ሰበር
ቼልሲ ጆኣዎ ፊሊክስን ከአትሌቲኮ ማድሪድ በቋሚነት ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። ጆኣዎ ፊሊክስ በ ቼልሲ ቤት የ 6 ዓመት ኮንትራት ይፈርማል [David_Ornstein]
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
APPLICATIONS ARE NOW OPEN
🎓✨ Hey recent high school grads! 🌟 Ready to kickstart your future? Dive into the ALX Pathway program, designed to equip you with essential job readiness skills, critical thinking, and problem-solving capabilities. These skills will sharpen your readiness for university applications. Master crucial skills for success in applications to global universities, including crafting standout CVs, navigating complex application processes, acing interviews, and delivering compelling presentations. 📑💼
Here’s what you gain:
🔹 Access to cutting-edge co-working spaces
🔹 Mentorship from industry leaders
🔹 A supportive peer network and vibrant community
🔹 Dedicated coaching on university applications
🔹 Opportunities for scholarships and funding
🔹 Access to partnerships with global universities
Applications are now open! 🐦✨ Seize the opportunity to connect with prestigious universities worldwide! 🌍🎓 Apply now at: https://bit.ly/4eHbEuf.
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጥሪ የተደረገላቸው የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች...
ሊዮኔል ሜሲ ከጉዳቱ ባለማገገሙ ጥሪ አልተደረገለትም!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማንችስተር ሲቲ ኢልካይ ጉንዶጎንን መልሶ የማስፈረም ፍላጎት አለው።[polballus]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
"ሜሲ "ታማኝ" ብሎ ጠርቶኛል"
በተገናኘን ቁጥር "አሁንም ዶርትሙንድ ነህ አንተ ታማኝ ሰው ይለኛል" እኔም መልሼ አንተ ለባርሴሎና ታማኝ እንደሆንከው ነው የኔም እለዋለሁ ከባርሴሎና መውጣቱን ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩ "ሜሲ እንዴት እንደዚህ አደረክ ሌላ ክለብ ካንተ ጋር አይሄድም" አልኩት ደጋፊዎቹም ደስተኛ አልነበሩም ምክንያቱም ሜሲን መውደድ ማለት ባርሴሎናን መውደድ ማለት ነው ነገር ግን እሱ እግርኳስን የተጫወተ የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ይቀጥላል"🎙ማርኮ ሮይስ
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
"ኃይሌ ምን ተስፋ አይቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ተስፋ ይታየኛል እንዳለ አይገባኝም ፤ የኢትዮጵያ አትሌትክስ ምንም ተስፋ የለውም ፤ እኛ መመላመጃ ትራክ ቦታ ስለሌለ በፈረቃ ነው ልምምድ እየሰራን ያለነው።"
አትሌት ሰለሞን ባረጋ ዛሬ ከሸገር ስፖርት ጋር ባደረገው ቆይታ የተናገረው
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ዶምኒክ ሶላንኬ በአዲሱ ክለቡ ቶተንሀም ቤት የ 19 ቁጥር መለያ ይለብሳል 🇬🇧
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቲም ሼርዉድ ሰለ ማቲያስ ዲላይት ላይ🗣
"የማን ዩናይትድ ደጋፊ ብሆን በዲላይት ዝውውር አልደሰትም ነበር ምክንያቱም ከሃሪ ማጓየር ይበልጣል ወይ? አይመስለኝም ለኔ ከዲላይት ማጉዌር ይበልጥብኛል።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
"አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው። እኔ ሳልሆን ያልኩት ፍልስፍናው ነው ያለው።"
ከቀናት በፊት "እኔ ልል ከፈለኩት አውድ ውጪ ቃሌ ተተርጉሞብኛል"ሲል የነበረው አቶ አሸብር፡
ይህ በተናገረበት ቃለመጠይቅ ላይ ጋዜጠኛው "ሜዳልያ አይደለም ማለት ነው ዋናው" በሚለው ወቅት "አዎን" ሲል እየሰማነው መልሶ "ቃሌ በተሳሳተ መንገድ ተተርጉሞብኛል" ብሎ ሲያደናግረን ነበር።
በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ "ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው" የሚለውን ቃሉን በመድገም አልተሳሳትኩም ለማለት ሞክሯል።
በዚሁ መግለጫም ላይ "የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለው" ቢልም "ከስልጣኔ አለቅም" ሲልም ተናግሯል።
የአትሌቲክሳችን ጉዳይ ግድ የሚላቸው አካላት ይህን ጉዳይ ስፖርቱን ከሚያስተዳድረው አካል ባሻገር ወደ ህግ በመውሰድ የኦሎምፒክ አመራሩን በህግ ሊጠይቁ ይገባል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
📊 | ማንችስተር ዩናይትዶች በተከታታይ ስምንት የውድድር ዘመናት በሜዳቸው የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታዎች ማድረግ የቻሉ ሲሆን ይህም በ ሊጉ ታሪክ ቀዳሚው ቡድን ያደርጋቸዋል። [OptaJoe]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኢንዞ ማሬስካ ስለቼልሲ ቡድን ስፋት ሲጠየቅ ፦
" በቡድናችን ውስጥ 43 ተጫዋቾች አሉ ፤ ግን እኔ የማሰልጥናቸው 23ቱን ነው ፤ ከእነሱ ጋር በመሆን ለሊጉ እየተዘጋጀን ነው ።" ሲል ተናግሯል ።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማንችስተር ሲቲዎች የ 19 አመቱን ተጫዋች ዲቪን ሙባማን ከዌስትሀም በ 1.2 ሚልየን ፓውንድ ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ደርሰዋል።
HERE WE GO 📰
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ኢፕስዊች ታውን ፊሊፕስን ከማንቸስተር ሲቲ በአንድ አመት የውሰት ውል ማስፈረማቸውን በይፋ አሳውቀዋል።
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ሰማይ ላይ የሚገነባው አዲሱ የሳውድ አረቢያ ስታዲዮም ምን ይመስላል? ዝርዝር መረጃ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/HPAlN5CtL3Q
https://youtu.be/HPAlN5CtL3Q
የኢትዮጵያ ቡና እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከካፍ 50ሺህ ዶላር ይሰጣቸዋል!
ካፍ በቶታል ኢነርጂ ቻምፒየንስ ሊግ እና በኮንፌዴሬሽን ካፕ ለሚሳተፉ ክለቦች የገንዘብ ስጦታ አዘጋጅቷል።
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮን ፌዴሬሽን (ካፍ) በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዋንጫዎች ለሚሳተፉ ክለቦች በመሳተፋቸው ብቻ 50,000 ዶላር ለመስጠት ወስኗል።
በአፍሪካ እግር ኳስ ኮን ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ዶ/ር ፓትሪስ ሞሴፔ የሚመራው ይህ ኮሚቴ ይህንን ገንዘብ ለመስጠት የወሰነው ክለቦች በውድድሮቹ ላይ ሲሳተፉ ለጉዞ እና ለሌሎች አስፈላጊ ወጭዎች የሚገጥማቸውን ችግሮች ለመቅረፍ እንዲያግዛቸው አስቦ የሚሰጥ መሆኑን ተናግሯል።
በተሳትፎ ከሚሰጠው በተጨማሪም በየጨዋታው ማሸነፍ ሌላ ተጨማሪ ገንዘብ እንደሚያስሸልም ተነግሯል ሻምፒዮን ለሚሆኑ ክለቦች ዳጎስ ያለ ሽልማት እንደሚያስገኝ ተነግሯል፡-
🏆 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ፡ 4,000,000 ዶላር
🏆 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አሸናፊ፡ 2,000,000 ዶላር ሽልማት ያስገኛል
ይህ የፋይናንሺያል ድጋፍ በመጀመሪያዎቹ ዙሮች ክለቦችን ከመደገፍ ባለፈ ተሳትፎን በማበረታታት በአህጉሪቱ ያለውን የውድድር ደረጃ ከፍ እንደሚያደርገው ይገመታል።
ይህ የአፍሪካ እግር ኳስን የሚቀይር ፣እድገትን እና ተወዳዳሪነትን የሚያበረታታ እንደሆነ ካፍ ያምናል![አራዳ ስፖርት]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Ftbl በኢንስታግራም ገፃቸው በደምብ የሚመሳሰሉ እግር ኳስ ተጫዋቾች በማመሳሰል ላይ ሳሉ...
ጆርጅ ቼሊኒን ከሀገራችን እግር ኳስ ተጫዋች አዳነ ግርማ ጋር አመሳስለውታል
ይመሳሰላሉ???
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የምንግዜውም የዓለማችን ምርጥ ተጫዋች የሆነው ሊዮ ሜሲ የዛሬ ዓመት ነበር ኢንተር ሚያሚ በታሪኩ የመጀመሪያውን ዋንጫ እና ለራሱ 44ኛ ዋንጫ ማሳካት የቻለው!
The most decorated footballer of all time 🐐
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቴሪ ዳንኤል ኦንሪ ኮንትራክቱን በገዛ ፍቃዱ በማቋረጥ ከፈረንሳይ የ21 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝነቱ ለቋል።
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዬገ ጉዳፍ ጸጋይ ተንበርክካ ይቅርታ ጠይቃኛለች አለች...
በፓሪስ ኦሊምፒክ በ5ሺሜ የፍጻሜ ሩጫ ኢትዮጵያ ተበድያለሁ ብላ ክስ ያቀረበችበትን ክስተት ጉዳፍ ጸጋይ "እኔ ነኝ ያጠፋሁት" ብላ ተንበርክካ ይቅርታ እንደጠየቀቻች በውድድሩ የብር ሜዳልያ ያሸነፈችው ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕዬገን ተናገረች።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሪያል ሶሴዳድ እና አርሰናል በሚኬል ሜሪኖ ዝውውር ጉዳይ የሚያደርጉት ንግግር የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሷል ... ሁለቱም አካላቶች በዝውውር ዋጋው ሊስማሙ የተቃረቡ ሲሆን አሁን የሚቀረው የአከፋፈል ሁኔታው ነው ⏳
Fabrizio Romano 📰
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
“ለጠፋው ውጤት ሚድያው ሀላፊነትን ውሰዱ“
አቃቢ ንዋይ ዶ/ር ኤደን አሸነፊ እንዳሉት ሚድያው በማህበራዊ ትስስር ገፅ የነበሩት ዘገባዎች አትሌቶች ውጤት ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን የገለፁ ሲሆ“ ለጠፋው ውጤት ሚድያው ሀላፊነትን ውሰዱ“ ብለዋል።[ይገደብ አባይ]
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የጁድ ቤሊንግሃም ወንድም የሆነውን ጆቤ ቤሊንግሃም ከክሪስታል ፓላስ እና ብሬንትፎርድ የቀረቡለትን የዝውውር ጥያቄዎች ውድቅ በማድረግ ከክለቡ ሰርደርላንድ ጋር እስከ 2028 የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል✍️
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🔴 “ እንደ ኃይሌ ገ/ስላሴ ሰልፍ ሳይ አሮጥም “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የፓሪስ ቆይታውን አስመልክቶ እየተሰጠ የሚገኘው መግለጫ ቀጥሏል።
ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ምን አሉ ?
“ ከሀላፊነት በመውረድ እና በመውጣት የሚመጣ ለውጥ የለም እግር ኳሱን ምሩ ብዬ ጥዬ ወጥቼ የመጣ ለውጥ የለም።
- ጉዳፍ ፀጋይን ለማግባባት ሞክረን ነበር ፣ ነገር ግን አቋሟ ጥሩ ስለነበር በሶስቱም ርቀቶች እወዳደራለሁ ስላለች ትተናታል።"
- እኔ ከሀላፊነት ብለቅ እንኳ ኃይሌ ገብረ ስላሴ የሚገባበት መንገድ የለም።
- ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ ሰላማዊ ሰልፍ ይጠብቅሀል ተብዬ ነበር ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የዲሞክራሲ መገለጫ ነው ፣ እንደ ኃይሌ ሰልፍ ሳይ አሮጥም።
- የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከማንም በላይ ጉልበት አለው ፣ ጉባኤው ጠንካራ ነው።
- ህግ ላይ አጥብቀን ስለምንሰራ ብዙ ጊዜ አልሸነፍም “ ብለዋል።
በተጨማሪም “ በህዝቡ ከሀላፊነት እንዲለቁ እየተጠየቁ ነው ፣ በባንዲራው ስም ይልቀቁ ተብለው የተጠየቁት ዶ/ር አሸብር “ ከሀላፊነት አለቅም “ ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።
(ምንጭ: ቲክቫህ)
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታዎች ማንም የማንቸስተር ዩናይትድን ያህል ስኬት የለውም 21 ጨዋታዎችንም ማሸነፍ ችለዋል።
ይህን ድንቅ ሪከርድ ዛሬስ ያስቀጥሉት ይሆን?
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ኒውካስል ዩናይትዶች እንግሊዛዊውን ተከላካይ ማርክ ጉሂን ለማስፈረም 4ኛ ዙር ጥያቄ አቅርበዋል .... 3 ግዜ የዝውውር ጥያቄ አቅርበው ውድቅ የተደረገባቸው ኒውካስሎች በአሁኑ ዙር ብቃቱ እየታየ የሚከፈልን ጨምሮ በአጠቃላይ 65 ሚልየን ፓውንድ ለክሪስታል ፓላስ አቅርበዋል።
The Athletics 🥇
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ2022 ጀምሮ በተለምዶ ቶፕ 6 ክለቦች ያስፈረሟቸው ተጨዋቾች ብዛት !
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የፕሪሚየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት የፊታችን ረቡዕ ይከናወናል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የጨዋታ መርሐ-ግብር የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ጽሕፈት ቤት መሆኑም ተገልጿል፡፡ 19 ክለቦች የሚሳተፉበት የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ይታወቃል።[FBC]
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et