ጋሪ ኔቭል እና ጄሚ ካራገር የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ ግምታቸውን ሲያስቀምጡ ሁለቱም 1-1 በሚሆን ውጤት ይጠናቀቃል ብለዋል!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቶማስ ቱሄል በ2018 ለፒኤስጂ ሲፈርም ፓሪስ በገዛው ቤት ውስጥ እሱና ሚስቱ ቤታቸውን እንድትጠብቅ ፊሊፒናዊት የቤት ሠራተኛ ቀጥሩ።
ይህች ሴት ለቱሄል ቤተሰብ በፈለጓት ጊዜ በሙያዋም በቤተሰብነትም ትገኝ ነበር። በጊዜ ሂደት ትስስር ተፈጠረ እና አንድ ቀን ቱሄል እና ሚስቱ ልጇ የልብ ህመምተኛ እንደሆነ አወቁ።
ቶማስ ቱሄል ድጋሚ እንኳን ሳያስብ ቀዶ ጥገናውን ሙሉ በሙሉ ለመደገፍ ወሰነ ቀዶ ጥገናው በጥሩ ሁኔታ የተከናወነ ሲሆን ህፃኑ የቀረውን ህይወቱን ብሩህ ተስፋ ማየት ችሏል።
ቱሄል በዚ ብቻ አላበቃም በፒኤስጂ የመባረር ስጋት እየጨመረ ሲሄድ ሰራተኛቸውን በህይወቷ ውስጥ ትልቁ ህልሟ ምን እንደሆነ ጠየቃት እሷም መለሰች ወደ ፊሊፒንስ ተመልሳ ቤት ለመስራት እና የድሮ ዘመኖቿን ከቤተሰቦቿ ጋር ማሳለፍ የምንጊዜም ትልቁ ፍላጎቷ እንደሆነ ነገረችው።
ቶማስ ቱሄል በመጨረሻ በፒኤስጂ ተባረረ እና ቼልሲን ተቀላቀለ ነገርግን ከመሄዱ በፊት ሰራተኛዋን አልረሳም ከቤተሰቧ ጋር የምትኖርበት በፊሊፒንስ ውስጥ አንድ የሚያምር ቪላ አቀረበላት።
አስደናቂ ስብዕና ነው ለቱሄል ታላቅ አክብሮት።
እንዴት ያለ ሰው ነው! 👏🇩🇪
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🗣️ ሮበርት ፒሬስ(የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች):
"ጄሬሚ ዶኩ ከቡካዮ ሳካ ትንሽ የተሻለ ነው ፣ የተሻለ የድሪብል ችሎታ እና ፈጠራ ያለው ተጫዋች ነው። እንደማስበው ከሆነ ቡካዮ ሳካ ወጥነት የለውም።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇬🇧 በሳምንቱ መጨረሻ ቀናቶች የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !
📅 እለተ ቅዳሜ መስከረም 04 / 2017 ዓ/ም
⏰ ቀን 08:30
❤️ ሳውዝሃምፕተን ከ ማንቸስተር ዩናይትድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ሴንት ሜሪ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ስቱዋርት አትዌል
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ብራይተን ከ ኢፕስዊች ታውን 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ አሜሪካን ኤክስፕረስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሳሙኤል ባሮት
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ክሪስቲያል ፓላስ ከ ሌስተር ሲቲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ሰልኸረስት ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ቶኒ ሀሪንግተን
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ፉልሀም ከ ዌስተሀም ዩናይትድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ክራቨን ኮቴጅ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ቲም ሮቢንሰን
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሃም ፎረስት 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ አንፊልድ ሮድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ኦሊቨር
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኢቲሀድ ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ዳረን ቦንድ
⏰ ማታ 01:30
🇬🇧 አስቶን ቪላ ከ ኤቨርተን 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ቪላ ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ክሬግ ፖውሰን
⏰ ማታ 04:00
🇬🇧 በርንማውዝ ከ ቼልሲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ቪታሊቲ ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ ፦ አንቶኒ ቴይለር
📅 እለተ እሁድ መስከረም 05 / 2017 ዓ/ም
⏰ ቀን 10:00
🇬🇧 ቶተንሀም ሆትስፐርስ ከ አርሰናል 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ቶተንሀም ሆትስፐርስ ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ጃረድ ጊሌት
⏰ ማታ 12:30
🇬🇧 ዎልቭስ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ሞሊኔክስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ክሪስ ካቫናህ
😍 ሁሉንም ጨዋታዎች በ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ይከታተሉ !
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡
🗣 "ለ45 ወይንም ለ60 ደቂቃዎች ስትጫወት ሰዎች ለምን ትጫወታለህ ለምን አይበቃህም ይሉሃል።"
"የሆነ የእድሜ እርከን ላይ ስትደርስ ልዩነት ሚፈጥረው አስተሳሰብህ እንጂ አካልህ አይደለም።"
"በሁሉም የስፖርት ውድድሮች ላይ አማካኝ እድሜ የሚባለው ከ30 እስከ40 ያለው እድሜ ነው። ቴኒስ የሚጫወቱትን ከተመለከትክ፣ እነዚያ ምርጥ ሰዎች የሆኑትን የፎርሙላ አንድ ተወዳዳሪዎችን ከተመለከትክ፣ እና እግር ኳስንም ከተመለከትክ እየቀነስክ የምትሄደው ከ30 እስከ40 ባለው እድሜ እርከን ውስጥ ነው።"
"ምክንያቱም በዚህ እድሜ ላይ ነው ቴስቴስትሮንህን እና ሆርሞኖችን ማጣት የምትጀምረው። ይህ ደግሞ የህይወት ሂደት አካል ነው።"
"ነገር ግን እኔና ፔፔ ምርጥ ተምሳሌቶች ነን። ምክንያቱም ሰውነታችንን ላለፉት በርካታ አመታት ስንንከባከብ የነበርን ሰዎች ስለሆንን።"🔥
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሪዮ ፈርዲናንድ፡
ምባፔ በሪያል ምን ማድረግ ይጠበቅበታል?
ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡
"የክለቡ መዋቅር እጅግ ጠንካራ ስለሆነ፣ ምርጥ አሰልጣኝ ስላላቸውና ፕሬዝደንቱም በቦታው ለረጅም ጊዜያት የቆየ ስለሆነ ሁሉንም ነገር ማድረግ ይችላል።"
"ያለውን አቅም እና ብቃት ላለፉት ጊዜያት አስመልክቶናል። በሪያል ማድሪድም ይህንኑ ይደግመዋል።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በጉዳት እየታመሰ የሚገኘው የሰሜን ለንደን ደርቢ ጉዳት ማሰማቱን እንደቀጠለ ነው።
የቶተንሀሙ ተጫዋች ይቬስ ቢሱማ ለሀገሩ ማሊ ሲጫወት ባስተናገደው ጉዳት ከአርሰናል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የመድረሱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ማንችስተር ሲቲ፣ ቼልሲ እና ሊቨርፑል የ 17 አመቱን እንግሊዛዊ የሰንደርላንድ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ክሪስ ሪግ ፈላጊ ክለቦች ናቸው። (Givemesport)
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
#OFFICIAL ፦
ወልቭሶች ሶስተኛ ማሊያቸውን ይፋ አድርገዋል።
ከ10 Rate ?
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ላሚን ያማል በውድድር አመቱ በላሊጋ ከፍተኛ ሬቲንግ [8.35] የተሰጠው ተጫዋች ነው። (Who Scored)
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የፌነርባቼው አሰልጣኝ ሆዜ ሞሪንሆ ከፊነርባቼ ጋር ስሙ ሲያያዝ የቆየው አንቶኒ ወደ ክለቡ እንዲመጣበት አይፈልግም።
[samuelluckhurst]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
👉 ራያ
👉 ዋይት
👉 ሳሊባ
👉 ማጋሀሌሽ
👉 ቲምበር
👉 ጆርጂንሆ
👉 ንዋነሪ
👉 ፓርቴ
👉 ሀቨርትዝ
👉 ትሮሳርድ
👉 ሳካ
👉 ማርቲኔሊ
አርሰናል የጉዳት ዜናዎች ቢሰሙበትም ከጉዳት ነፃ የሆነው ቡድንም የሚቀመስ አይመስልም።
#NLD
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ትላንት በኔሽንስ ሊግ ሀገሩ ኖርዌይ ኦውስትሪያን 2ለ1 ስትረታ ተሰልፎ በመጫወት ላይ እያለ የቁርጭምጭሚት ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው የአርሰናሉ አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ በክራንች ተደግፎ ለተጨማሪ ህክምና ወደ ለንደን ዛሬ ተመልሷል።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የሜሲ ልጅ ማቲዮ 9ኛ አመቱን በማክበር ላይ ይገኛል!
ማቲዮ በ9 አመት ውስጥ ሜሲ እነዚህ ዋንጫዎች እና ሽልማትቶችን ሲያነሳ ተመልክቷል 🇦🇷❤️
በአጠቃላይ 18 ዋንጫዎች 🏆
3 ጎልደን ቦት 🏆🏆🏆
4 ባላንዶር 🏆🏆🏆🏆
ዓለም ዋንጫ 🏆
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ፡
🗣"እኔ ድሮ የተደረገልኝን ነገር የምረሳ ሰው አይደለሁም። ማንቸስተር ዩናይትድ አሁንም ከትልልቅ ቡድኖች አንዱ ነው።"
"ሪዮ እውነቱን ልንገርህና ለማንቸስተር የምመኘው ለራሴ የምመኘውን ነው።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
"ከቶኒ ክሩስ የእግር ኳስ ህይወት ጀርባና በህይወቱ ምን እንደተፈጠረ አናውቅም። ሰዎች ለረጅም ጊዜ ስለመጫወት ያነሳሉ ነገር ግን ሁላችንም ተመሳሳይ አይደለንም።"
"ከዚህ በላይ መጫወት ይችላል ወይ ብለህ እየጠየከኝ ከሆነ አዎን ነው ምላሼ። ሆኖም ከጀርባ ያለውን ነገር አናውቅም። ውሳኔውን ግን አከብረዋለሁ እኔም ብሆን ላደርገው የምችለው ውሳኔ ስለሆነ።"
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በእግር ኳስ ሱስ የወደኩኝ ሰው ነኝ። ጎል የማስቆጠርም ሱስ አለብኝ"
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
"እንደማስበው ከሆነ የቀጣይ ጊዜያት ባላንዲኦር አሸናፊ ኪሊያን ምባፔ ምናልባት ደግሞ ኤርሊን ሃላንድ፣ ጁድ ቤሊንግሃም እና ያሚን ያማል ናቸው።"
"ኪሊያን ይህን በደንብ ያሳካዋል።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማይክል አርቴታ የአርሰናል አሰልጣኝ ሆኖ የሚያቆየውን አዲስ የ ሶስት ዓመት ኮንትራት ለመፈራረም ተስማምቷል። [David_Ornstein]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ15 አመት በፊት በዚች ቀን ፦
ኢማኑኤል አዴባዮር አርሰናል ላይ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ሙሉ ሜዳውን በመሮጥ የአርሰናል ደጋፊዎች ፊት ደስታውን አክብሯል። 🏃♂️
በዚህም ድርጊቱ ምክንያት የ25,000 ፓውንድ ቅጣት እና በኤፍኤ የሁለት ጨዋታዎች እገዳ ተላልፎበት ነበር ።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ዴኮ ፦
" ኒኮ ዊሊያምስን ማስፈረም አልቻልንም ግን ደሞ ራፊንሃ ፣ ላሚን ያማል ፣ ፋቲ ፣ ኦልሞ ፣ ፌራን ቶሬስ እና ፌርሚን ሎፔዝ አሉን ስለዚህ ይህን ያህል አያሳስበንም ።" ሲል ተናግሯል ።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማንችስተር ዩናይትድ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በሊግ ጨዋታዎች በርካታ ደጋፊዎችን በሜዳው በማስተናገድ ከአናት መቀመጥ መቻሉ ተገለጸ
The ' European club Talent and competition Landscape report', ባሳፈረው ዘገባ መሰረት በሊግ ጨዋታዎች ዩናይትድ በአጠቃላይ በ2023-24 የውድድር ዘመን በኦልድትራፎርድ 1,397,148 ተመልካቾችን በማስተናገድ ቀዳሚ ስፍራ ላይ ተቀምጧል።
የኤሪክ ቴንሀግ ቡድን ምንም እንኳ በፕሪሚየር ሊጉ ተሳትፎ ታሪኩ መጥፎ የሚባለውን ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ ቢያጠናቅቅም ማለት ነው።
የጀርመን ቡንደስሊጋ ተሳታፊው ክለብ ቦሩሲያ ዶርትመንድ በበኩሉ በአማካይ በጨዋታ በሊጉ 81, 305 ተመልካቾችን በማስተናገድ ቀዳሚ መሆን ችሏል።ዶርትመንድ በሜዳው በእንግሊዝ ጣልያን እና ስፔን ካሉ ክለቦች በሁለት ያነሱ ጨዋታዎችን አድርጓል።
በሁሉም መድረክ ጨዋታዎች በአጠቃላይ ተመልካች ቁጥርም ዶርትመንድ በ1,951,745 ከፊት ተቀምጧል።በዚህ በኩል በቻምፒየንስ ሊጉ ያደረጋቸው ስድስት የሜዳ ላይ ጨዋታዎች አግዘውታል ተብሏል።
ዩናይትድ በሁሉም መድረክ ጨዋታዎች ባስተናገዳቸው የተመልካች ብዛት በ1,834,291 ሶስተኛ ስፍራ ላይ ሲቀመጥ ኤሲ ሚላን በ1,860,964 ሁለተኛ ስፍራ ላይ ለመቀመጥ ችሏል።[ሳምሶን አበበ]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ባየርሙኒክ የጀማል ሙሲያላን ኮንትራት ለማራዘም እንቅስቃሴ ጀምሯል ፤ ተጫዋቹ በሪያል ማድሪድ እና በማንቸስተር ሲቲ በጥብቅ ይፈለጋል ፤ እናም ሙኒኮች እስካሁን ከስምምነት ባይደርሱም ግን የሙሲያላን ኮንትራት ለማራዘም እየሰሩ ይገኛሉ ። [ Fabrizio Romano ]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮናልዶ ያለፉት 6 ጨዋታዎች ያገኘው ሬቲንግ ይሄን ይመስላል
Age is just a number 🔥🐐
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች የካስሜሮ አቋም መዋዠቅ የመጣው በማንቸስተር ዩናይትድ ችግር እንደሆነ ያምናሉ።
[samuelluckhurst]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የእንግሊዝ ትላልቅ ደርቢዎች
1ኛ ላንክሻየር ደርቢ
2ኛ ሰሜን ለንደን ደርቢ
3ኛ የማንቸስተር ደርቢ
4ኛ መርሲሳይድ ደርቢ
#NLD
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በእለተ እሁድ የሚደረገውን የታላቁ የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ ጃረድ ጊሌት በዋና ዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል።
#NLD
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊዮኔል ሜሲ ኢንተር ሚያሚን ከመቀላቀሉ በፊት ክለቡ በሊጉ ግርጌ ላይ ነበር::ዛሬ ከ1 አመት በኋላ ኢንተር ሚያሚ 7 ጨዋታዎች ብቻ እየቀሩት ሊጉን ለማሸነፍ 15 ነጥብ ብቻ ቀርቶታል።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et