የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ያላቸው ስታት:-
ኤርሊንግ ሀላንድ ፦ ⚽ 7 ጎሎች
ብራያን ምቤሞ ፦ ⚽ 3 ጎሎች
አማዱ ኦናና ፦ ⚽ 3 ጎሎች
ኮል ፓልመር ፦ ⚽ 1 ጎል 🅰 3 አሲስት
ዴቪድ ራያ ፦ ⛔️ 2 ክሊንሺት 🧤 9 ሴቭ
ቡካዮ ሳካ ፦ ⚽ 1 ጎል 🅰 3 አሲስት
ሞ ሳላህ ፦ ⚽ 2 ጎሎች 🅰 1 አሲስት
ዳኒ ዌልቤክ ፦ ⚽ 2 ጎሎች 🅰 1 አሲስት
ማን ይገባዋል?
ድምፅ ለመስጠት - preml.ge/potmaug2024x
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የኔሽንስ ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ለመሆን 4 ግቦች ብቻ ይቀሩታል።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
➪ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መስከረም 10 እንደሚጀምር የሚታወቅ ሲሆን እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎችም በድሬዳዋ ከተማ እንዲከናወኑ ፕሮግራም ወጥቷል።
እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉ መርሃ ግብሮች በምስሉ ላይ ተያይዘዋል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቡካዮ ሳካ በፕሪሚየር ሊጉ
🏟️ 173 ጨዋታዎች
⚽ 48 ጎሎች
🅰 38 አሲስቶች
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ እንደ ኦሌ ዋትኪንስ ብዙ big chances ያመከነ ተጫዋች የለም (4).
Struggling to get up and running... 😑
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ብዙ የባሎንዶር አሸናፊ ተጫዋቾች ያሏቸው ክለቦች
🇪🇸 ባርሴሎና - 12
🇪🇸 ሪያል ማድሪድ - 12
🇮🇹 ዩቬንተስ - 8
🇮🇹 ኤሲ ሜላን - 8
🇩🇪 ባየርሙኒክ - 5
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቡካዮ ሳካ
✅|| ቶተንሀም ላይ በደርሶ መልስ ያስቆጠረ ሁለተኛው እንግሊዛዊ እግርኳስ ተጫዋች
✅|| በአንድ የውድድር አመት ከ15 ግብ በላይ ያስቆጠረ ሁለተኛው እንግሊዛዊ የአርሰናል ተጫዋች
✅|| 100 የፕሪሚየር ሊግ ድል ላይ የደረሰ 3ኛው ወጣት ተጫዋች
✅|| በሦስት የፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታዎች የግብ ተሳትፎ ያደረገ ሁለተኛው የአርሰናል ተጫዋች
The real star boy 💫
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በልምምድ ላይ ከሁሉ መጀመሪያ መጥቶ መጨረሻ ላይ ይወጣል ምን ያህል እውነት ነው?
ጋሬዝ ቤል : "እኔ መጨረሻ ነው ምመጣው ምንም አላውቅም።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊቨርፑል የ16 አመቱን ታዳጊ ሪዮ ንጉሞሀን ከቼልሲ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ሞሀመድ ሳላህ በ2024 39 የጎል ተሳትፎ አለው 84 የጎል እድሎችን ፈጥሯል የካራባው ካፕ ዋንጫን አሸንፏል ነገር ግን የባሎንዶር እጩዎች ውስጥ እንኳን መካተት አልቻለም🫠
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ
10:00 | ማላዊ ከ ብሩንዲ
12:00 | ሴንትራል አፍሪካ ከ ሌሶቶ
01:00 | ኮንጎ ከ ደቡብ ሱዳን
01:00 | ጋና ከ አንጎላ
01:00 | ጊኒ ቢሳው ከ ኢስትዋኒ
04:00 | አልጄሪያ ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ
04:00 | ቱንዚያ ከ ማዳጋስካር
🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች
03:45 | ዴንማርክ ከ ስዊዘርላንድ
03:45 | ፖርቹጋል ከ ክሮሺያ
03:45 | ስኮትላንድ ከ ፖላንድ
03:45 | ሰርቢያ ከ ስፔን
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮናልዶ ለሚስቱ : 🗣ስንት ኳስ አለሽ ?
ሚስቱ ጆርጂና :🗣- " 4 "
ሮናልዶ :🗣 "CAMERA WOWO"😁💀
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
#ቀጠለ
➜ አሰልጣኞች ምን አሉ
ህማድ ሱለይማን [ታንዛኒያ]
"በጨዋታው አንድ ነገር እናሳያለን እኔ እና ተጫዋቾቼ ለጨዋታው ዝግጁ ነን።" ሲሉ ለአዛም ቲቪ ተናግረዋል
ገብረመድህን ኃይሌ [ኢትዮጵያ]
"ለ13 ቀናት ዝግጅት ላይ ነበርን ፤ አቡበከር ናስር መጀመሪያ ላይ እንደሚመጣ ነገሮን ነበር ኋላ ላይ ጉዳት እንዳለበት ከሰንዳውንስ ተነግሮናል።"
"አለም ላይ አጥቂ የለም ፤ የኢትዮጵያ ደግሞ ይብሳል ብዙ ስራን ይፈልጋል።" ሲሉ ወደ ታንዛኒያ ከመብረራቸው በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል
#TANETH
#ይቀጥላል...
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
#የቀጠለ
➜ የጨዋታው መሪ አልቢትሮች
ኢሳ ሲይ [የመሀል ዳኛ ከሴኔጋል] 📸
ጂብሪል ካማራ እና ኖሀ ባንጎራ [የመስመር ዳኞች ከሴኔጋል]
አልሀጂ አማዱ [4ኛ ዳኛ ከሴኔጋል] ሆነው ጨዋታውን ይመሩታል።
#TANETH
#ይቀጥላል...
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Africa cup of nations qualification - ROUND 1 🧤
• በ 2025 በሞሮኮ አዘጋጅነት የሚከናወነው የ አፍሪካ ሀገራት ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ በመላው አህጉሪቱ መደረጋቸውን ይጀምራሉ።
🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ
🇹🇿 የታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 🇪🇹
⌚️የጨዋታ ሰዓት - ማታ 01:00
🏟️ ስታድየም - ቤንጃሚን ምካፓ
👤 የመሀል ዳኛ - ኢሳ ሲይ
➲ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ በ433 ስፖርት በኢትዮጵያ:
. እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች
. የጨዋታው መሪ አልቢትሮች
. የቡድን ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ እንዳስሳለን #ቴዎድሮስ ነኝ አብራችሁኝ ቆዩ!
#TANETH
#ይቀጥላል...
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የፕሪሚየር ሊጉ የነሀሴ ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች:-
ኧርሊንግ ሀላንድ
ሞ ሳላህ
ኮል ፓልመር
ዴቪድ ራያ
ቡካዮ ሳካ
ዳኒ ዌልቤክ
አማዱ ኦናና
ብሪያን ምቤሞ
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቡካዮ ሳካ በእግርኳስ ህይወቱ
🏟️ 225 ጨዋታዎች
⚽ 60 ግቦች
🅰 45 አሲስቶች
🏆 ×1 ኤፍኤካፕ
🏆 ×2 ኮሚኒቲ ሺልድ
🥇 ×2 የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ወንድ የእግርኳስ ተጫዋች
🥇 ×1 የ PFA የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች
🥇 ×1 የለንደን ፉትቦል አዋርድ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች
🥇 ×1 የ PFA ምርጥ 11
🥇 ×1 የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
መልካም ልደት 🎉
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የማንቸስተር ዩናይትድ ሽንፈት በሃገረ እንግሊዝ ሚዲያዎች እስካሁን መነጋገሪያነቱ ቀጥሏል።
በቶክ ስፖርት አዘጋጅነቱ የሚታወቀው ሳይመን እንዲህ ሲል ተደምጧል፡
"ሊቨርፑሎች በዩናይትድ ላይ ባስመዘገቡት ድል ሊደሰቱ አይገባቸዋም። ምክንያቱም ማንቸስተር ዩናይትድ እጅግ ደካማ ቡድን ነው።"
"የአርንስሎት ብቃትና አቅም የሚፈተነው እንደአርሰናልና ማንቸስተር ሲቲ ባሉ ጥራታቸው ከፍ ባሉ ቡድኖች ነው።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት ከተቃጠለ ከቀናት በኋላ ለህልፈት ተዳርጋለች፡፡
በአትሌቷ እና ፍቅረኛዋ መካከል በመሬት ጉዳይ የተነሳ የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን በላይዋ ላይ በማርከፍከፍ በእሳት ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባት መገለፁ ይታወቃል፡፡
በክስተቱ ፍቅረኛዋም መጎዳቱና ሁለቱም ሕክምናቸውን እየተከታተሉ እንደነበር ታውቋል፡፡
ከሳምንታት በፊት በተጠናቀቀው የፓሪስ ኦሎምፒክ በሴቶች ማራቶን ተሳታፊ የነበረችው አትሌቷ በህክምና ስትረዳ ቆይታ ሕይወቷ ማለፉን ይፋ ተዳርጓል፡፡
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🎙ኤፍሬም የማነ🗣
"አሰልጣኝነት ቴንሀግን ትቷቸዋል ቴንሀግ ግን አሰልጣኝነት አልተውም"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቡካዮ ሳካ : "ከልጅነት ጀምሮ አርኣያዬ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው።"
ቡካዮ ሳካ : "የአባቴ ትልቁ ስጦታ መፅሀፍ ቅዱስ ነው ከመተኛቴ በፊት እሱን ለማንበብ እሞክራለሁ።"
መልካም ልደት 🎉
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በክረምቱ የዝውውር መስኮት የእንግሊዙን ክለብ አስቶንቪላን ለቃ የጣሊያኑን ሀያል ክለብ የተቀላቀለችው አሊሻ ሌህማን ለዩቬንተስ የመጀመሪያ ጎሏን ማስቆጠር ችላለች።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቡካዮ አዮዪንካ ተሚዳዮ ሳካ 23ትኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።
መልካም ልደት ጥቁሩ ቅመም🎂
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🎙ገብረ መድህን ሀይሌ ከትላንትናው ጨዋታችን በኋላ፦
"የአጨራረስ ችግር አለብን ምክንያቱም ጥሩ 9 ቁጥር አጥቂ የለንም"
ግላዊ እይታ፦ ትናትና አንድም ግልፅ የሆነ የጎል እድል አልፈጠርንም የትኛውም አይነት ምርጥ 9 ቁጥር አጥቂ ቢኖረንም ኖሮ ምንም መፍጠር አንችልም የተጋጣሚ የግብ ክልል ላይ የገባንባቸው አጋጣሚዎች ራሱ በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ኳሱን ተጋጣሚን በማይጎዳ መልኩ ከማንሸራሸር ውጪ እዚ ግባ የሚባል እንቅስቃሴ ሳናደርግ የአጨራረስ ችግር ነው ማለት አይከብድም?
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ትላንት የተደረጉ የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች
🇹🇿 ታንዛንያ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ሱዳን 1-0 ኒጀር
ኮሞሮስ 1-1 ጋምቢያ
ሊቢያ 1-1 ሩዋንዳ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
#ማጠቃለያ
➜ ግምታዊ አሰላለፍ
• ታንዛኒያ
ሳሊም ፣ ሁሴኒ ፣ ባጋ ፣ ኖንዶ ፣ ምዋኪንዳ ፣ ምካሚ ፣ ያህያ ፣ ካችዌል ፣ ካሉም ፣ ሚዚዜ እና ጁኒየር
• ኢትዮጵያ
ሰይድ ሀብታሙ ፣ ሱለይማን ሀሚድ ፣ ሚሊዮን ሰለሞን ፣ ፈቱዲን ጀማል ፣ ሱራፌል ዳኛቸው ፣ አብነት ደምሴ ፣ ጋቶች ፓኖም ፣ ወገኔ ገዛኸኝ ፣ ቢኒያም በላይ ፣ ከንዓን ማርክነህ እና ምንይሉ ወንድሙ
➿➿➿➿➿➿😍➿➿➿➿➿➿
ከ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳው ይህንን ይመስል ነበረ #ቴዎድሮስ አብሬያችሁ ቆየሁ መልካም ቀን ፤ መልካም ጨዋታ ! 👋
ድል ለዋሊያው 🇪🇹
#TANETH
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
#የቀጠለ
➜ የቡድን ዜና
• ታንዛኒያ
በታንዛኒያ በኩል ለሀገሩ በ76 ጨዋታዎች 19 ግቦችን ማስቆጠር የቻለው የ31 አመቱ ሲሞን ሙቩማ ለዚህኛው የማጣሪያ ውድድር ጥሪ አልደረሰውም።
ታንዛኒያ ከዛምቢያ ጋር ላለባት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጥሪ ደርሶት ያልነበረው የያንጋው ተከላካይ ዲክሰን ጆብ ለዚህኛው የማጣሪያ ጨዋታዎች ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ተደርጎለታል።
ከሴፕቴምበር 2021 ጀምሮ ለታንዛኒያ 3 ግብ ያስቆጠረው ኖቫቶስ ሚሮሺም ጥሪ ከደረሳቸው መሀል ነው።
• ኢትዮጵያ
በሀገራችን ኢትዮጵያ በኩል በባለፉት 22 የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች 5 ግቦችን ከመረብ ያሳረፈው የሰንዳውንሱ አቡበከር ናስር በጉዳት ምክንያት ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ጥሪ አልደረሰውም።
መስፍን ታፈሰ እና አቤል ዴሌም እንዲሁ ጥሪ ያልደረሳቸው ተጫዋች ሲሆኑ በወቅቱ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጥምረታቸው የምናውቃቸው ግብ ጠባቂው ፍሬው ጌታሁን እና ተከላካዮቹ ሱለይማን ሀሚድ እንዲሁም ፈቱዲን ጀማል ጥሪ ደርሷቸዋል።
#TANETH
#ይቀጥላል...
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
#የቀጠለ
➜ እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች
• ታንዛኒያ በ 2023 የኦይቮሪኮስት አፍሪካ ዋንጫ ከምድቧ ምንም ድል ሳታስመዘግብ ከምድብ ተሰናብታለች።
• ኢትዮጵያ ለከዚህ ቀደሙ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ባደረገችው ማጣሪያ 4 ጨዋታ ተሸንፋ 1 አቻ ወጥታ 1 ብቻ አሸንፋ በአሰቃቂ ሁኔታ ማለፍ ሳትችል ቀርታለች።
• ኢትዮጲያ በመስከረም 2014 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሩዋንዳን ካሸነፈች ከዚያ በኋላ ባደረገቻቸው 11 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለችም።
• ታንዛኒያ ከባለፉት 6 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዎቿ 2 ብቻ ነው የተሸነፈችው በሦስቱ አሸንፋ በ1 አቻ ወጥታለች።
• ታንዛኒያ በፊፋ የሀገራት ደረጃ 113 ላይ ስትገኝ ኢትዮጵያ በአንፃሩ 143ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
• ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ የመጨረሻ ግንኙነታቸው የተከናወነው በኛው አቆጣጠር 2007 በሴካፋ ከ23 አመት በታች ውድድር ላይ ሲሆን በጨዋታ 1-1 ተጠናቆ በመለያ ምት ኢትዮጵያ 4-3 ማሸነፍ ችላ ነበር።
• በጥቅሉ ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ እስከአሁን ድረስ 23 ጨዋታዎችን አድርገው ኢትዮጵያ 10 ጨዋታ በማሸነፍ ቀዳሚ ስትሆን ታንዛኒያ በበኩሏ 6 ጨዋታ ብቻ አሸንፋለች በቀሪዎቹ 7 ጨዋታዎች አቻ ተለያይተዋል።
#TANETH
#ይቀጥላል...
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቪክቶር ኦሲሜን ፦
" የጋላታሳራይ ደጋፊዎች የተለዩ ናቸው ፤ ምክንያቱም እኔን ለመቀበል ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ኤርፖርት ድረስ መጥተዋል ፤ ይህን ሳይ በጣም ተደንቄያለሁ ፤ እኔም ለዚህ ደጋፊ ያለኝን አቅም በሙሉ ልሰጥ ዝግጁ ነኝ ።" ሲል ተናግሯል ።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et