ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁንም ድረስ በፕሪምየር ሊጉ እየተጫወተ ባሎንዶር ያሸነፈ የመጨረሻው ተጫዋች ነው።
ሮድሪ ዘንድሮ?
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቪኒሲየስ ጁኒየር በስፔን ስላለው የዘረኝነት ጥቃት:
"ነገሮች በዚህ የሚቀጥሉ ከሆነ ስፔን የ 2032 አለም ዋንጫን ማዘጋጀት የለባትም።" ብሏል
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጃፓን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ቻይናን 7-0 አሸንፋለች በጨዋታው የሊቨርፑሉ ዋታሩ ኤንዶ ግብ አስቆጥሯል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ 21 አመት በታች ሆነው በክለቡ 2 እና ከዚያ በላይ አመታት የቆዩ ተጫዋቾች ያለ ምዝገባ ልክ እንደ ፕሪምየር ሊጉ የአውሮፓ ጨዋታዎችን ማድረግ ይችላሉ።
ከማንቸስተር ዩናይትድ : ጋርናቾ እና ማይኖን
ከአርሰናል : ሊዊስ ስኬሊ እና ኢታን ንዋነሪ የመሳሰሉ ተጫዋቾችን መጥቀስ ይቻላል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፍልስጤም በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር 0-0 መለያየት ችላለች።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨 BREAKING
ቼልሲ ለአለም ክለቦች ዋንጫ ዝግጁ እንዲሆን የጨዋታ ጊዜ ለመቀነስ ኮል ፓልመርን ከኮንፈረንስ ሊግ ስብስብ ውጪ አድርገውታል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፔፕ ጓርዲዮላ በ3ኛ አመት የማንቸስተር ሲቲ ቆይታው ፦ 1ኛ ጨረሰ (ዋንጫ)
ጀርገን ክሎፕ በ3ኛ አመት የሊቨርፑል ቆይታው ፦ 4ኛ ጨረሰ
ማይክል አርቴታ በሦስተኛ አመት የአርሰናል ቆይታው ፦ 5ኛ ጨረሰ
ኤሪክ ቴንሀግ በሦስተኛ አመት ቆይታቸው በስንተኛ ደረጃ የሚያጠናቅቁ ይመስላችኋል?
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዴቪድ ራያ በዚህ የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጠው ግብ ጠባቂ ነው። (7.61)
[Who Scored]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ካርሎስ ሄኔሪኬ ጆዜ ፍራንሲኮ ቬናንሲዮ ካስሜሮ እስከ 2025 በማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚቆይ ይጠበቃል። [Fabrizio Romano]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነሀሴ የወሩ ምርጥ ጎል እጩዎች፦
ኮቫቲች vs ቼልሲ
ቢሱማ vs ኤቨርተን
ቦውን vs ክሪስታል ፓላስ
ፓልመር vs ወልቭስ
ዲያዝ vs ብሬንትፎርድ
ቤሌጋርድ vs ኖቲንግሃም
ዴላፕ vs ፉልሀም
ኩጋዋራ vs ብሬንትፎርድ
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች በወሩ ያላቸው ስታት፦
ማይክል አርቴታ [አርሰናል] ፦
🏟️ 3 ጨዋታ
✅ 2 አሸነፈ
⛔️ 1 አቻ
⚽ 5 ግብ አስቆጠሩ
❌ 1 ግብ ተቆጠረባቸው
ፔፕ ጓርዲዮላ [ማንቸስተር ሲቲ] ፦
🏟️ 3 ጨዋታ
✅ 3 አሸነፈ
⚽ 9 ግብ አስቆጠሩ
❌ 2 ግብ ተቆጠረባቸው
ፋቢያን ሁዝለር [ብራይተን] ፦
🏟️ 3 ጨዋታ
✅ 2 አሸነፈ
⛔️ 1 አቻ
⚽ 6 ግብ አስቆጠሩ
❌ 2 ግብ ተቆጠረባቸው
አርነ ስሎት [ሊቨርፑል] ፦
🏟️ 2 ጨዋታ
✅ 2 አሸነፈ
⚽ 4 ግብ አስቆጠሩ
🔱 ምንም ግብ አላስተናገዱም
ማን ይገባዋል?
🗳️ ድምፅ ለመስጠት - https://preml.ge/motmaug2024fb
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ ለስተርሊንግ ለአርሰናል እንዲጫወት በዚ ሲዝን ከ 10 ሚ ፓውንድ በላይ ይከፉሉታል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ:
"አሁንም ድረስ ከፖርቹጋል ጋር አለም ዋንጫን ለማሸነፍ አልማለሁ ፤ የሚቻል ነገር ነው።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ላሚን ያማል በ17 አመት ከ53 ቀናት በባላንዶር እጩዎች ዉስጥ የተካተተ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች መሆን ችሏል።
ከዚህ ቀደም ሪከርዱ የክልያን ምባፔ ነበር - 18 አመት ከ 293 ቀናት
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ ከትላንት ጀምሮ የክለቡን የአውሮፓ ውድድሮች ሀይላይት በ YOUTUBE ላይቭ እያስተላለፉ ነው።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማንቸስተር ዩናይትድ የዩሮፓ ሊግ ስብስብ :
ግብ ጠባቂዎች : ኦናና ፣ ሄተን ፣ ባይንዲር እና ሚ
ተከላካዮች : ሊንድሎፍ ፣ ማዝራዊ ፣ ዴሊት ፣ ማጓየር ፣ ማርቲኔዝ ፣ ማላሲያ ፣ ሌኒ ዮሮ ፣ ዳሎት ፣ ሻው ፣ ኢቫንስ እና አማስ
አማካዮች : ማውንት ፣ ፈርናዴዝ (C) ፣ ኤሪክሰን ፣ ካስሜሮ እና ኡጋርቴ
አጥቂዎች : ሆይለንድ ፣ ራሽፎርድ ፣ ዚርክዜ ፣ አማድ እና አንቶኒ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዌስሊ ፎፋና እና ሮሜሎ ላቪያም ከኮንፈረንስ ሊጉ ስብስብ ውጪ ናቸው።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማላሲያ የማንቸስተር ዩናይትድ የዩሮፓ ሊግ ስብስብ ውስጥ ተካቷል ፤ ካስሜሮም እንዲሁ የተካተተ ሲሆን ይህ ለቆይታው ማረጋገጫ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በዚህ የውድድር አመት ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተከላካዮች ፦
7.32 - ክርስቲያን ሮሜሮ
7.30 - ዊሊያም ሳሊባ
7.26 - ቨርጅል ቫንዳይክ
7.22 - አብራሂማ ኮናቴ
7.20 - ናታን ኮሊንስ
[Who Scored]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማኑኤል ኡጋርቴ በባለፈው የውድድር አመት በቻምፒየንስ ሊጉ 200+ ደቂቃዎችን ተጫውቶ በየ 90 ደቂቃው ከየትኛውም የቻምፒየንስ ሊጉ አማካይ በላይ ድሪብል ይደረግ ነበር። [Who Scored]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የቀድሞ የብሬንትፎርድ ተጫዋች እና የዴቪድ ቤካም ልጅ የሆነው ሮሚዮ ቤካም በ22 አመቱ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ራሱን አገለለ።
ሮሚዮ እግር ኳስን ለማቆም የወሰነው ሙሉ በሙሉ ወደ ፋሽን ስራ ለመግባት እንደሆነ እና ከአንድ ሞዴሊንግ ተቋም ጋር ውል እንደተፈራረመ ተነግሯል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነሀሴ ወር ምርጥ ኳስ ያዳኑ በረኛ እጩዎች፦
ራያ vs ወልቭስ
ራያ vs አስቶንቪላ
ፍሌክከን vs ክሪስታል ፓላስ
ሙሪች vs ማንቸስተር ሲቲ
አሬዮላ vs ማንቸስተር ሲቲ
ኤደርሰን vs ዌስትሀም
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቡካዮ ሳካ በፕሪምየር ሊጉ በገጠማቸው ሁሉም ቡድኖች ላይ ጎል ያስቆጠረ ወይም አሲስት ማድረግ የቻለ ብቸኛው የአርሰናል ተጫዋች ነው።
𝟮𝟯/23 ✅
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ከአምስት አመት በፊት ካፍ ጥራት ኣልባ ስታድየሞችን ማገድ ሲጀምር ማሊም ኣንዷ ተቀጪ ነበረች።
አሁን ከአምስት አመት በኋላ ማሊ በካፍ የተፈቀዱ የአምስት ስታድየሞች ባለቤት ሆናለች።
✍ ኤርሚያስ በላይነህ
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ :
"ኔሽንስ ሊግ ማሸነፍ እንፈልጋለን የአሁኑ ተነሳሽነቴ ይህንን ዋንጫ ማሸነፍ ነው።"
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሊቨርፑል ጥንካሬው የሚፈተንባቸው ከኦክቶበር 20 ጀምሮ የሚገጥማቸው 9 ከባባድ ጨዋታዎች 😨
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et