የ90 min የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት።
የመክፈቻ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ 2-1 ፉልሀም
የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቼልሲ1-2 ማንቸስተር ሲቲ
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
የዘ አትሌቲክ ፀሀፊዎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ግምት።
1.ማንቸስተር ሲቲ
2.አርሰናል
3.ሊቨርፑል
4.ቶተንሀም....ቀሪውን ምስሉ ላይ ተመልከቱ
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
በዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የፓሪሱን ጉዞና የተለያዩ ጉዳዮችን አስመልክቶ ዛሬ ቀን 9 ሰአት ላይ በማሪዮት ሆቴል ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን መግለጫ ይሰጣል፡፡
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማንቸስተር ሲቲን ከተለመደው የዋንጫ ተፎካካሪነቱ የሚያስቆመው ምንም ነገር የለም... ቀስ በቀስ የተገነባው የለንደኑ ቀይ ክለብ አርሰናልም በአርቴታ እየተመራ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ማንቸስተር ሲቲን በደምብ መገዳደር የሚችል ቡድን እንደሆነ ጥርጥር የለውም...ስለዚህ የዋንጫ ፉክክሩ በፔፕ እና አርቴታ መካከል ይሆናል...አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ሊቨርፑል ዋንጫ ለመፎካከር ይበቃል ተብሎ ባይታሰብም ነገር ግን ከከፍታው የሚነቀንቀው ብዙም ችግር ይኖራል ተብሎ አይታሰብም ምክንያቱም በቡድኑ ውስጥ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች አብረው ብዙ ጊዜ በመጫወታቸው ውህደት የፈጠሩ ናቸው...ቶተንሀምም በኮስታራው አሰልጣኝ አንጄ ፖስቴኮግሉ እየተመራ አምና በብልጭታ ያሳየንን ውብ እና አስደናቂ እግርኳስ ዘንድሮም በተሻሻለ ሁኔታ እንደሚያሳየን እና ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል.....ማንቸስተር ዩናይትድም በኤሪክ ቴን ሀግ እየተመራ ከአዳዲስ ፊርማዎች ጋር ወደ ፉክክሩ ለመግባት የሚያስችል ጥሩ እንቅስቃሴ ያሳየናል ተብሎ ይጠበቃል...በቀስታ በታዳጊዎች ላይ እየተሰራ ያለው ቼልሲ ዘንድሮም ያን ያህል ጎላ ያለ ውጤት ያስመዘግባል ተብሎ አይጠበቅም ምክንያቱም በቡድኑ ውስጥ ልምድ ያላቸውና የፕሪሚየር ሊጉን ጫና ለ38 ሳምንታት መሸከም የሚችሉ ተጫዋቾች ጥቂቶች ናቸው ነገር ግን አዲሱ አሰልጣኝ ማሬስካ የቡድኑን ቀመር ካገኙት ቡድኑ የተጫዋች እጥረት ስለሌለበት የትኛውንም ቡድን መፎካከር ይችላሉ....ኒውካስትል በኤዲ ሀው እየተመራ ዘንድሮ ከአምናው በላይ አስፈሪ እንደሚሆን ይገመታል...የኡናይ ኤምሬው አስቶንቪላ የአምናውን ግስጋሴውን ይደግመዋል ወይ የሚለው ያጠራጥራል ምክንያቱም ወሳኙን የቡድኑን ምሰሶ ዳግላስ ሉዊስን አጥተዋል ነገር ግን አሁንም አዲስ ባስፈረሟቸውና በነባር ተጫዋቾች ፈታኝ ቡድን እንደሚሆኑ ይጠበቃል...ሌላው ዌስትሀም ሰብሮ ገብ ድንቅ ቡድን ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ድንቅ ድንቅ ተጫዋቾችን ነው ማስፈረም የቻለው።
በዚህም መሰረት፦
1.አርሰናል
2.ማንቸስተር ሲቲ
3.ሊቨርፑል
4.ቶተንሀም
5.ማንቸስተር ዩናይትድ
6.ቼልሲ
ኮኮብ ጎል አግቢ፦ ሀላንድ
ኮኮብ አሲስት አድራጊ ፦ ሳላህ
ኮኮብ ተጫዋች ፦ ሳካ
✍ግላዊ እይታ
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
🚨BREAKING
ቶተንሀም ዊልሰን ኦዶበርትን ከበርንለይ ለማስፈረም ተስማምተዋል የ19 አመቱ ድንቅ የመስመር አጥቂ ከቶተንሀም ጋር እስከ 2029 ድረስ ለመቆየት የሚያስችለውን ውል ሲስማማ በክለቡ 28 ቁጥርንም ይለብሳል ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ቶተንሀም አልተቻለም🤯
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
NEW RULE #2
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚጀምረው የውድድር አመት ጨዋታ እየተደረገ ባለበት ሰዓት የሚያሟሙቁ ተጫዋቾች ቁጥር ከ 3 ወደ 5 የማሳደግ ፍቃድ ለክለቦች ይሰጣል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በ Score 90 ፕሪምየር ሊጉን የማሸነፍ ሰፊ እድል የተሰጣቸው ክለቦች
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ4-3-3 ፋንታሲ ሊግ ይቀላቀሉ እና ከ4-3-3 ቤተሰቦች ጋር በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጨዋቾች ቡድን ገንብተው ይፎካከሩ
ዛሬ 4 ሰዓት ስለሚጀምር አሁኑኑ ቻነላችንን በመቀላቀል የFANTASY ዜናዎችን፣እንዴት እንደምትጫወቱ እና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ይረዱ
የ4-3-3 ፋንታሲ ቻነል- /channel/FPL_league433et
OFFICIAL:
ቼልሲ ሰርቬት የእግር ኳስ ክለብን ለኮንፍረንስ ሊጉ ለማለፍ የሚያስተናግዱ ይሆናል።
የመጀመርያው ዙር ንሃሴ 16 (ሃሙስ) በስታምፎርድ ብሪጅ
ሁለተኛውን ዙር ደግሞ በሳምንቱ በቀን ንሃሴ 23 በስታደ ደ-ጄኔቭ ተጉዘው ያደርጋሉ።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የዝውውር ክፍያ እና ሁለት የአካዳሚ ተጫዋቾችን ለማንቸስተር ዩናይትድ በመስጠት እንዲሁም የመግዛት ግዴታ ባለበት የውሰት ውል ቼልሲዎች ጃደን ሳንቾን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየታቸው ተዘግቧል።
[Daily mail , Christopher Michel ]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አትሌቲኮ ማድሪድ ቼልሲ ለጆአዎ ፌሊክስ ያቀረቡትን €45m ውድቅ አደረጉ... አትሌቲኮ ማድሪድ ከጆአዎ ፌሊክስ €60m ይፈልጋሉ!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከስፖርት ዜና ውጪ
🚨የዓለም ጤና ድርጅት ኤምፖክስ Mpox (የዝንጀሮ በሽታ) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ ድንገተኛ ቫይረስ መሆኑን አውጇል።
ክላድ 1 በመባል የሚታወቀው የሜፖክስ በጣም የከፋ ቫይረስ ስዊድን ለመጀመሪያ ጊዜ ሪፖርት አድርጋለች።
ይህ በአውሮፓ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሪፖርት የተደረገ ጉዳይ ነው።
ሁለተኛው Covid-19 እንደማይሆን ተስፋ እናደርጋለን!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቆጠራው አብቅቷል ቀኑ ላይ ደርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር 0 ቀን ቀርቷል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር ሰዓታቶች ብቻ ቀርተዋል⌛️
ኤሪክ ካንቶና እንደተናገረው እንደሚስት እና እንደሃይማኖት ልንቀይረው የማንችለው ብቸኛ ክለባችን የሀዘኑም የደስታውም ጊዜ ተካፋይነታችንን በድጋፍ ልናጅብ ተቃርበናል....
የማንቼ የአርሴ የሊቬ የቼላ የሲቲ የቶቴ እና የሌላም ክለብ ደጋፊ የሆናችሁ ውድ የ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ተከታታዮች ዝግጁ ናችሁ?
⚠️ድጋፋችን በልክ እናድርገው እራሳችሁን ከአላስፈላጊ ድርጊት እና ኮሜንት ቆጥቡ።
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች ሮድሪ ከ እሁዱ የቼልሲ ጨዋታ ውጪ መሆኑ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጧል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
"የምንፈልገው ክርክር ሳይሆን በእኛ ምክንያት ህዝቡ ውጤት አጥቷል ብለው ከስልጣን እንዲለቁ ነው" - ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ
የፓሪስ ኦሎምፒክ ውጤት ላይ የታዩ ችግሮች እና ዘላቂ የመፍትሄ ሀሳቦች በሚል ርዕሰ ኢቢሲ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ባዘጋጀው የቀጥታ ውይይት ላይ የተሳተፈው ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ "ለበርካታ ዓመታት ችግሩ ሳይታረም በመቆየቱ በሶስት ኦሎምፒክ ሶስት የወርቅ ሜዳሊያ ብቻ ለማግኘት ተገደናል" በማለት በኢትዮጵያ የውጤት ቀውስ የተሰማውን ቁጭት ይገልፃል።
የሁለት የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ ባለቤቱ ኃይሌ ሀሳቡን ሲቀጥል፥ "የኛ ተፎካካሪዎች (ኬኒያን ለመጠቆም ነው) በሶስት ኦሎምፒክ 14 ወርቅ ወስደዋል፤ እኛ ደግሞ አሁን ኦሎምፒክ ለተሳትፎ ነው እየተባልን ነው" በማለት ተናግሯል።
ስፖርተኞች የአሸናፊነት ተነሳሽነታቸው የሚጨምረው ፍትሃዊ አስተዳደር እንዳለ ሲገነዘቡ ነው ብሎ የሚያምነው ሻለቃ ኃይሌ፤ "አንድን ስፖርተኛ ሂድና አሸንፍ ብለን ከመላካችን በፊት የሚመራህ አካል ፍትሃዊ ነው ብለን ማሳመን አለብን፤ ኢ-ፍትሃዊ የሆነ አስተዳደር የስፖርተኞችን በራስ መተማመን እና የማሸነፍ ፍላጎት ይቀንሳል" ብሏል የቀድሞው ስኬታማ አትሌት።
"የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ በቻሉት ልክ ሞክረዋል ነገር ግን አልተሳካም፤ አሁን ከዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ጀምሮ ካሉት የተቋሙ አመራሮች የምንፈልገው ክርክር ሳይሆን ህዝቡን አስቀይመናል፣ በእኛ ምክንያት ህዝቡ ውጤት አጥቷል ብለው ስልጣን እንዲለቁ ነው" በማለት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ የመፍትሔ ሀሳቡን ጠቁሟል።
[በሐዋርያው ጴጥሮስ (ETV)]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በፕሪሚየር ሊጉ ማንን ለማየት ጓግተዋል። ማንስ ዋንጫውን የሚበላ ይመስሎታል? ውድድሩን የበለጠ አጓጊ እንዲሆን አፍሮ ስፖርት በመጀመሪያ ዲፖዚት 50% ቦነስ ልስጦት እና ይጫወቱ እያለ ነው ።
እየተዝናኑ ለማሸነፍ ወደ ድህረገፃቸው www.afrobetting.net ይሂዱ።
follow us on
/channel/afrosportsbet
https://www.facebook.com/afrosportbet?mibextid=ZbWKwL
Website
www.afrobetting.net
በወር 20,000 ብር 💸💵💰💰 ማግኘት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ
🚴♀️ ብስክሌት
🏍 ሞተር
🛵 E-bike ካልዎት ምን ይጠብቃሉ ከ ቢዩ ዴሊቨሪይ ጋር መስራት ይችላሉ።
💰ቢዩ ዴሊቨሪይ የምግብ አድራሽ ድርጅት ሲሆን ብስክሌት ፥ ሞተረ እና E-bike ካለው ግለሰብ ጋር አብሮ መስራት ይፈልጋል።
የትምህርት ደረጃ ፦ ከ10ኛ ክፍል በላይ
የስራ አድራሻ ፥ አዲስ አበባ
ለመመዝገብ:-
ከታች ባለው ( Telegram Bot ) በመጠቀም የቀረባልችሁን ጥያቄ በመሙላት
✴️/channel/DriversRegistration_bot
ወይም
☎️ +251923344444 ላይ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።
🚨 ማኑኤል ኡጋርቴ ዛሬ ሌ ቨርቬን ከሚገጥመው የፔዤ የቡድን ስብስብ ውጪ ነው ተጫዋቹ ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል።
[Fabrizio Romano]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
NEW RULE #4
የቫር ውሳኔዎችን ፕሪምየር ሊጉ ባስቀመጣቸው መመሪያዎች መሠረት ይከናወናሉ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በቫር ክፍሉ ካሉ ዳኞች በተጨማሪ ከፕሮፌሽናል የዳኞች ማህበር ኤክስፐርቶች መረጃ ይጠየቃል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
NEW RULE #3
ኳስ አቀባዮች በዚህኛው የውድድር አመት ኳስ ማቀበል ሚችሉት ለመልስ ምት ኳስ ሲወጣ ለግብ ጠባቂዎች ብቻ ነው ከዚያ ውጪ ተጫዋቾች ራሳቸው ኳስ ከተቀመጠበት እያነሱ ጨዋታውን ያስቀጥላሉ።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
NEW RULE
ዛሬ በሚጀምረው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ግብ አስቆጥረው ደስታቸውን በፈለጉበት ሰዓት ጨርሰው እስኪመለሱ አይጠበቅም ክለቦች ግብ አስቆጥረው ደስታቸውን ጨርሰው ወደ ጨዋታ እንዲመለሱ 30 ሰከንዶች ብቻ ይሰጣቸዋል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርን ስሎት ስለ ሊዊስ ዲያዝ:
"የሊዊዝ ዲያዝ የወደፊት ቆይታው ከእኛ ጋር ነው ፤ እሱ በሊቨርፑል ትልቅ ተፅዕኖ አሳድሯል ፤ አጨዋወቱን እወደዋለሁ።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በ4 የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ተከስቷል
ከተ.መ.ድ የጤና ኤጀንሲ እንደተገኘው መረጃ በቅርቡ ኤምፖክስ (Mpox) ለመጀመሪያ ጊዜ በ4 የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ማለትም ፦
👉 በጎረቤታችን ኬንያ ፣
👉 በቡሩንዲ ፣
👉 በሩዋንዳ
👉 በኡጋንዳ ተገኝቷል። ሀገራቱም ሪፖርት አድርገዋል። በነዚህ ሀገራት ውስጥ የታየው በሽታ በኮንጎ ካለው ጋር የተገናኘ ነው።
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወይም Mpox በሽታ የሚከሰተው በቫይረስ አማካኝነት ነው።
ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል። በወሲባዊ ግንኙነት ፣ በቆዳ ንክኪ ፣ በቅርብ ርቀት ሆኖ ማውራት/ መተንፈስ ፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ባለ የቅርብ ግንኙነት ይተላለፋል።
አሁን ላይ ዋነኛዎቹ ናቸው የሚባሉት ሁለቱ የቫይረሱ ዝርያዎች Clade 1 - በማእከላዊ አፍሪካ ውስጥ ያለ ፤ Clade 1b - እጅግ በጣም አደገኛ የሆነው አዲስ የቫይረሱ ዝርያ ነው።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
UPDATE
ይህ ቫይረስ ፓኪስታን ውስጥ እንደተገኘ የፒኪስታን ጤና ሚኒስተር ቢሮ ይፋ አድርጓል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ደረሰ ደረሰ ደረሰ !!!!
እነሆ የክረምቱን ድብርት ፣ ብርዱን ሁሉንም የሚያስረሳውን ተወዳጁ ሊጋችን ልንመለከተ እነሆ 10,9,8,7....እየልን 0 ላይ ደርሰን ዛሬ ብለናል 💪💪💪
እኛም ከነበርበት ጥራት 1 ደረጃ ደግሞ ከፍ ብለን መጥተናል።
ቀጥታ ስርጭት በኢትዮጵያዊያን ኮሜንታተር ጥርት ባለ ትንተና እየሳቅን እየተጫወትን ልንደምቅ በዩቲዩብ እና በፌስቡክ መጥተናል።
እሱ አይገረማቹ በቀጥታ ስርጭት ወቅት የተለያዩ የካርድ ሽልማቶችን እና የሚልያ ሽልማቶችን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
ታዲያ ከእናንተ የሚጠበቀው ወደ ዩቲዩብ ገፃችን አልያም ወደ ፌስቡክ ገፃችን ጎራ በማለት በስፖርቱ እየተዝናናቹ በሽልማት መንበሽበሽ ነው።
ድርጅቶችም በፕሮግራማችን ላይ ምርት እና አገልግሎቶን በማስተዋወቅ ምርታቹን ወይም ስራቹን ለህዝብ ተደረሻ ታደርጉ ዘንድ ግብዧችን ነው።
ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ @Simera10bot ላይ ያነጋግሩን።
😍 🖤📒 | 3:30 ላይ በቀጥታ ስርጭት እንገናኝ !
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🔻 I የ2024/2025 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬዉ እለት ሀ ብሎ የሚጀምር ሲሆን ፕሪሚየር ሊግም አዳዲስ ህጎችን እና የነበሩትን ህጎችንም ማሻሻያ አድርጓል፦
▪️ኦፍሳይድን የሚያሸት ቴክኖሎጂ ፕሪሚየር ሊግ ለመጠቀም ወስኗል ነገር ግን ይህን ቴክኖሎጂ ስራ ላየሰ የሚተገብሩት ከአለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ነዉ። የአለም አቀፍ ጨዋታዉ መስከረም ፣ ጥቅምት ወይንም ህዳር ላይ ሊሆን ይችላል።
▪️የቡድኑ አንበል ብቻ ነዉ ዳኛዉን ሄዶ መከራከር ወይንም ማናገር የሚችለዉ። ከአንበሉ ዉጭ ሌሎች ተጫዋቾች ወደ ዳኛዉ ከቀረቡ ቀጥታ የማስጠንቀቂያ ካርድ ይሰጣቸዋል።
▪️ተጫዋቹ ሳያዉቅ ወይንም በአጋጣሚ ኳሱ እጁን ከነካ ዳኛዉ ካርድ መመዘዝ አይችልም።
▪️የቫር ዳኞች በአከራካሪ ክስተት ላይ ጣልቃ አይገቡም ዉሳኔም አይሰጡም። የእነሱ ስራ ቀለል ያሉ ክስተቶች ላይ ማተኮር እና ዉሳኔ መስጠት ነዉ።
▪️የቡድን ዜና ይፋ የሚሆነዉ ጨዋታዉ ከመጀመሩ ከ75 ደቂቃ በፊት ነዉ።
▪️ለተጫዋቾች በገና ወይንም መሀል ዉድድር አመት ላይ እረፍት አይሰጣቸዉም።
▪️ተጨማሪ ደቂቃዎች አጠር ይላሉ።
▪️የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መሀከል በሚል ስያሜ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተከፈተ ሲሆን ስራዉም በቫር ዉሳኔዎች ላይ ማብራሪያ የሚሰጥ ነዉ።
✍🀄️damawi
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ጁሊያን አልቫሬዝ ሰኞ ለአትሌቲኮ ማድሪድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከቪያሪያል ጋር ያደርጋል🕷️
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ ከናይጄሪያው MSport Betting በዓመት ከ£1m በላይ የምያስገኝለትን የማልያ ስፖንሰር ስምምነት ተፈራርሟል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et