የሊቨርፑል 3ተኛ ማልያ ታዳጊ ሴቶች ለማበረታታትና ወደፊት ተስፋ እንዳላቸው ለማሳየት ታስቦ ነው በነጭ ቀለም የተሰራ በተጨማሪም አብዛኛው ማስታወቂያም የተሰራ በታዳጊ ሴቶች ነው🤍
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የደርቢውን እድሜ ለማወቅ ወደ ኋላ እስከ መጀመሪያው ኢንዱስትሪ ሽግግር ድረስ መቆጠር ያስፈልጋል ሁለት የምዕራብ እንግሊዝ ከተሞች ናቸው የእርስ በርስ የጥላቻቸው ጥግ መደረሻ የለውም በእንግሊዝ እግርኳስ ታሪክ ሁለቱ ያሳኩትን ክብር ሌሎቹ ክለቦች በርቀት ይመለከቱታል በመሀላቸው የ56 ኪሎ ሜትር ርቀት ብቻ ወስኗቸዋል።
የአለማችን ታላቁ የእግርኳስ ድግስ ላንክሻየር ደርቢ በእንግሊዝ ታላላቆቹ ክለቦች ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል መካከል በሳምንቱ መጨረሻ ሊደረግ ቀጠሮ ይዟል🔥
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🗣️
" የስፖርቲንግ ሊዝበንን ጨዋታዎች እመለከታለሁ በተጨማሪም የሪያል ማድሪድ ፣ ጁቬንትስ እና ማን ዩናይትድን ጭምር እመለከታለሁ።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊዮኔል ሜሲ ከአንድ ዓመት በፊት ከአልሂላል ከ15-20 ሚሊየን ዩሮ ሳምንታዊ ደሞዝ ቀርቦለት ጥያቄውን ውድቅ ማድረጉን ፎክስ ስፖርት አርጀንቲና ዘገበ።
እንደዘገባው ከሆነ ሜሲ በአንድ አመት ውስጥ ያለው ደሞዝ ከቦነስ ጋር ወደ €900m ወይም €1B ይሆን ነበር ።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጁቬ ቬሮናን 3-0 በማሸነፍ መሪነቱን ተረክቧል።
የጁቬ ኃያልነት እየተመለሰ ይመስላል
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ክሪስቲያል ፓላስ እና ኒውካስትል £70 ሚሊዮን ፓውንድ በሚያወጣ ሂሳብ በማርክ ጉሂ ዝውውር ለመስማማት ተቃርበዋል ተጨዋቹ ወደ ኒውካስትል መሄድ ወይ በፓላስ መቆየትን ይወስናል። [Mail]
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሮናልዶ:
"ራሴን ከእግርኳስ ሳገል ክለብ በባለቤትነት ማስተዳደር እፈልጋለሁ ነገርግን የተወሰነ ነገር አይደለም ከእግርኳስ ሙሉ ለሙሉ ወጥቼ ልኖርም እችላለሁ ማንም የወደፊቱን አያውቅም።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሮናልዶ :
"ወደፊት የክለብ ባለቤት መሆን እፈልጋለሁ ራሴን በአሰልጣኝነት አልመለከተውም።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 ፌዴሪኮ ኪዬዛ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ተስማምቷል።
መነሻ ድርድር፦ 12-15 ሚሊዮን ዩሮ
አመታዊ ደሞዝ፦ 4-5 ሚሊዮን ዩሮ
የክለቦች ስምምነት ይቀራል።
[Matteo Moretto]
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 ኪዬዛ ሊቨርፑልን መቀላቀል ይፈልጋል።
FABRIZIO ROMANO 🎖️
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሚኬል ሜሪኖ ዛሬ በሶባሃ ሪያሊቲ የልምምድ መአከል ከቡድን አጋሮቹ ጋር ልምምድ ሲያከናውን ምሥሉ በድብቅ ወጥቷል።
ይህ ዝውውር እስከ አሁን ይፋ አልተደረገም። 👀
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የፕሪምየር ሊጉ ውድ ተከፋይ አሰልጣኞች
1. ፔፕ ጋርዲዮላ - 20 ሚልየን ፓውንድ
2. ሚኬል አርቴታ - 9 ሚልየን ፓውንድ
3. ኡናይ ኤምሪ - 8 ሚልየን ፓውንድ
4. ቴን ሃግ - 6.75 ሚልየን ፓውንድ
5. አርነ ስሎት - 6.2 ሚልየን ፓውንድ
Give Me Sport
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ሊቨርፑል ለጁቬንቱሱ ፌዴሪኮ ኪዬሳ ያለው ፍላጎት በጣም ጨምሯል።
[Paul joyce] 🎖️
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሊቨርፑል በ2024/25 የውድድር አመት የሚጠቀሙበትን 3ተኛ ማልያ ይፋ አድርገዋል🤍🔥
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የዓለም ከ 20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በፔሩ ሊማ ይጀመራል።
ከ 20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድንም በስፍራው ይገኛል....
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኢንዞ ማሬስካ ፦
" በሙድሪክ አቋም ደስተኛ አይደለሁም ፤ ምክንያቱም ከእሱ ብዙ ጠብቄ ነበር ግን ማየት አልቻልኩም ።" ሲል ተናግሯል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ካርሎ አንቼሎቲ በትላንትናው ጨዋታ በቦታቸው ቆመው ኳሷን ለያዘው ቫልቬርዴ : "ምታው ፤ ምታው" ሲለው ይደመጣል
ፌዴም ይህንን ሰምቶ ኳሷን ወደ ግብ መታ ግቧም ተቆጠረች እሱም በእጅ ምልክት ወደ አንቼሎቲ ሲጠቁም ታይቷል።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሮናልዶ ስለ ስፔን:
"የአውሮፓ ዋንጫውን ስላሸነፉ እንኳን ደስ አላችሁ ልንላቸው ይገባል ፤ ዋንጫው ይገባቸዋል።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሮናልዶ:
"ከብሔራዊ ቡድን ራሴን የማገል ከሆነ ለማንም አልናገርም ድንገተኛ ውሳኔ ነው ሚሆነው።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
እግርኳስ የማቆሚያ ጊዜህ?
ክርስቲያኖ ሮናልዶ : "በቅርቡ ይሆናል ሁለት ወይም ሦስት አመታት።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ፌዴሪኮ ኪዬሳ ከመጀመሪያው የሊቨርፑል ንግግሮች በኋላ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ፍቃደኛ መሆኑን አሳውቋል። ባገኘው ዕድልም በጣም ተደስቷል።
ጁቬንቱስም ኪዬሳን መልቀቅ ይፈልጋል ዋጋውም €15m አካባቢ ነው።
ድርድሩ ተጀምሯል።
FABRIZIO ROMANO 🎖️
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የማንቸስተር ዩናይትድ አዲሱ የቴክኒካል ዳይሬክተር ጆን ዊልኮክስ የኡጋርቴን ዝውውር ለማጠናቀቀ ወደ ፓሪስ በረራ ጀምሯል!
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በነገራችን ላይ ባለፈው የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ አንድሬ ኦናና ከዴቪድ ራያ ፣ ከሮቤርት ሳንቼዝ እና ከኤደርሰን ሞራኤስ የተሻለ ብዙ ኳሶችን ማዳን ችሏል ።
በፐርሰንት 71.57% !
ከትልልቆቹ ክለቦች በአሊሰን ቤከር ብቻ ነበር የተበለጠው 72.73% !
በሙከራ ብዛት ደሞ ከሁሉም በረኞች በላይ ብዙ ኳስ አድኗል ። 149 ኳሶች አድኗል ! በሱ ደረጃ ብዙ ኳስ ያዳነም በረኛ የለም በሊጉ አምና
ከፕሪምየር ሊጉ Official ገፅ የተወሰደ
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
በሊጉ ታሪክ በ 40 ጨዋታ 60 ጎል ያስተናገደ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ
አንድሬ ኦናና
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የአለም ሻምፒዮኗ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ከሮም ዳይመንድ ሊግ ውድድር ውጪ ሆነች
አትሌቷ በገጠማት ጉዳት ምክንያት ነው ከውድድሩ እራሷን ያገለለችው ።
የ27 አመቷ አትሌት በሮም ዳይመንድ በ1500 ሜትር ከሚካፈሉ አትሌቶች አንዷ እንደነበረች ይታወቃል ።
ጉዳፍ ፀጋይ በ2024 ሚያዚያ 12 በቻይና ዛይመን በታካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር የ1500 ሜትር 3:50.30 በመግባት የውድድር አመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ማሸነፏ ይታወሳል ።
በሌላ ዜና በሮም ዳይመንድ ሊግ በ500 ሜትር የጀማሪ ዝርዝር ውስጥ የነበረው ወጣቱ ቢኒያም መሐሪ በተመሳሳይ በጉዳት ምክንያት ከውድድሩ እራሱን አግሏል ።[ወቅነህ]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et