የሳላህ አርኖልድ እና ቫንዳይክ ኮንትራክት ማራዘሚያ ንግግሮች ከምን ደረሱ?
አርኔ ስሎት🗣 "ሁልጊዜም ከእኔ የምታገኙት ደባሪ መልስ "ስለ ተጫዋቾች ኮንትራክት እዚ አናወራም" የሚል ነው"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
"በኢፒስዊቹ ጨዋታ በእረፍት ተቀይሬ ስወጣ በጣም ነበር የተናደድኩት ነገር ግን የአሰልጣኝ ውሳኔ ነበር በዛ ላይ በጣም ውጤታማ ቅያሪ ነበር ሊቨርፑል ታላቅ ክለብ ነው እናም ቋሚ ለመሆን ትልቅ ፉክክር ይጠብቅሀል ለዚ ነው ሁሌም በቦታዬ የአውሮፓ ምርጡ ተጫዋች ለመሆን ጠንክሬ የምሰራው"🎙ያሬል ኳንሳህ
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
"በ2014 የአለም ዋንጫ ተቀይሬ ስገባ አሰልጣኛችን ዮአኪም ሎው "ከሜሲ የተሻልክ እንደሆንክ አሳያቸው" ብሎኝ ነበር እናም የማሸነፊያ ጎሏን አስቆጠርኩ በጨዋታ መጨረሻ ላይ ሜሲን ሳየው በጣም ልቡ ተሰብሮና አዝኖ ነበር"
"ነገር ግን ከብዙ አመታት በኋላ በ2022 የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ላይ አርጀንቲናን እየደገፍኩ ነበር ለሜሲ ብዬ ምክንያቱም የአለም ምርጡ ተጫዋች ስለሆነ የሚገባውን ማግኘት ነበረበት እናም አገኘው"
🎙ማሪዮ ጎትዘ
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🗣ማሪዮ ጎትዘ በአንድ ወቅት የተናገረው፦
"ሰዎች እኔን ትንሹ ሜሲ እያሉ ይጠሩኛል እኔ ግን አልፈልግም ከሱ የተሻልኩ እንደምሆን ይሰማኛል በምትኩ ትንሹ ሮናልዶ ብለው ቢጠሩኝ ደስ ይለኛል"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
እሁድ የሰሜን ለንደን ደርቢ በቶተንሀም እና አርሰናል መካከል ይደረጋል እናም የሁለቱ ክለቦች ግኑኝነት መረጃዎች እና የዋንጫ ካዝና ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ይመስላል።
በሁለቱም በኩል ታላቁ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የለም!
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ያለፉት ሁለት አመታት ግንባር ቀደሙ የግብ እድል ፈጣሪ የሆነው ብሩኖ ሚግዌል ፈርናንዴዝ ከቶፕ 10 ውስጥ አልተካተተበትም።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🚨 JUST IN: ሊዮ ሜሲ የነገው ጨዋታ እንደሚጫወት ታታ ማርቲኖ አረጋግጠዋል!
THE GOAT IS BACK.🐐
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
እስካሁን በተደረጉ የፕሪሚየር ሊግ ሶስት ጨዋታዎች ብዙ የግብ እድሎችን የፈጠሩ ተጫዋቾች፡
1) Andreas Pereira (Fulham): 14 (4.8)
2) Dwight McNeil (Everton): 13 (4.3)
3) Cole Palmer (Chelsea): 11 (3.8)
4) Kevin De Bruyne (Manchester City): 11 (3.7)
5) Marcus Tavernier (Bournemouth): 9 (3.1)
6) Morgan Gibbs-White (Nottingham Forest): 9 (3.0)
7) Anthony Gordon (Newcastle): 8 (2.9)
8) Jarrod Bowen (West Ham): 8 (2.9)
9) Bukayo Saka (Arsenal): 8 (2.8)
10) Dominic Szoboszlai (Liverpool): 8 (2.7).
Andreas Pereira criminally underrated player🔥
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🔹 ጃክሰን (2033)
🔹 ኮል ፓልመር (2033)
🔹 ኤንዞ ፈርናዴዝ (2032)
🔹 ማይካሀሎ ሙድሪክ (2031)
🔹 ጆኣዎ ፊሊክስ (2031)
🔹 ፔድሮ ኔቶ (2031)
🔹 ሞይሰስ ካይሴዶ (2031)
🔹 ሬናቶ ቪጋ (2031)
🔹 ፊሊፕ ጆርጌንሰን (2031)
🔹 ኖኒ ማድዌኬ (2030)
🔹 ሮሚዮ ላቪያ (2030)
🔹 ማሎ ጉስቶ (2030)
🔹 ቤንዮት ባዲያሽል 2030)
🔹 ሮበርት ሳንቼዝ (2030)
"Don't forget you're here forever"
📸 B/R FOOTBALL
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
#OFFICIAL
ዴቪድ ራያ አርሰናል ከአስቶን ቪላ ባደረገው ጨዋታ የመለሰው ኳስ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ Save ተብሎ ተመርጧል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርቴታ ስለ ስተርሊንግ:
"ለ10 ሰከንድ በስልክ እንዳዋራሁት እሱን ለማስፈረም ወሰንኩ።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማይክል አርቴታ :
"የትኛውንም ሀገር ወይም ክለብ ለማሰልጠን ብዬ አርሰናልን በጭራሽ አልለቅም።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
⚪️ ጁድ ቤሊንግሃም በዩቱብ ቻናሉ፡
"ወንድሜ ጆብ ሁለት ጎሎችን ያስቆጠረበት ጨዋታ ከ አንቸሎቲ ጋር እየተመለከትን ነበር እናም አንቸሎቲ እንዲህ አለ፡- 'f*ck… የተሳሳተ ሰው ነው ያስፈረምኩት። እሱን ወደዚህ ማምጣት አለብኝ።'
እኔም 'የት ልታጫውተው ነው?' ብዬ ጠየኩት እሱም 'በአንተ ቦታ' ብሎ መለሰልኝ።" 😂🫂
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በዚህች ቀን በ2017 ቼልሲ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ትልቁን ውጤቱን ስድስት ለዜሮ ካራባግን በማሸነፍ አስመዘገበ።
ቼልሲ ለንደን ካሉ የእግር ኳስ ክለቦች ውስጥ ቻምፒዮንስ ሊግን ያነሳ ብቸኛው ክለብ መሆኑ ይታወቃል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቴን ሃግ፡
🗣"እስካሁን ያሉትን ጨዋታዎችን ስንገመግማቸው በጥሩ አቅጣጫ ላይ ነው ያለነው።"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ለምን ዲላይት ለዩናይትድ አይሆንም አልክ?
ኢማኑኤል ፔቲ፡
🗣 "ይህ ሰው ለኔ ምስጢር ነው የሆነብኝ። አያክስን ከለቀቀበት ጊዜ አንስቶ እርሱን መመልከት አልቻልንም። በብሄራዊ ቡድንም ቢሆን ለግብ የሚዳርጉ ስህተቶችን ነው ሲሰራ የቆየው።"
"ወደ ጁቬንቱስ ሄዷል ሌሎች ክለቦችም ገብቷል አልተሳካለትም።"
"በዝያ በአያክስ ቡድን ውስጥ የነበሩ ልጆችን አስታውሱ። ማናቸውም ከአያክስ ከለቀቁ በኋላ በሚጠበቀው ደረጃ አልተመለከትናቸውም።"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የማንቸስተር ሲቲ አዲሱ 4ኛ መለያ በክለቡ ታሪክ በአንድ ቀን ብዙ የተሸጠ መለያ ሆኗል። [FourFour Two]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከሚከተሉት ውስጥ ለማንቸስተር የሚመጥነውን አዎን የማይመጥነውን አይ በማለት መልስ፡
አንድሬ ኦናና፡
ኢማኑኤል ፔቲ፡ 🗣 አዎን።
ዲላይት፡
ፔቲ፡ 🗣 አይ።
ማኑኤል ኡጋርቴ፡
ፔቲ፡ 🗣 አዎን።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡
ፔቲ፡ 🗣 አይ።
ማርከስ ራሽፎርድ፡
ፔቲ፡ 🗣 አዎን።
ሜሰን ማውንት፡
ፔቲ፡ 🗣 አዎን።
ካሴሜሮ፡
ፔቲ፡ 🗣 አይ።
ዚርክዚ፡
ፔቲ፡ 🗣 አዎን።
ሌኒ ዮሮ፡
ፔቲ፡ 🗣 አዎን።
ብሩኖና ዲላይት ለዩናይትድ አይመጥኑም ሲል ተናግሯል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🏟️ 929 ጨዋታዎች
⚽️ 647 የጎል አስተዋጽኦ
🏆 1x የአለም ዋንጫ
🏆 2x የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ
🏆 12x ቡንደስሊጋ ዋንጫ
ጀርመናዊው ድንቅ ተጫዋች ቶማስ ሙለር 35 አመት ሞልቶታል! መልካም ልደት ሌጀንድ ✨🎉
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
"አንድ ሰው ብቻ ከእኔ በላይ ምርጥ ነው እሱም ሜሲ ነው ሌላው ሁሉም ከኔ ኋላ ነው"
"እኔ ድንቅ ነኝ ለየት ያልኩም ነኝ እንደኔ አይነት ሌላ ሰው ካገኘህ ራት እጋብዝሀለው"
🎙ማሪዮ ባሎቴሊ
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🎙ሰር አሌክስ ፈርጉሰን፦
"ኤቭራ ከክርስቲያኖ ጋር ባለመዝለሉ ተናድጄበት ነበር ነገር ግን በመልሶ ምልከታ ቪዲዮ ስመለከተው ምን ሆኞ ነው ብዬ ጅልነት ተሰማኝ ምክንያቱም በምስል ስመለከተው የሮናልዶ ጉልበት ከኤቭራ ራስ እኩል ከፍ ብሎ ነበር"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የአይቮሪኮስቱ አሰልጣኝ ኤመርሰን ፋዬ ጋዜጠኛ እንዴት ቢያሰለጥን ውጤታማ ሊሆኑ እንደሚችሉ በሚዲያ ቃለ መጠይቅ ላይ ሲነግረው 🗣"ዲፕሎማህን ያዝና መጥተህ አስልጥናቸው" ሲል መልሶለታል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
አርቴታ ስለ ኢታን ንዋነሪ በደርቢው ጨዋታ የመሰለፍ እድል:
"እኛ ለወጣቶች ብዙ እድል ሰጥተናል እነሱም የሚሰጣቸው ጊዜ አግባብ እንደሆነ አሳይተዋል ለአስፈላጊ ከሆነ ከዚህም በኋላ እድል እንሰጣቸዋለን።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማይክል አርቴታ ጋብርኤል ጄሱስ ለእሁዱ ጨዋታ የመድረስ እድል እንዳለው ተናግሯል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🗣️ ቶማስ ፍራንክ ስለ ማን ሲቲ: "የሆነ ነገር ማድረግ የምንችል ይመስለኛል"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቴን ሃግ፡
🗣 "እያንዳንዱን ጨዋታ ለማሸነፍ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን። በግንቦት መጨረሻ የት ላይ እንደምንገኝ የምንመለከተው ይሆናል።"
"በሂደታችን ውስጥ የት እንዳለን አውቃለው። ምን ማድረግ እንዳለብን እና ወደ ምን እየተጓዝን እንደሆነም አውቃለው።"
"ከዚህ ቀደም እንዳልኩት አሁንም እኛ በትራንዚሽን ውስጥ ነው የምንገኘው።"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ገና በ6 አመቱ የተቀላቀለውን የልጅነት ክለቡን ማንቸስተር ዩናይትድን አዲስ ኮንትራክት ሲቀርብለት አሻፈረኝ ብሎ በ2020 ከለቀቀ በኋላ አሁን ላይ በሊግ 1 ከሚገኙ ምርጥ አማካኞች ተርታ መሰለፍ ችሏል ለሀገሩ እንግሊዝም ለመጀመሪያ ጊዜ ተጠርቶ ድንቅ እንቅስቃሴ አሳይቶ የብዙ ታላላቅ ክለቦች የዝውውር እቅድ ውስጥ መግባት ችሏል።
"ማንቸስተር ዩናይትድን መልቀቄ ለራሴ መሻሻል የወሰንኩት ምርጡ ውሳኔ ነው"ሲልም ይናገራል አንሄል ጎሜዝ🌟
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et