በባለፉት 12 ወራት ውስጥ እንደ ባስኬት ቦል ተጫዋቹ ሌብሮን ጀምስ በማህበራዊ ሚዲያ ጥቃት የደረሰበት (የተሰደበ) የስፖርቱ አለም ሰው የለም።
ሌብሮን 122 ሺህ 568 የጥቃት ልጥፎች ተለቀውበታል ፤ ማርከስ ራሽፎርድ በ 32 ሺህ 328 ሌብሮንን ይከተላል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በባለፉት 12 ወራት ውስጥ እንደ ማርከስ ራሽፎርድ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰደበ የእግርኳስ ተጫዋች የለም። [Picks Wise]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የኢንድሪክ አባት ቤተሰቡን ለማስተዳደር መንገድ ላይ ቡና ይሸጥ ነበር እንዲሁም አንዳንዴ ቤት ውስጥ የሚበሉት እንኳን አጥተው ሆዳቸውን ተቆጥተው ይተኙ ነበር ታዲያ የአባቱን ልፋት እና ድካም የተመለከተው ኢንድሪክ ለአባቱ እንዲ ሲል ቃል ገባለት "አባዬ አንድ ቀን ፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጫዋች ሆኜ የተሻለ ህይወት እንኖራለን" አለው በልጅ አንደበቱ።
ታዲያ ከአመታት በኋላ አባት ልጁ ቃል የገባለትን በተግባር ላይ ሲያውል በማየቱ የደስታ እምባውን መቆጣጠር አቅቶት አነባ...አሁን ላይ በኢንድሪክ ቤተሰብ የገንዘብ ችግር አይታሰብም።
ቦቢ❤️
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የ2017 አመትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቢጫ ካርድ ተመልካች- አስጨናቂ ፀጋዬ በ15ትኛው ደቂቃ🟨
የ2017 አመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀይ ካርድ ተመልካች - አስጨናቂ ፀጋዬ በ55ትኛው ደቂቃ🟥
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ፍሎሪያን ዊርዝ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። 💫
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
"አርሰናል በየአመቱ እየጠነከሩ ነው ያሉት...የሆነ ነገር ካልኩኝ የጭንቅላት ጨዋታ ነው እባላለሁ ነገር ግን እኔ የጭንቅላት ጨዋታ ላይ ጎበዝ አደለሁም"
🎙ፔፕ ጓርዲዮላ
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ጋብሪኤል ማጋሌሽ እና ዊልያም ሳሊባ የአለማችን ምርጥ የመሀል መስመር ተከላካይ ናቸው ብለህ ታስባለህ?
🗣️ ሪዮ ፈርዲናንድ: "አዎ በእርግጠኝነት ናቸው እናም ያንን ያረጋገጡ ይመስለኛል።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሁን እየተካሄደ ባለው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና መቐለ ሰባ እንደርታን 1-0 እየመሩ ነው።
ሀዲያ ሆሳዕና ጎሉን ካስቆጠሩ በኋላ በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት ለተለዩት ታላቅ ሰው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ መታሰቢያ አድርገውታል🫡
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የለንደኑ ሀያል ክለብ ቼልሲ ታላቅ ሌጀንድ ፍራንክ ላምፓርድ ከ23 አመት በፊት ነበር ለቼልሲ የመጀመሪያ ጎሉን ያስቆጠረው ከዛ በኋላ 211 ጎሎችን አስቆጥሮ የቼልሲ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ መሆን ችሏል።
"ላምፕስ እጁ ቢቆረጥ ሰማያዊ ደም ይፈሰዋል" ሲሉ ያሞካሹታል የቼልሲ ደጋፊዎች💙🔥
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
በባየር ሙኒሸን 9 ለ2 የተሸነፈው ዳይናሞ ዛግሬብ አሰልጣኙን አሰናብቷል
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአልናስሩ አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ በጄራርድ ከሚመራው አልኢቲፋክ ጋር ላለበት ጨዋታ ተመልሷል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🇬🇧 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ፕሮግራም !
📅 ነገ ቅዳሜ መስከረም 11 / 2017 ዓ/ም
08:30 | ዌስተሀም ከ ቼልሲ
11:00 | አስቶንቪላ ከ ዎልቭስ
11:00 | ፉልሀም ከ ኒውካስትል
11:00 | ሌስተር ከ ኤቨርተን
11:00 | ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ
11:00 | ሳውዝሃምፕተን ከ ኢፕስዊች
11:00 | ቶተንሀም ከ ብሬንትፎርድ
01:30 | ክሪስቲያል ፓላስ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
📅 እሁድ መስከረም 12 / 2017 ዓ/ም
10:00 | ብራይተን ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
⏰ ማታ 12:30
🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ ከ አርሰናል 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኤቲሀድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ኦሊቨር
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች ዕጩዎች ታውቀዋል።
◉ ሀሪ ኬን
◉ ቪርትዝ
◉ ጄሚ ባይኖጊተንስ
◉ ግሪዝማንን
ማን በሳምንቱ ምርጥ ነበር ?
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማርቲን ዙቢሜንዲ በዚህ ክረምት የሊቨርፑልን ጥያቄ ዉድቅ አድርጎ በሪያል ሶሴዳድ ለመቆየት በመወሰኑ ተፀፅቷል።
#Mail_Sport
@bisrat_Sport_433et @bisrat_Sport_433et
ፊሊፕ ፓናክ ከ2018 እስከ 2022 ድረስ 800 ቀናት በጉልበት ጉዳት ምክንያት አልፈውታል በተጨማሪም በጉዳቱ ላይ ቀዶ ጥገና በሚደረግለት ወቅት በተፈጠረ ችግር ጉበቱ እና ኩላሊቱ በመጎዳታቸው በህይወት ለመኖር ትግል ላይ ነበረ።
ታዲያ በዚህ ሳምንት በተደረገው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ያንን ሁሉ ፈተና ተጋፍጦ እንደገና ወደ እግርኳስ የተመለሰው ተጫዋች ፓናክ ቡድኑን ስፓርታ ፕራግን በአምበልነት እየመራ ከ20 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ሲያሸንፉ የጨዋታው ኮኮብ በመባል ተመርጧል።
ጀግና👏❤️
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የ2017 አመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ውጤት፦
መቐለ ሰባ እንደርታ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
#ሄኖክ_አርፊጮ 9'⚽️
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ከ15 አመት በፊት ነበር ካሪም ሞስጣፋ ቤንዜማ ተወዳዳሪ ለሌለው የአለማችን ታላቁ ክለብ ለሪያል ማድሪድ ካስቆጠራቸው 354 ጎሎች የመጀመሪያዋን ጎል ማስቆጠር የቻለው።
ቤንዜማ በማድሪድ ቤት፦
▫️ 5x ቻምፒየንስ ሊግ
▫️ 4x ላሊጋ
▫️ 5x የአለም ክለቦች ዋንጫ
▫️ 4x የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
▫️ 3x ኮፓ ዴል ሬይ
▫️ 4x ስፓኒሽ ሱፐር ካፕ
▫️ 2022 ባሎንዶር
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጎል አስቆጣሪ - ሄኖክ አርፊጮ ከሀዲያ ሆሳዕና በፍጹም ቅጣት ምት!
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የሴቶች እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግም ጅማሮውን ዛሬ ሲያደርግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ከወንዶቹ በተመሳሳይ በሴቶቹም አርሰናል ከማንቸስተር ሲቲ በመጀመሪያ ሳምንት ይገናኛሉ።
ኔዘርላንዳዊቷ ድንቅ አጥቂ ቪቪያኔ ሚዴማ የቀድሞ ክለቧ አርሰናልን በተቃራኒ ትገጥማለች።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ኬቨን ዴብሩይን ዝግጁነቱ አልታወቀም !!
ፔፕ ጓርዲዮላ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ
“ዴብሩይን ዛሬ ትንሽ መሻሻል አሳይቷል ነገርግን ከነገው ልምምድ በኋላ ነው ዝግጁነቱን የምናረጋግጠው።”ብሏል
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
"ዋናው ነገር ተጫዋቾች ከጉዳት ሲመለሱ 100% በአካል ብቃት ዝግጁ መሆናቸው ነው በአሳዛኝ ሁኔታ ሪስ ጄምስ አሁን ላይ ብቁ አደለም"🎙ኤንዞ ማሬስካ
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🎙ካርሎ አንቼሎቲ፦
“ኤንድሪክ ትሁት ልጅ ነው ብዙ አያወራም ዝምብሎ ጠንክሮ ይሰራል"
“ከቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች አንዱን ቋሚ የሚሆን ይሆናል"
“በእርግጠኝነት ኤንድሪክ ብሩህ ተስፋ አለው"
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ማንቸስተር ዩናይትድ ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ሰልኸረስት ፓርክ አምርቶ ባደረገው ጨዋታ 4-0 የሆነ አሰቃቂ ሽንፈት ደርሶበት ነበር።
ነገስ?
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
B/R Football📸😅
ባርሴሎና በላሊጋው 100% የማሸነፍ ጉዞ✅
ባርሴሎና በቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታቸው በሞናኮ 2-1 ሽንፈት (በ10ኛው ደቂቃ ኤሪክ ጋርሲያ በቀይ ካርድ ተሰናብቷል)
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ኤሪክ ቴን ሃግ አንቶኒን ጨምሮ ሁሉም ተጨዋቾች የስልጠናቸውን ውጤት ሊያሳይዋቸው እንደሚገባ ተናግረዋል
"እያንዳንዱ ተጫዋች ማክሰኞ ምሽት እንዳደረገው አይነት ምላሽ መስጠት አለበት።"
"ጠንክረህ ማሠልጠን አለብህ፣ በሥልጠና ውስጥ ማድረግ ያለብህን ሁሉ ታደርጋለህ፣ የመጫወት እድልም ትሰጣለሁ፣ እና እድል ስትሰጣቸው እነሱም ያንን የልፋትህን ውጤት ሊያሳዩህ ይገባል። ሁሉም ተጫዋቾች ልክ ማክሰኞ ያደረጉትን ሁሌም ሲደግሙት ማየት እፈልጋለሁ" ብለዋል[አራዳ ስፖርት]
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሊሰን ቤከር ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ ጋር በሚያደርገው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ የመሰለፉ ነገር አጠራጣሪ ነው ሲሉ አሰልጣኝ አርነ ስሎት ተናግረዋል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አንድ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ከፍ አድርጎ በመሳም ታሪክ የሰራው መቀለ 70 አንደርታ ከጦርነቱ ቡሃላ ዕራሱን ብቁ በማድረግ ተመልሷል።
@bisrat_Sport_433et @bisrat_Sport_433et
"በፕሪሚየር ሊግ እንደ አታላንታ ካሉ ቡድኖች ጋር አንጫወትም
አንተን እስከ ራስህ የግብ ክልል ድረስ ይከሉሃል"
ዴክላን ራይስ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et