ማንችስተር ዩናይትድ ካለፈው የውድድር አመት መጀመርያ አንስቶ 2+ ግቦችን ሲያስተናግዱ ለ 31 ኛ ግዜ ነው !
ከሁሉም ቀዳሚው ክለብ ነው !
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች
🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ
01:45 | ፈሬንስቫሮስ ለ ቶተንሀም
01:45 | ላዚዮ ከ ኒስ
04:00 | ቤሲክታሽ ከ ፍራንክፈርት
04:00 | አልፍስቦርግ ከ ሮማ
04:00 | ፖርቶ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አርባምንጭ ከተማ
01:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ሲዳማ ቡና
@Sport_433et @Sport_433et
ከጠዋት ጀምሮ እስከአሁን ስለተከታተላችሁን ከልብ እናመሰግናለን ለዛሬ እዚህ ጋር ይብቃን...
ደህና እደሩ ፤ የነገ ሰው ይበለን 👋🙏
በአውሮፓ ቻምፒየንስ የተቆጠሩ ጎሎችን እና የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት 👉 4-3-3 HIGHLIGHT
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🗣️ አርን ስሎት ከ9 ጨዋታዎች 8 ያሸነፈ የመጀመሪያ አሰልጣኝ ስለመሆኑ :
“ከዚህ የተሻለ ጥሩ ነገር አስመዝግቤ በዛ እንደምታስታውሱኝ ተስፋ አደርጋለሁ።”
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🗣️ አርን ስሎት : “ጥሩ ውጤት ነው ነገርግን በሙሉ ጨዋታው ለነበረን አቋም "ደስተኛ ነኝ" ማለት አልችልም።”
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ሞሀመድ ሳላህ VS ቦሎኛ
• በቦሎኛ ቦክስ ውስጥ ብዙ ኳስ የነካ (8)
• ብዙ እድል የፈጠረ (3)
• ብዙ ሙከራ ያደረገ (3)
• ብዙ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ያደረገ (2)
• ብዙ የግብ ተሳትፎ ያደረገ (2)
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ከ 2016/17 ጀምሮ ከባየር ሙኒክ ጋር ብዙ ኳስ አድነው ክሊንሺት ያስጠበቁ ግብ ጠባቂዎች
◉ 7 - ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ (2024)
◎ 6 - ዴቪድ ሶሪያ (2018)
◎ 6 - አልፎንሶ አሪዮላ (2017)
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ባቫሪያኖቹ በአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 41 የምድብ ጨዋታዎችን አልተሸነፉም ነበር !
ዛሬ ግን በኡናይ ኤምሬዉ ቡድን ተረተዋል።
እስኪ ለኡናይ ኤምሬ 🏴👏
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🗣️ ካርሎ አንቼሎቲ : “ሊል ማሸነፍ ይገባቸዋል መጨረሻ ላይ አቻ ልንሆን እንችል ነበር ነገርግን ያም አይገባንም።”
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
⭐️የዛሬዉ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ጠንካራ የሚባሉት ቡድኖች የተረቱበት ሆኖ አምሽቷል !
ማድሪድ ፣ ሙኒክ እና አትሌቲኮ ሽንፈት ቀምሰዋል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ማን ዩናይትድ ከ ፖርቶ ቀየመጀመሪያ አጋማሽ ምን ይመስል ነበር ?...ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን 👇 👇
https://www.youtube.com/live/x-9bnJDy-X8?si=-CmTJnLQyY1ikPZI
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ
ጅሮና 2-3 ፈይኖርድ
ሻካታር 0-3 አታላንት
ባየር ሙኒክ 0-1 አስቶን ቪላ
ቤኔፊካ 4-0 አትሌቲኮ ማድሪድ
ዛግበርግ 2-2 ሞናኮ
ሊል 1-0 ሪያል ማድሪድ
ሊቨርፑል 2-0 ቦሎኛ
RB ሌፕዚግ 2-3 ጁቬንቱስ
ስትሩም ግራዝ 0-1 ክለብ ብሩጅ
🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ሀዋሳ ከተማ
መቻል 3-1 ወላይታ ድቻ
@Sport_433et @Sport_433et
🗣️ ቪንሰንት ኮምፓኒ : “መራራ ሽንፈት ነው ነገርግን ይህ ጨዋታ ውድድራችንን አይወስንም ወደ አሸናፊነት መንገድ መመለስ አለብን።”
🔜 ቀጣይ የቻምፒየንስ ሊግ መርኃግበራቸውን ከባርሴሎና ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🔒 2-0 ኢፕስዊች
🔒 2-0 ብሬንትፎርድ
🔒 3-0 ማን ዩናይትድ
🔒 3-0 በርንማውዝ
🔒 2-0 ቦሎኛ
ሊቨርፑል በዚህ የውድድር ዘመን ካደረጋቸው 9 ጨዋታዎች 5 ክሊንሺት ማስመዝገብ ችሏል። በተቀሩት ጨዋታዎች በአንድ ጨዋታ ከአንድ በላይ ጎል አልተቆጠረባቸውም።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ኡናይ ኤምሪ ከሦስት የተለያዩ ክለቦች ጋር በመሆን ባየር ሙኒክን በማሸነፍ የጆዜ ሞሪንሆን ሪከርድ ተጋርቷል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ዛሬ በተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ሶስቱም የስፔን ክለቦች ሽንፈት ደርሶባቸዋል ። ይህ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ።
◉ ሪያል ማድሪድ ተሸነፈ
◉ ጂሮና ተሸነፈ
◉ አትሌቲኮ ማድሪድ ተሸነፈ
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ቼልሲዎች ጆን ዱራንን ከሆነ በጥር ካልሆነ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ይግላቸው ለማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት አስየተዋል ሲል ዴይሊ ስታር አስነብቧል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
በቻምፒየንስ ሊጉ እስካሁን ግብ ያልተቆጠረባቸው ክለቦች
ቪላ 2 ጨዋታ 2ቱን አሸነፉ 0 ጎል ገባባቸው
አርሰናል እና ማን ሲቲ 1 አቻ 1 አሸነፉ ምንም ጎል አልገባባቸውም።
አትላንታ ኢንተር ሚላን እና ሊቨርኩሰንም በተመሳሳይ
@SPORT_433ET @SPORT_433ET