🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 2ኛ ዙር ጨዋታ !
⏰ እረፍት
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዴሞክራቲክ ኮንጎ 🇨🇩
🏟️ ቤንጃሚን ምካፓ
#ETHRDC
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የዴሞክራቲክ ኮንጎ ተጫዋቾች ስታድየማችን ደርሰዋል።
➔ አሰላለፍ እስከአሁን ይፋ አላደረጉም!
#ETHRDC
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የቅዱስ ጊዮርጊስ የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ቢኒያም እንዳለ ከሆቴል መጥፋቱ ተረጋግጧል እስከአሁን ከቅዱስ ጊዮርጊስ 5 ከኢትዮጵያ 5 ሰዎች በጥቅሉ 10 ሰዎች ጠፍተዋል።
የሀገር ፍቅር?
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሜሲ ልጅ ቲያጎ ሜሲ የሚጫወትበት ኢንተር ሚያሚ ትላንት ኦርልንዶን 10-1 ሲያሽንፉ ቲያጎም ጎል ማስቆጠር ችሏል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዶሚኒክ ሶላንኬ በእግር ኳስ ህይወትህ ከገጠምካቸው ተከላካዮች መሃል በጣም ከባዱ ተከላካይ ማን ነው ተብሎ ተጠይቆ የሰጠው ምላሽ ፡-
"ቫን ዳይክ ነው። እሱ በእርግጠኝነት በታሪክ ምርጡ ተከላካዮች መሃል አንዱ ነው።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአዲስ አበባ ስታድየም 97% የተጠናቀቀው Jan 28 2023 ፤ 3% እድሳቱ 1 አመት ከ 7 ወራት እና 150 ሚሊዮን ብር አስፈልጎት እስከአሁን አላለቀም።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
"ስደተኛው ዋሊያ"
የዛሬውን ጨዋታ በሜዳው የደጋፊ አድቫንቴጅ ወስዶ መጫወት የነበረበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለብሔር ብሔረሰቦች ማክበሪያ እንጂ ለጨዋታ የሚሰራ ስታድየም ስለሌለው ከሀገሩ ተሰዶ በሀገረ ታንዛኒያ የስታድየም ክፍያ ከፍሎ ይጫወታል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ2016 የ12ተኛ ክፍል ውጤት ሲለቀቀ ውጤት ማያ ሊንኮች ይፋ ሁነዋል !
1.በዌብሳይት - http://result.neaea.gov.et
2. በ6284 - SMS
3. በቴሌግራም - @eaesbot
እንዴት ማያት እንችላለን ካላቹ ቪዲዮ ጎል ቻናል ላይ አሰቀምጠናላቹዋል።
4-3-3 😍
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በ2024 ለክለብ እና ለሀገር በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ላሚን ያማል ከኬቭን ዴብሮይኔ የተሻለ አሲስቶችን ማድረግ ችሏል።
◉ ላሚን ያማል - 19 አሲስቶች
◉ ኬቭን ዴብሮይኔ - 18 አሲስቶች
እንዲሁም ላሚን ያማል ለሀገሩ ከቪኒሺየስ ጁኒየር የተሻለ የጎል ተሳትፎ አለው ።
◉ ላሚን ያማል - በ16 ጨዋታ 12 የጎል ተሳትፎ
◉ ቪኒሺየስ ጁኒየር ለብራዚል - በ34 ጨዋታዎች 10 የጎል ተሳትፎ አድርጓል።
Super Lamine Star Yamal ! 🔥
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ12 ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ማታ በ https://eaes.edu.et/ There we land!🫠
ለመላው የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም እድል🙏
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የ2016 የመጨረሻ ጨዋታችንን በድል እንደምናጠናቅቅ ተስፋ እናደርጋለን🤞
ድል ለውዲቷ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ጊግስ ወይስ ማርሴሎ?
ሮናልዶ : ጊግስ
ጊግስ ወይስ ዣቪ አሎንሶ
ሮናልዶ : ጊግስ
ጊግስ ወይስ ክሩስ
ሮናልዶ : ጊግስ
ጊግስ ወይስ ቤንዜማ
ሮናልዶ : ቤንዜማ
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ዛሬ ብሔራዊ ቡድናችን በብሬንትፎርዱ አጥቂ ዮዋን ዊሳ የምትመራዋን እና በተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በደመቁ ተጫዋቾች ጠንከር ያለ ስብስብ የያዘችውን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን እንገጥማለን ከጨዋታው ነጥብ እናገኛለን ብላቹ ታስባላችሁ?
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 2ኛ ዙር ጨዋታ !
⏰ ተጀመረ
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዴሞክራቲክ ኮንጎ 🇨🇩
🏟️ ቤንጃሚን ምካፓ
#ETHRDC
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ DR ኮንጎ ቡድን አሰላለፍ !
01:00 | ኢትዮጵያ ከ ዴሞክራቲክ ኮንጎ
#ETHRDC
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ !
01:00 | ኢትዮጵያ ከ ዴሞክራቲክ ኮንጎ
#ETHRDC
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🗣️ ጆርጂና ሮድሪጌዝ: "ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በሳውዲ አረቢያ እና ፖርቱጋል ውስጥ መኖርን ይመርጣል"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ላይ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክን በዳሬሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም የሚገጥም ሲሆን የቡድናችን የመልበሻ ክፍል በዚህ መልኩ ዝግጁ ሆኗል።
ድል ለኢትዮጵያ !
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች የሆነው አሸናፊ ሞሼ በአሜሪካ ከተደረገው የትላንቱ የሸገር ደርቢ ከጨዋታ በኋላ ከቡድኑ ተነጥሎ ከሆቴል መጥፋቱ ታውቋል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የከተማውን ክለቦች ጨምሮ ብሔራዊ ቡድኑን ስደተኛ ያደረገው ታሪካዊው የአዲስ አበባ ስታድየም እድሳቱ በ July 7 2021 የተጀመረ ሲሆን በሦስት አመት እድሳት ለሀገር ውስጥ ውድድሮች ብቁ አልሆነም እንዲሂም የካፍ ትንሹን መስፈርት ማሟላት አልቻለም።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጆኒ ኢቫንስ ይህ የውድድር ዓመት በእግር ኳስ ተጫዋችነት የመጨረሻ የጨዋታ አመቱ ይሆናል።
[ samuel luckhurst ]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በዚህ የውድድር ዘመን በላሊጋ ብዙ የጎል ተሳትፎ ያላቸው ተጫዋቾች
◎ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ
◎ ላሚን ያማል
◎ ራፊንሃ
◎ ኦስካር ሚንጉኤዛ
Barcelona's past and present lead the way 🇪🇸
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሞናኮ ስብስብ በአንድ ወቅት ! 🔥
ይህ ስብስብ ማንቸስተር ሲቲ ከአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ማሰናበቱ ይታወሳል ።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
"አሰልጣኝ ቴንሀግ ከባለፈው አመት የኤፍኤ ካፕ ጨዋታ በኋላ "ያንተ ቀን ይመጣል ወደፊት ብዙ ዋንጫዎችን አብረን እናሳካለን ቀንህ እየመጣ ነው" ብሎኛል"
🎙ኮቢ ሜይኑ
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ሁለተኛ ልጇን በመፀነሷ ምክንያት እራሷን ከእግርኳስ ለማግለል እንደወሰነች ያሳወቀችው እና በሴቶች እግርኳስ ታላቅ አሻራ ያሳረፈችው ድንቅ ተጫዋች አሌክስ ሞርጋን በመጨረሻ ጨዋታዋ ደማቅ በሆነ የሽኝት ስነስርዓት ተሰናብታለች።
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከኮንጎ ዲ/ሪ ጋር ከሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን በቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም አከናውኗል። በትናንትናው ማታ ልምምድ ላይም ህመም አጋጥሞት የነበረው አብነት ደምሴ እንዲሁም ጉዳት ላይ የነበረው ወገኔ ገዛኸኝ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል።
ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ላይ በሚጀምረው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አረንጓዴ መለያ፣ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ የሚጠቀም ሲሆን ኮንጎዎች ሰማያዊ መለያ የሚለብሱ ይሆናል። አልጄርያዊው ላሎህ ቤንራሃም (ዋና) ፣ ቱኒዚያዊው አይመን ኢስማኤል (ረዳት)፣ ሊብያዊው ዋሂድ አል ጃዋህ (ረዳት) እና አልጄርያዊው ነቢል ቦውካሊፋ (4ኛ ዳኛ) ጨዋታውን የሚመሩ ይሆናል።[EFF]
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et