በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ቢያንስ 10 የአየር ላይ ግንኙነቶችን አድርገው 85.7% የማሸነፍ ንፃሬን ያስመዘገቡ ሁለት ተከላካዮች ብቻ ናቸው!
እነሱም ቨርጂል ቫንዳይ እና ኢብራሂማ ኮናቴ ናቸው።
The real walls🧱
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
"ሰው ሁሉ ሜሲ ወይስ ሮናልዶ እያለ ይጠይቀኛል ለእኔ ግን አንድ ነገር ሁልጊዜም ግልፅ ነው አንድሬስ ኢኔስታ የአለም የምንጊዜም ምርጡ ተጫዋች ነው!"
🎙ዳቪድ ሲልቫ
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ወልቂጤ ከነማ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲደርስ ያልተከፈለ ዋጋ አልነበረም ገብተውም እንዲቆዩ ያልተደረገ መስዋዕትነት የለም ያሳዝናል!
ክትፎዎቹ የሊጉ ድምቀቶች ነበሩ💔
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ባቀረበው አቤቱታ ዙርያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ
1. የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ላይ በወሰነው ውሳኔ ክለቡ ያቀረበው አቤቱታ የይግባኝ ማስገቢያ ጊዜውን ያልጠበቀ በመሆኑ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴው አልተቀበለውም። ስለሆነም ውሳኔው ፀንቷል፡፡
2. ይግባኝ ባይ ለይግባኝ ያስያዘው ገንዘብ ለፌዴሬሽኑ ገቢ ሆኗል፡፡
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🚨 የማንቸስተር ሲቲው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ቲኪ ቤግርስቲያን ማንቸስተር ሲቲን በክረምቱ ይለቃል። [David Ornstein]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️
በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።
የትምህርት ሚኒስትር ለተማሪኮም እንዳስታወቀው የ2016 የሪሚዲያል መግቢያ ነጥብ ለወንዶች 204 ለሴቶች ደግሞ 192 ሆኗል
ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🔥
ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
"ሁሉም ሜዳ ላይ የነበሩ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች የ36 አመቱ ጆኒ ኢቫንስ የጨዋታው ኮኮብ በመሆኑ ሊያፍሩ ይገባል"
🎙ዲሚታር ቤርባቶቭ
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ማንቸስተር ዩናይትድ ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ካለው የነጥብ ልዩነት(10) ይልቅ ከወራጅ ቀጠናው ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት(5) ይጠባል።
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከ7ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የደረጃ ሰንጠረዡ ይሄንን ይመስላል!
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ስለ መሬት መንቀጥቀጡ እና ከዚህ በሁዋላ ከተከሰተም መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች የሰጡትን መግለጫ ከላይ ባለው ድምፅ ቅጂ መከታተል ትችላላችሁ !
© ABD
ተጨማሪ ለማግኘት ⬇️
@Ethionews433 @Ethionews433
ከ4.5 እስከ 4.9 ይሆናል በተባለ መጠን የመሬት መንቀጥቀጥ በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቷል
በበርካታ የከተማው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች በስጋት ላይ እንደሚገኙ ተረድተናል።
ዝርዝር መረጃዎችን ይከታተሉ 👇👇
/channel/+hAO9L_vi70BkMTk8
የጂሮናው በረኛ ጋዛኒጋ ከአትሌቲኮ ቢልባኦ ጋር ባደረጉት ጨዋታ 3 ፔናልቲዎችን አድኗል🤯
በጨዋታው ጂሮና 90+9 ላይ በማስቆጠር 2-1 ማሸነፍ ችለዋል።
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ከደጋፊዎች በተሰበሰበ ሮናልዶን የምንጊዜም ምርጥ ብለው የመረጡት one football ከምድር ውጪ ደግሞ የሌላኛው አለም ምርጥ በማለት ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲን መርጠውታል።
Alien👽
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
የ Formula 1 ተወዳዳሪው ሊዊስ ሀሚልተን
🗣️ “አፍሪካ የፎርሙላ 1 ውድድሮችን እንዳታዘጋጅ ችላ እያልን መቀጠል አንችልም ፤ አለም ለአፍሪካ ምንም ሰጥቷት አያውቅም።”
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ፍሬንኪ ዲዮንግ ከረዥም ጊዜ በኋላ በላሊጋው ጨዋታውን ተቀይሮ በመግባት አድርጓል©
Welcome back
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ፌራን ቶሬስ በዛሬዉ የባርሰሎና ጨዋታ ገና በ6ኛዉ ደቂቃ በጉዳት ምክንያት ከሜዳ ተቀይሮ የወጣ ሲሆን አሁን በወጣ መረጃ ጉዳቱ የሀምስትሪንግ ጉዳት እንደሆነ እና ከሜዳም ከ4 እስከ 5 ሳምንታት የሚያርቀዉ እንደሆነ ተነግሯል።
በዚህም ፌራን ቶሬስ በባርሰሎና የጉዳት ዝርዝር ዉስጥ የተካተተ አዲሱ ተጫዋች ሆኗል።
ማርክ ቴርስቴገን
አንድሬ ክርስቴንሰን
ሮናልድ አራኹዎ
ዳኒ ኦልሞ
ፈርሚን ሎፔዝ
ጋቪ
ማርክ ቤርናል
ፌራን ቶሬስ 🆕
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ሀገር ውስጥ የሚከሰቱ አዳዲስ ዜናዎችን እንዲሁም የኢስራኤል እና ፍልስጤም ጦርነት
የአሜሪካ ምርጫ ሁኔታ እና የተለያዩ ዜናዎችን በፍጥነት ለማግኘት 4-3-3 news ይቀላቀሉ
link👇👇👇
/channel/Ethionews433
ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ ባርሰሎና የሚያከናዉናቸዉ ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች !!
ከሲቪያ [ላሊጋ]
ከባየርን ሙኒክ [ሻምፒዮንስ ሊግ]
ከሪያል ማድሪድ [ላሊጋ]
ባርሰሎና ከፊት ለፊቱ ከባባድ ፈተናዎች ይጠብቁታል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
የ 7ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ተጠናቀቀ
ብራይተን 3-2 ቶትነሃም
#ሚንቴህ #ጆንሰን
#ሩተር #ማዲሰን
#ዌልቤክ
@sport_433et
@sport_433et