sport_433et | Unsorted

Telegram-канал sport_433et - 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

567853

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Subscribe to a channel

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

በሊቨርፑል በኩል እንዲሁ ከርቲስ ጆንስ ከጉዳቱ አገግሞ ሙሉ ልምምዱን ሰርቷል።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ጁድ ቤሊንግሀም ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል🤍

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

የኢንተር ሚላን የ2024/25 የውድድር አመት 3ትኛ ማሊያ💛

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ማኑኤል ኡጋርቴ ማንችስተር ዩናይትድ ከሳውዝሃምፕተን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ የቡድን ስብስብ ውስጥ ይገኛል 🇺🇾🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2008ቱ የማንችስተር ዩናይትድ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ተፋላሚ ቡድን ውስጥ አሁንም ድረስ እየተጫወተ የሚገኝ ብቸኛው ተጫዋች ነው። 🔙😳

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

የላሊጋው ፕሬዝዳንት ጃቪየር ቴባስ፡

"ኒኮ ዊሊያምስ ባርሴሎናን ባለመቀላቀሉ እና በአትሌቲኮ ቢልባኦ በመቆየቱ ደስተኛ ነኝ"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

አንሄል ዲ ማሪያ ስለ ሪያል ማድሪድ:

"እኔም ሆንኩ አንቾሎቲ ምን እንደተፈጠረ አላወቅንም ነበር ፣ መልቀቅ እንደምፈልግ እናም እኔም እምቢ እንዳልኩ ነገሩት። ከዛም ጋዜጠኞች ከክርስቲያኖ እኩል ደሞዝ እንደምፈልግ መናገር ጀመሩ ፣ እንዴት በዓመት 80 ጎሎችን እና ባላንዶርን ካሸነፈ እኩል ደሞዝ እፈልጋለው? ጋዜጠኞች እነዚህን ውሸቶች በማሰራጨት በሰዎች ትችት እየደረሰብኝ መጣ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

🗣️ ሆራሲዮ ጋጊዮሊ (የሜሲ የመጀመሪያ ወኪል)፡ "ሪያል ማድሪድ ሊዮ ሜሲን በ16-17 አመቱ ማስፈረም ፈልገው ነበር ነገር ግን ተጫዋቹ ባርሴሎናን መልቀቅ ፈፅሞ አልፈለገም።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ለተጋጣሚ ቡድን የሚመች የማይረብሽ ፀጥተኛ ስቴድየም የማን ሜዳ ነው?

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ማንቸስተር ሲቲ አዲሱን የ2024-25 አራተኛ ማሊያቸውን ይፋ አድርገዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

አርሰናል ኦዴጋርድ በቋሚነት በተሰለፈባቸው  ጨዋታዎች እና ኦዴጋርድ ባልተሰለፈባቸው ጨዋታዎች

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ክስ ተመሰረተባቸው

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ ፕሬዝዳንት [ዶ/ር] አሸብር ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ አራት አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ተያያዝ ጉዳዮች ክስ ተመሰረተባቸው።

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲም ከተከሳሾቹ መካከል ነው።

ክሱን የመሰረቱት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ አትሌት ገዛኸኝ አበራ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌዴሬሽን ናቸው።

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በተከፈተው የክስ መዝገብ አራት ግለሰቦች እና አንድ ተቋም በተከሳሽነት ስማቸው ተጠቅሷል።

እነዚህ ተከሳሾች የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ፣ፕሬዝዳንቱ አሸብር ወልደጊዮርጊስ፣ ዐቃቤ ነዋይዋ [ዶ/ር] ኤደን አሸናፊ፣ ዋና ፀሐፊው አቶ ዳዊት አስፋው እና ምክትል ፀሐፊው አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ናቸው።

በከሳሾቹ ጠበቆች በኩል ክሱ የቀረበለት የፌደራል አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት አራድ ምድብ ችሎት ኮሚቴው፤ ግንቦት 5 እና ሰኔ 4፤ 2016 ዓ.ም. ያካሄዳቸው ጠቅላላ ጉባኤዎች እና ውሳኔዎች እንዲታገዱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።

የከሳሽ ጠበቃ የሆኑት አቶ አያሌው ቢታኔ “ከፓሪስ ኦሊምፒክ ጋር በተያያዘ [ተከሳሾቹ] ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሰማርተዋል ብለን እንጠረጥራለን። የወንጀል ተጠያቂነቱ እንዳለ ሆኖ ሥልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀም ኦሊምፒክ ኮሚቴውን [በዝብዘዋል]” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

አክለውም “ደብዳቤ ስለተጻፈ ብቻ የማይመለከተው ሰው [ወደ ፓሪስ] ይሄድ ነበር” ብለዋል።

ጠበቃ አያሌው “የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን በተመለከተ ገና በወንጀል ክስ እንመጣለን። ከሚመለከተው መንግሥታዊ ተቋም ጋር የወንጀል ምርመራ መዝገብ እንዲከፈት ተደርጎ የሚሰሩ ስራዎች ይኖራሉ” ሲሉ ከክሱ ጋር በተያያዘ በቀጣይ የሚኖረውን ሂደት አብራርተዋል።

“ተቋሙ እስካሁን ድረስ ኦዲት አልተደረገም” የሚሉት ጠበቃ አያሌው፤ “የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ደብዳቤዎች ምላሽ አልሰጡም፤ ፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤትም ኦዲት እንዲደረግ ከአንድም ሁለት ጊዜ ደብዳቤ ጽፎ ኦሊምፒክ ኮሚቲው ፈቃደኛ አልሆነም” ሲሉ አስረድተዋል።

“ስለዚህ በገለልተኛ ተቋም ኦዲት ተደረጎ በሚገኘው ግኝት መሰረት ኃላፊነት ይረጋገጥ ነው” ሲሉ የሚጠይቁትን ዳኝነት ገልጸዋል።

ከዚህ በተጨማሪ “ግንቦት አምስት እና ሰኔ አራት ላይ የተደረጉት አስቸኳይ እና መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተወሰኑ ውሳኔዎች የኦሊምፒክ ኮሚቲውን ህግ እና ስርዓት ያልተከተሉ እና ሕገ ወጥ ስለሆኑ በሚል እንዲሻሩ ነው [የጠየቅነው]" ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

“ለእነዚህ ምክንያት ናቸው ያልናቸው ዝርዝር ነገሮች አሉ” የሚሉት ጠበቃ አያሌው፤ “አንደኛ [ዶ/ር] አሸብር፣ [ዶ/ር] ኤደን እና አቶ ዳዊት ለሶስተኛ ጊዜ ነው በሕገ ወጥ መንገድ የተመረጡት” ሲሉ የመጀመሪያውን ምክንያት ይጠቅሳሉ።

የኦሊምፒክ ኮሚቴ የስራ ዘመን ሁለት ዓመት መሆኑን የሚያነሱት ጠበቃው፤ “ነገር ግን በሕገ ወጥ መልኩ እነሱ ለሶስተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፤ የተመረጡትም በድብቅ በተፈጸመ ጉባኤ ነው” ይላሉ።

በተጨማሪም “በሕግ የመመረጥም ሆነ የመምረጥ ሥልጣን ሳይኖራቸው አንዳንድ ግለሰቦች ተመራጭም መራጭም ሆነው በመግባታቸው ሕገ ወጥ ያደርገዋል” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

“ጠቅላላ ጉባኤውም መጠራት ከነበረበት በጣም ባጠረ ጊዜ ነው የተጠራው ስለዚህ ይሄም ሕገ ወጥ ያደርገዋል” ሲሉ አክለዋል።

ይህ አቤቱታ የቀረበለት ፍርድ ቤቱ ባለፈው ሰኞ ጷጉሜ 4፤ 2016 ትዕዛዝ ሰጥቷል።

ፍርድ ቤቱ በዚህ የችሎት ውሎ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ግንቦት 5 እና ሰኔ 4፤ 2016 ዓ.ም. የተካሄዱት አስቸኳይ እና መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዎች እና የተላለፉ ውሳኔዎች ታግደው እንዲቆዩ ትዕዛዝ ሰጥቷል።

ከዚህ በተጨማሪ ሰኔ 4 የተመረጠው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ ሥራ አስፈጻሚ ምርጫም “ታግዶ እንዲቆይ” አዝዟል። እነዚህን ትዕዛዞች የማስፈጸም ኃላፊነት ለባህል እና ስፖርት ሚኒስትር በፍርድ ቤት ተሰጥቷል።

በአንደኛ ተከሳሽ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ ስም የተከፈቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች “በከሳሾች እና በተከሳሾች መካከል ባለው ክርክር ላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ ሳይንቀሳቀስ ታግዶ እንዲቆይ” ችሎቱ አዝዟል።

ባለፈው ወር በተካሄደው የ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ውጤት አመርቂ አለመሆኑን ተከትሎ የኦሊምፒክ ኮሚቴው በተለይ ፕሬዝደንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ ትችት ሲቀርብባቸው ነበር።

ፕሬዝደንቱ በቅርቡ በመንግሥት ቴሌቪዥን ቀርበው “ከኃላፊነታቸው የመልቀቅ” ሐሳብ እንደሌላቸው መናገራቸው ይታወሳል።

[BBC AMHARIC]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

#OFFICIAL

ማይክል አማርቲያን አርቴታ በአርሰናል ለተጨማሪ 3 አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

🎙ፖል ሜርሰን፦

"ቀጣዮቹ ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አርሰናል እውነተኛ የዋንጫ ተፎካካሪ እንደሆና እንዳልሆነ የሚያሳይባቸው ናቸው ቢያንስ 4 ነጥብ ማሳካት መቻል አለባቸው"

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ጋቪ አንድ አመት ገደማ በጉዳት ካሳለፈ በኋላ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቡድን አጋሮቹ ጋር ልምምዱን አከናውኗል😍

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ሮድሪ ተመልሷል ለቀጣይ ጨዋታ ዝግጁ ነው🩵

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

"አንድ ስልክ አለኝ እና ሜሴጅ አለው በተረፈ ትዊተር ኢንስታግራም ቲክቶክ የመሳሰሉትን አልጠቀምም ምን ያደርግልኛል"
🎙ፔፕ ጓርዲዮላ

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

🗣️ ኤሪክ ቴን ሀግ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ማን ዩናይትድ ስለ ሰጠው አስተያየት፡

"እሱ በሳውዲ ርቆ ነው ያለው ፣ ከማንችስተርም እንደዛው ርቋል ስለዚህ ሁሉም ሰው አስተያየት የመስጠት መብት አለው ፣ ምንም አይደለም"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

በኔሽንስ ሊግ በነበረው ውድድር ላይ 5 የማንችስተር ሲቲ ተጫዋቾች ሀገራቸውን በካፒቴንነት ሲመሩ ነበር። 👏

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ሊዮኔል ሜሲ የLays ቺፕስ ማስታወቂያ በሚሰራበት ወቅት 2022 ላይ ካሳካው ዓለም ዋንጫ አንድ ላይ ሰርቷል

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

የ 2024/25 የቻምፒየንስ ሊግ የማሸነፍ ቅደመ ግምት ያገኙ ክለቦች !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ሜሰን ግሪንዉድ ከወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ጋር...

በመጀመሪያ ወሩ የወሩ ምርጥ ተጫዋች🫡

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

የቀድሞው የቪያሪያል ተጫዋች ኢቴን ከፑ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ወደ ቅርጫት ኳስ ተጫዋችነት ተዘዋውሯል🏀

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ኑኔዝ ሀገራዊ ጨዋታዎች ተጠናቀው ወደ ሊቨርፑል ልምምድ ሲመለስ😄

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

"ሪያን ግራቨንበርግ ሙሉ አቅሙን በአግባቡ ከተጠቀመ ከጁድ ቤሊንግሀም የተሻለ ተጫዋች ነው"
🎙ራፋኤል ቫን ደር ቫርት

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ዓላማ ስላለው የ 3 አመት ተጨማሪ ኮንትራት ተሰጠው 🫡

አርቴታ 🤛

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ክስ ሊመሰረትበት ነው

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አርጀንቲና በኮሎምቢያ በደረሰባት 2-1 ሽንፈት ላይ ካሜራ ማን ላይ ጥቃት ፈጽመሀል ተብሎ መከሰሱ እየተነገረ ይገኛል።

አርጀንቲና ከኮሎምቢያ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ በተፈጠረ ውዝግብ ማርቲኔዝ አንድ ካሜራ ማንን ፊቱ ላይ በጥፊ ሲመታ ካሜራውን ይዞት የነበረው ግለሰብ መሬት ላይ መውደቁ እየተነገረ ይገኛል። መሬት ላይ የወደቀው ካሜራማን ጆኒ ጃክሰን የተባለ ግለሰብ ሲሆን ከሁነቱ በኃላ ከአንድ ኮሎምቢያ ሚዲያ ጋር በነበረው ቃለ መጠይቅ በሁኔታው 'በጣም እንደተናደደ' ተናግሯል።

የኮሎምቢያ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ACORD የአስቶንቪላውን ኮከብ ተጨዋች ''ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ላይ ለፈጸመው ጥቃት'' በሚል ፊፋ የ32 አመቱን ግብ ጠባቂ እንዲቀጣው ጠይቋል።የማህበሩ ፕሬዝደንት ፌቨር ሆዮስ ሄርናንዴዝ እንደተናገሩት "የአርጀንቲና ቡድን ግብ ጠባቂ በካሜራማን ላይ ያደረገውን ጥቃት በጥብቅ እንደሚያወግዙትም" አያይዘው ገልፀዋል:: [ሸገር ስፖርት]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ሊዮ ሜሲ ዛሬ 9ኛ ዓመት የልድት በዓሉን እየከበረ ሰለሚገኘው ስለ ልጁ ማቲዮ 🗣 :

"ማቲዮ የሊቨርፑል ደጋፊ ነው እና አንዳንዴ ስቆጣው ወደ ግርግዳው ጋር ጠጋ ይልና :ኦሪጊጊጊ ጎልልል : ብሎ ይሮጣል።"😁

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ጋቢ አግቦላሆር፡

🗣 "ሮናልዶ የተናገረው ነገር ትክክል ነው። ሰዎች ስለሁለቱ ዋንጫዎች ያነሳሉ።"

"ቴን ሃግም ስላነሳቸው ሁለት ዋንጫዎች ብዙ ያወራል። ነገር ግን ዩናይትድ የገጠማቸውን ቡድኖች ብንመለከት ብዙም የሚያስደንቅ አይደለም።"

"ኤፍ ኤውን ሲያነሱ ያሸነፉት ዊጋን አትሌቲክ፣ ኒው ፖርት ካውንቲ፣ ኖቲንግሃም ፎረስት፣ ሊቨርፑልን በሜዳቸው ኮቨንትሪ ሲቲን ለዛውም በመጨረሻ ደቂቃ ግብ በኦፍሳይድ ኮቨንትሪዎች ተሽሮባቸው፣ እና ማንቸስተር ሲቲን ነው። ማንቸስተር ሲቲዎች ከኤፍ ኤው ዋንጫ አስቀድሞ በነበሩት ቀናት ሲጠጡና ሲጨፍሩ ስለቆዩ እንጂ ሊያሸንፉት የሚችሉት ጨዋታ እንዳልነበረ ግልጽ ነው።"

"ካራባዎንም ካየነው፡ በሜዳው ተጫዋቾቹን ያሳረፈውን አስቶንቪላን፣ በርንለይን በሜዳው፣ ቻርልተንን በሜዳው፣ ኖቲንግሃም ፎረስትን ከሜዳው ውጪ፣ በድጋሚ ፎረስትን በሜዳው፣ በፍጻሜው ደግሞ ኒውካስትልን ነው ያሸነፈው።"

"እናም ብዙ ከባድ ጨዋታዎች ያልተደረጉባቸውን ሁለት ዋንጫዎች ነው ያነሳው።"

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ሮድሪጎ ቤንታንኩር ለሚዲያ ቃለ ምልልስ እምቢ በማለቱ ተከሷል። እናም ክሱ ከተረጋገጠ ከ6-12 ጨዋታ ቅጣት ይጣልበታል።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Читать полностью…
Subscribe to a channel