቱን የማበራው ለእኔ ማየት ለተሳነኝ አይደለም፤ ለእናንተ ማየት ለምትችሉት ነው፡፡ ምክንያቱም እኔ ማየት ስለማልችል ከእናንተ ጋር ልጋጭ እችላለው፡፡ እናንተ ግን ማየት ስለምትችሉ መብራቱን ስታዩ ሰው እንዳለ አውቃችሁ መንገድ ትቀይራላችሁ"
✍አንዳንዴ ምላሳችን ከአምሮአችን ይቀድማል፡፡ የዛኔ ደሞ ለሀፍረት የሚዳርገንን ንግግር እንዳርጋለን፡፡ ሁሌም ቢሆን ከእኛ በምንም ነገር አንድ ወደታች ዝቅ ያሉ ሰዎችን ችግራቸውን እያነሳን ከምናላግጥባቸው ብንረዳቸው የህሊና ሰላምን እንላበሳለን፡፡
🙌መልካም ቀን🙌🙌
📔Title፦LEARN TO READ NEW TESTAMENT GREEK
👤Author፦ DAVID ALAN BLACK
📅published፦2009
📑page፦ 238 💾Size:-1.6MB
@AmharicSpritualBooks
ሰላም ሰላም✋✋✋ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም በያላቹበት ይድረሳችሁ።
ዛሬ ወደ እናንተ ብቅ ያልኩት አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ነው።
ዘወትር እሁድ ማታ 2:00 ሰአት ላይ የሚኖረን የአምልኮ ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም #እንድትሳተፉ እና #በፀጋችሁ #እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር ጠይቃለው🙏🙏
በአምልኮ ፕሮግራም ባላችሁ ፀጋ
ማለትም
#በመዝሙር #በvoice #በመዘመር
#በግጥም
#ትረካ
#በእግዚአብሄር ቃል
ባላችሁ ፀጋ ሁሉ ከኛ ጋር ማገልገል ትችላላችሁ።
መዝሙር፤ግጥም....
ለመላክ
@yabuyee
👆👆👆👆ተጠቀሙ።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
👇👇👇👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
ያተርፋሉ።
ነገር ግን እናንተ ወደ እኛ ካላካችሁልን ፕሮግራሙን አናቀርብም።
👉ጥበብ ፦ ማለት ከእግዚአብሔር ጋር በመተባበር ዕውቀትና ማስተዋልን አግኝቶ በስራ ላይ ማዋል ነዉ ።
👉የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። ምሳ 1፣ 7
👉join us 👇
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
#ጨረቃና_ጸሃይ_አይወዳደሩም!
የራስህን ሕይወት በፍፁም ከማንም ጋር አታወዳድር። ምክንያቱም ብሎ የሚያስቀምጥል ነገር እራስህን ከሌሎች ጋር ስታወዳድር የምታገኘው ውጤት ከዛ ሰው የተሻልክ ከሆንክ #ኩራት ሲሆን ከዛ ሰው የምታንስ ከሆነ ደግሞ #ቅናት ነው የሚሆነው። ሁለቱም መጥፎ ውጤቶች ናቸው ። ጨረቃና ጸሃይ አይወዳደሩም ሁለቱም በጊዜያቸው ደምቀው ያበራሉ ።
/ ኦሾ /
🌾ነገ መልካም ይሆናል ! 🌾
🌼@cekuaa🌼
ወረ ባቦ ቤቴ:
የአለማችን ታዋቂ ሰዎች ስለ ንባብ
1. “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን)
2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” (አብርሃም ሊንከን)
3. “እዚህ ምድር ላይ ግዜ የማይሽረው ደስታን የሚሰጠን ብቸኛው ነገር መፀሀፍ የማንበብ ልምድ ነው። ሁሉም ደስታዎቻችን በወረት ከእኛ ሲለዩን መፀሀፍ የማንበብ ልምዳችን ግን ዘወትር ደስተኞች ያደርገናል።” (አንቶኒ ትሮሎፔ)
4."“ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”(ማልኮምኤክሥ)
5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ)
6. "“መፀሀፍን የሚያነብ ሰው በህይወት ውጣ ውረዱ አያማርርም። ሠዎች ለምን ጎዱኝ፣ ለምንስ አያስቡልኝም ብሎም ሌሎችን አይወቅስም። ከሌሎች ጋርም አይቀያየምም ምክንያቱም መፀሀፍ የሚያነብ ሰው ለራሱ ስኬትና ደስተኛነት ራሱ ብቁ ነውና ከሌሎች ምንም ስለማይጠብቅ።”(ባሮው)
7. “ዛሬ ላይ ያለህ ማንነት የዛሬ አምስት አመት ከሚኖርህ ማንነት ጋር ፍፁም ለውጥ ሳይኖረው ተመሳሳይ ነው። ግን በነዚህ አመታቶች ውስጥ መፀሀፎችን ካነበብክ አዎ! ከአሁኑ ይልቅ የዛሬ አምስት አመት የተሻለ ማንነት ይኖርሃል።” (ቻርሊጃንሥ)
8. “ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ)
9. “በዚህ ዘመን በየትኛውም ሁኔታ በጣም ግዜ የለኝም፣ እረፍት የለኝም ብለህ የምታስብ ቢሆን እንኳን ለማንበብ የግድ ግዜ መስጠት አለብህ። ይህን አላደረክም ማለት ግን በገዛ ፍላጎትህ ራስህን አላዋቂ እያደረከው ነው ማለት ነው።”(ኮንፊሽየሥ)
10.“ድሮ ልጅ ሣለሁ ወደ ትምህርት ቤት ስሔድ ዘወትር አፍንጫዬን በመፀሀፍ ደብቄ ነበር። ይኸው ዛሬ ላይ ታዲያ እዚህ ለመድረሴ ዋና ምክንያት ሆኖኛል።”(የሙዚቃ አቀንቃኙ ሱሊዮ)