ፕሪሚየር ሊጉ እንደ አዲስ ስያሜውን ካገኘ አንስቶ ፉልሀም እና ዩናይትድ 38 ጨዋታዎችን ከ 2001 ጀምሮ አድርገዋል።
ማንቸስተር ዩናይትድ 28 ጨዋታ በማሸነፍ 87 ጎል በፉልሀም መረብ ላይ በማሳረፍ በጨዋታ በአማካይ 2.3 ጎል በማስቆጠር በፉልሀም ላይ የበላይነት ሲወስድ....
ፉልሀም በበኩሉ 4 ጨዋታን አሸንፏል 38 ጎል በዩናይትድ መረብ ላይ አስቆጥሯል በጨዋታ በአማካይ 1.0 በዩናይትድ መረብ ላይ ጎል አስቆጥረዋል።
ስድስት ጊዜ ደሞ ሁለቱ ክለቦች አቻ ተለያይተዋል!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ልክ በዛሬዋ ቀን ከ 21 ዓመት በፊት ክርስቲያን ሮናልዶ በዩናይትድ ማልያ የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ !🐐
ከዛ.......
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የBBC ተንታኞች የ2024/2025 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግምት
ሁሉም ዋንጫው ከአርሰናል ወይም ከማንችስተር ሲቲ እንደማያልፍ ግምታቸውን አስቀምጠዋል!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
አትሌቲክ ቢልባኦ 1-1 ሄታፌ
ሪያል ቤቲስ 1-1 ጅሮና
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከወትሮው በተለየ ከፍተኛ ጫና ስለመጣ አጀንዳ ለማስቀየር ከዚህም ከዛም እየተሰራ ነው ፤ አሁንም ያልተመለሱን ጥያቄዎች አሉ!!!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአያክስ እና ፓናቲያኮስ መካከል በተደረገው የዩሮፓ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ጨዋታው በእኩል ውጤት አልቆ ወደ መለያ ምት አምርተው መለያየት አቅቷቸው ለ25 ደቂቃ መለያ ምት መተዋል።
ሁለቱም ቡድኖች 17 በድምሩ 34 መለያዎችን ከመቱ በኋላ አያክስ 13 ለ 12 ማሸነፍ ችሏል!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በብዙ የአውሮፓ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው የሞናኮው ፈረንሳዊ አማካኝ ዩሱፋ ፎፋና በ 25 ሚልየን ዩሮ የጣልያኑን ሀያል ክለብ ኤሲ ሚላን ለመቀላቀል ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሷል✅
HERE WE GO 🇮🇹
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፐሪሚየር ሊግ መጣ!!
ዲኤስቲቪ(ሱፐርስፖርት)-በኢትዮጵያ ከ25 ዓመታት በላይ የመዝናኛ አማራጮችን እያሰፋ ለደንበኞቹ ምርጥ የስፖርት ይዘቶችን በላቀ ጥራት ተደራሽ ማድረግና የሚወዱትን የመዝናኛ አማራጭ ማቅረብ የዲኤስቲቪ የዘወትር ተግባር ነው። አሁን ደግሞ እርሶ ከዲኤስቲቪ ጋር የነበረዎን ትውስታ እኛ ለመስማት ተዘጋጅተናል።
ከዲኤስቲቪ ጋር እግር ኳስን በማየት በነበረዎት ቆይታ በስሜት ቁጭ ብድግ ያሉበት፣ ከልብ የሳቁብት፣ ያለቀሱብትን ጊዜ ያስታውሱታል? ለየት ያሉ አስቂኝ ፣አዝናኝ ወይም የማይረሱ ትውስታዎች ካለዎ በአጭር ቪዲዮ @Simera10bot ላይ ያስቀምጡልን!
አዲሱን እግር ኳስ ሲዝን አብረን በአዝናኝ ትውስታዎቻችን እንጀምረው!
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል!
የሴካፋ ክለቦች የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣርያ ከነሐሴ 11እስከ 26 በአበበ ቢቂላ እንደሚደረግ ተገለፀ
ጨዋታዎቹን በአዲስ አበባ እና በአበበ ቢቂላ ስቴድዮሞች እንዲደረግ የሴካፋ ሃላፊዎች ቢፈልጉም በቀን ሁለት ጨዋታ ስለሚደረግ በዝናብ ምክንያት አበበ ቢቂላ ለማድረግ ወስነናል ብለዋል።
ከውድፍሩ ጎን ለጎን "እግርኳሳችን ለዲፕሎማሲያችን" በሚል መርሕ ስፖርተኞችን አንድነትን ፣ ወዳጅነት እና እንጦጦ ፓርኮችን በማሳየት እግረ መንገድ የቱሪዝምን ሀብታችንን ለማጠናከር መልካም ስም ለመገንባት ሀሳብ አለን ብለዋል
ለሻምፒዮናእ ከካፍ ድጋፍ የጠየቅነውን ያህል ባይሆን ድጋፍ አግኝተናል ያለው ፌዴሬሽኑ እኛ 600ሺህ ዶላር ጠይቀን የተፈቀደልን 219ሺህ ዶላር ነው ብሏል።
እግር ካስ ተመልካቹ ውድድሩን እንዲከታተልና ደማቅ ድባብ እንዲኖረው መግቢያው ከክፍያ ነፃ አድርገነዋል ብለዋል
አራዳ ስፖርት
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ነገ ዓርብ ሀምሌ 10 የሚጀምረውን እጅግ አጓጊውን የ እንግሊዝ ፒሪሜር ሊግ ከማራኪ ኦዶች እና ቦነሶች በ https://utop-et.com/ ይጫወቱ ስለተመዘገቡ ብቻ ቦነስም ያገኛሉ 🔥🔥
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በወር 20,000 ብር 💸💵💰💰 ማግኘት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ
🚴♀️ ብስክሌት
🏍 ሞተር
🛵 E-bike ካልዎት ምን ይጠብቃሉ ከ ቢዩ ዴሊቨሪይ ጋር መስራት ይችላሉ።
💰ቢዩ ዴሊቨሪይ የምግብ አድራሽ ድርጅት ሲሆን ብስክሌት ፥ ሞተረ እና E-bike ካለው ግለሰብ ጋር አብሮ መስራት ይፈልጋል።
የትምህርት ደረጃ ፦ ከ10ኛ ክፍል በላይ
የስራ አድራሻ ፥ አዲስ አበባ
ለመመዝገብ:-
ከታች ባለው ( Telegram Bot ) በመጠቀም የቀረባልችሁን ጥያቄ በመሙላት
✴️/channel/DriversRegistration_bot
ወይም
☎️ +251923344444 ላይ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።
ዶሚኒክ ሶላንኬን ለቶተንሀም አሳልፈው የሰጡት በርንማውዞች የሱ ምትክ እንዲሆን በማሰብ ብራዚላዊውን አጥቂ ኢቫኒልሰንን ከፖርቶ በ 47 ሚልየን ዩሮ ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል ✅
HERE WE GO 🇬🇧
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
አትሌት ገዛሀኝ መምራት ፈልጎ ስላልተሳካለት ነው በየጊዜው የሚቃወመው'' ዶ/ር አሸብር
የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ አትሌት ገዛሀኝ ስልጣን ፈልጎ ስላልቻለ ነው የተቃወመው ሲሉ ከርዕዮት ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል ።
ጀግኖች አትሌቶች ናቸው ምንም ቢሆን ሀገር ያኮሩ ናቸው ብለን እንጂ እንደሚሰሩት ስራ ቢሆን ብዙ ማለት ይቻላል ፣ስንት ጉድ አለ ሲሉ ዶ/ር አሸብር በቃለ ምልልሱ ተናግረዋል።
ጀግናው አትሌታችን ሀይሌም ቢሆን በቃኝ አልቻልኩም ብሎ ጥሎ የሄደውን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ነው እነ ደራርቱ እየመሩት ያለው ሲሉ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
በቃለ ምልልሱ ስልጣን የምለቀው ጉባኤ ከፈቀደ ነው፤ ዝም ብሎ
አንድ ሰው ስለተነሳም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውጤት አያመጣም በርካታ ችግሮች የሚቀረፉት በሌላ መንገድ ነው ሲሉ የእሳቸው መነሳት ለውጥ እንደማያመጣ ተናግረዋል። [ባላገሩ ስፖርት]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇬🇧 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም
📅 እለተ አርብ ነሐሴ 10 ቀን / 2016 ዓመተ ምህረት
⏰ ማታ 04:00
🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኦልድትራፎርድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሮበርት ጆንስ
📅 እለተ ቅዳሜ ነሐሴ 11 ቀን / 2016 ዓመተ ምህረት
⏰ ቀን 08:30
🇬🇧 ኢፕስዊች ታውን ከ ሊቨርፑል 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ፖርትማን ሮድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ቲም ሮቢንሰን
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 አርሰናል ከ ዎልቭርሃምፕተን ወንደረስ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኤምሬትስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ጃረድ ጊሌት
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ኤቨርተን ከ ብራይተን ሆቭ አልቢየን 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ጉዲሰን ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሳይመን ሁፐር
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ሳውዝሃምፕተን ❤️
🏟️ ስታድየም ፦ ሴንት ጀምስ ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ክሬግ ፖውሰን
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ኖቲንግሃም ፎረስት ከ በርንማውዝ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ዘ ሲቲ ግራውንድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ኦሊቨር
⏰ ማታ 01:30
🇬🇧 ዌስተሀም ዩናይትድ ከ አስቶንቪላ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ለንደን ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ቶኒ ሀሪንግተን
📅 እለተ እሁድ ነሐሴ 12 ቀን / 2016 ዓመተ ምህረት
⏰ ቀን 10:00
🇬🇧 ብሬንትፎርድ ከ ክሪስቲያል ፓላስ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ጂቴክ ኮሚኒቲ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሳሙኤል ባሮት
⏰ ማታ 12:30
🇬🇧 ቼልሲ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ስታምፎርድ ብሪጅ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ አንቶኒ ቴይለር
📅 እለተ ሰኞ ነሐሴ 13 ቀን / 2016 ዓመተ ምህረት
⏰ ማታ 04:00
🇬🇧 ሌስተር ሲቲ ከ ቶተንሀም ሆትስፐርስ 🇬🇧
🏟 ስታድየም ፦ ኪንግ ፓወር
👤የመሀል ዳኛ ፦ ክሪስ ካቫናህ
😍 ሁሉንም ጨዋታዎች በ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ይከታተሉ!
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኒውካስትል ዩናይትድ በቁማር ምክንያት ለ10 ወር እገዳ ውስጥ የቆየው ሳንድሮ ቶናሊ በመጪው ኦገስት 28 ረቡዕ እለት ወደ ጨዋታ እንደሚመለስ አሳውቀዋል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
እንደ SkyBet ዘገባ...
65% የሚሆኑ ሰዎች ማንችስተር ሲቲ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከፕሪሚየር ሊጉ እንደሚወርዱ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
04:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
02:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ዲፖርቲቮ አላቬስ
04:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሴቪያ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ
03:45 | ሌ ሀርቬ ከ ፒኤስጂ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የባለፈው የውድድር አመት የላሊጋ ክስተት የነበሩት ጅሮና በላሊጋ 24/25 የውድድር አመት የመክፈቻ ጨዋታ ከሪያል ቤቲስ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል።
ሄታፌ ከ አትሌቲክ ቢልባኦም በተመሳሳይ 1-1 ተለያይተዋል!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማይክል ኦሊሴ በኦሎምፒኩ የብር ሜዳሊያ ማሸነፉን ተከትሎ የባየርሙኒክ ሀላፊዎች ኬክ በማዘጋጀት እንኳን ደስ አለህ ብለውታል ።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የ433 ስፖርት በኢትዮጵያ ፀሀፊዎች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ TOP 6 ግምት !
👤 ቴዎድሮስ
1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ቶተንሀም : 4ኛ አስቶንቪላ : 5ኛ ሊቨርፑል : 6ኛ ኒውካስትል ዩናይትድ
👤 ቅዱስ
1ኛ ማን ሲቲ : 2ኛ አርሰናል : 3ኛ ሊቨርፑል : 4ኛ ማን ዩናይትድ : 5ኛ አስቶንቪላ : 6ኛ ኒውካስትል
👤 መልካ
1ኛ ማን ሲቲ : 2ኛ ማን ዩናይትድ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ቼልሲ : 5ኛ ቶተንሀም : 6ኛ አስቶንቪላ
👤 ሊዮ ቴዲ
1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ቼልሲ : 4ኛ ሊቨርፑል : 5ኛ ማን ዩናይትድ : 6ኛ ቶተንሀም
👤 ቤን
1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ሊቨርፑል : 4ኛ አስቶንቪላ : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ ማን ዩናይትድ
👤 ናቲ
1ኛ ሊቨርፑል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ቶተንሀም : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ አስቶንቪላ
👤 አንቴ
1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ማን ዩናይትድ : 4ኛ ሊቨርፑል : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ አስቶንቪላ
👤 ሮቤል
1ኛ ሊቨርፑል : 2ኛ ማንቸስተር ሲቲ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ማን ዩናይትድ : 5ኛ ዌስተሀም : 6ኛ አስቶንቪላ
👤 አብዲ
1ኛ ማን ሲቲ : 2ኛ ማን ዩናይትድ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ሊቨርፑል : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ ቶተንሀም
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፖላንዳዊው ግብ ጠባቂ ከጁቬንቱስ ጋር ተለያየ
ፖላንዳዊው ግብ ጠባቂ ዌይቼች ሼዝኒ ከጣልያን ሴሪአው ተሳታፊ ክለብ ጁቬንቱስ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ይፋ ተደርጓል።
ሼዝኒ በጁቬንቱስ ቤት ባሳለፈው ሰባት የውድድር አመታት ቆይታ 252 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።
የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ግብ ጠባቂ ሼዝኒ በቀጣይ በነፃ ዝውውር አዲስ ክለብ የሚቀላቀል ይሆናል።
በቀጣይ መድፈኞቹ ከአሮን ራምስዴል ጋር ከተለያዩ ሼዝኒን ቁጥር ሁለት ግብ ጠባቂ አድርገው በነፃ ለማስፈረም ሊያስቡ እንደሚችሉም ተዘግቧል።[ይሳቅ በላይነህ]
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 ለአዲሱ የውድድር አመት የኢ.እ.ተ.ማ (የኢትዮጵያ እግርኳስ ተመልካቾች ማህበር) ያረቀቃቸው ህጎች !
1ኛ ከነሐሴ እስከ ግንቦት ድረስ የቴሌቭዥኑ ሪሞት በእኛ ቁጥጥር ስር ይሆናል።
2ኛ ከቴሌቭዥኑ ፊት ለፊት እንቅስቃሴ ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
3ኛ የጎል Replay በጣም አስፈላጊው ነገር ነው ከዚህ ቀደምም የታየ ቢሆን ደጋሚ ይታያል ግድ ነው።
4ኛ የምንደግፈው ቡድን ከተሸነፈ ጨዋታ እኮ ነው በቀጣይ ያሸንፋሉ የሚል ማፅናኛ እጅጉኑ ፀያፍ ነው።
5ኛ ማንኛውም ጥያቄ ወይም መደረግ ያለበት ነገር ካለ በእረፍት ሰዓት ወይም ጨዋታው ካለቀ ብቻ ነው ሚደረገው
6ኛ ማንኛውም ቀጠሮ ካለ የእግርኳስ ጨዋታዎችን ባማከለ መልኩ ብቻ ይፈፀማል።
7ኛ ስለ ኦፍሳይድ ህግ መጠየቅ አይቻልም
8ኛ ያየናቸውን ጨዋታዎችን ለምን ደግማችሁ ታያላችሁ ተብሎ መጠየቅ አይቻልም።
👉 አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም!
👉 ማህበሩ እነዚህን ህጎች በሚጥሱ የሰራዊት አባላት ላይ አስፈላጊውን ምርመራ በማድረግ ተጠያቂ ያደርጋል።
👉 ይህ ህግ ማንበብ ይገባዋል ለምትሉት ሰው ሼር ማድረግ የማህበሩ አባል የሆናቹ የመላው እግርኳስ አፍቃሪያን ግዴታ ነው።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ግምታችሁን እዚ ኮመንት ስር አስቀምጡና ወደ Saved message forward አድርጉት ፤ የአመቱ መጨረሻ ላይ ታዩታላችሁ
1️⃣
2️⃣
3️⃣
4️⃣
5️⃣
6️⃣
7️⃣
8️⃣
9️⃣
1️⃣0️⃣
1️⃣1️⃣
1️⃣2️⃣
1️⃣3️⃣
1️⃣4️⃣
1️⃣5️⃣
1️⃣6️⃣
1️⃣7️⃣
1️⃣8️⃣
1️⃣9️⃣
2️⃣0️⃣
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፊሊፕስ ወደ ኢብስዊች ታውን
HERE WE GO
[FABRIZIO ROMANO]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
እንደ ዮሮ ስፖረት ዘገባ ከሆነ ፒኤስጂ ለማኑዌል ኡጋርቴ የጠየቀውን ገንዘብ ዝቅ ለማድረግ ወስኗል ፣ የመረጃ ምንጩ አክሎም ዛሬ ወሳኝ የድርድር ቀን ይሆናል ሲል ዘግቧል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ እና ናፖሊ በሉካኩ እና ኦሲሜን ዝውውር ዙርያ ትላንት የተሳካ ንግግር አድርገዋል። [Sky italy]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et