ከርትስ ጆንስ ወደ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ተካቷል ተጫዋቹ ለእንግሊዝ ሲጠራ ይህ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
አሊሰን ቤከር ከሌሎች ግብ ጠባቂዎች ሲነፃፀር በባለፉት 5 የውድድር አመታት ብቻ 41 ጨዋታዎች በጉዳት አልፈውታል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ላሊቤት ነጻ ጨዋታዎች ሰጥቶ በኢትዮጲያ ምርጡን የስፖርት ውርርድ እንዲሞክሩ ይጋብዝዎታል🎁
አካውንቶን አሁን ይክፈቱ፣ ☑️ኮዱን - LALI1 ያስገቡ እና ብዙ ብር 💲💰ማሸነፍ ይጀምሩ።
🔗 *Website* : https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35071&brand=lalibet
💡 How to use a promo code: https://help.lalibet.et/promotions/how-to-use-your-promocode/
🔥 Join our *TOP VIP* Channel: /channel/lalibet_et
ይህንን የማስተዋወቂያ ኮድ ለመጠቀም ውሎች እና ሁኔታዎች፡👇🏻
1️⃣ ቢያንስ 3 ምርጫዎችን መምረጥ አለብዎት::
2️⃣የእያንዳንዱ ጨዋታ ኦድ 1.5 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት።
3️⃣በአንድ አካውንት አንድ ጊዜ ብቻ ነው መጠቀም ሚችሉት::
🎉 መልካም እድል ለሁላቹም!
🚨 አሊሰን ቤከር ከተደረገለት የጉዳት ምርመራ በኋላ ለ 6 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልፁዋል።
እስከ ህዳር አጋማሽም ወይም እስከ ቀጣዩ ሃገራት ጨዋታ ይመለሳል ተብሎ አይጠበቅም።
[Lewis Steele ] 🎖️
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
የሊቨርፑሉ ተስፈኛ ወጣት ለዚምባቡዌ እንደማይጫወት አስታወቀ!
በብዙ የዚምባቡዌ ዜጎች ሀገራቸውን ወክሎ እንዲጫወት ሲለመን የነበረውና ከእንግሊዛዊ ወይም ከዚምባብዌአዊ የመረጠውን ሀገር የመወከል ስልጣኑ የነበረው ትሬይ ናዮኒ እንግሊዝን እንደሚወክል አስታውቋል።
"እኔ የተወለድኩት እንግሊዝ ነው እኔ የማውቀው እንግሊዝን ነው እኔ የማውቀው አውሮፓን ነው አፍሪካን አላውቅም ዚምባቡዌ ምን እንደምትመስል እንኳን አላውቅም የኔ እናት ሀገር እንግሊዝ ናት"ሲልም በይፋ እንግሊዛዊ ሆኖ እንደሚቀጥል ትሬይ ናዮኒ አስታውቋል!
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ፍሎሪያን ዊርዝ ከየትኛውም የቡንደስሊጋ ተጫዋች በላይ በክፍት ጨዋታ ብዙ የግብ እድል ፈጥሯል። (19)
[Who Scored]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
አሊሰን ቤከር በጉዳቱ ምክንያት ሊያልፉት የሚችሉት ጨዋታዎች :
ቼልሲ 🏠
ሌፕዚሽ ✈️
አርሰናል ✈️
ብራይተን (ካራባኦ ካፕ) ✈️
ብራይተን 🏠
ባየር ሊቨርኩሰን 🏠
አስቶን ቪላ 🏠
[Anfield Express]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ሊዮኔል ሜሲ ከMARCA “𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐫𝐞𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭, 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐚𝐦𝐨𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 and 𝐭𝐡𝐞 𝐧𝐮𝐦𝐛𝐞𝐫 𝟏 𝐚𝐦𝐨𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐞 𝐧𝐮𝐦𝐛𝐞𝐫 𝟏𝐬." በሚል Oct 17 በቼዝ ስታዲየም ሽልማት ሊበረከትለት እንደሆነ ተነግሯል!
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ሊዮኔል ሜሲ በIG ገፁ...
"በጣም አስማታዊ ከሆኑ የቡድን አጋሮች እና አብሬ በመጫወት በጣም ከተደስትኩባቸው ውስጥ አንዱ ነህ። ኳሱ ይናፍቅሀል እና እኛም እንደዛው"
"ሁልጊዜ መልካሙን እመኝልሃለሁ ፣ አንተ ክስተት ነህ"
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🗣️ ፖል ስኮልስ: "ከፔፕ ጋርዲዮላው ባርሴሎና የተለየ ዘመን ላይ ብንሆን ኖሮ 5 እና 6 የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን እናሸንፍ ነበር ። የነበራቸው ቡድን አስደናቂ ነው ፣ እስካሁን ከገጠምኳቸው እና ካየኋቸው ቡድኖች ምርጡ ቡድን ነው።"
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ቀድሞውንም ለቴንሀግ ተተኪ የሚላቸውን አሰልጣኞች እያፈላለገ ነበር ፤ ቱኸል ዋነኛው ተመራጭ ነው። [MEN] 🥇
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ከካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከናወናሉ፡- የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር
*
በአዲስ አበባ ከሚካሄደው 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የተለያዩ መርሐ ግብሮች እንደሚከናወኑ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ጠቅላላ ጉባዔው ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ የጠቅላላ ጉባዔው ተሳታፊዎች ከአህጉራዊ ሁነቱ ጎን ለጎን በመዲናዋ የሚገኙ የስፖርት መሰረተ ልማቶችን ይጎበኛሉ ተብሏል።
ከሚጎበኙት መሰረተ ልማቶች መካከል የአዲስ አበባ፣ ብሔራዊ (አደይ አበባ)፣ አበበ በቂላ እና አቃቂ ዞናል ስታዲየሞች እንደሚገኙበት ተጠቁሟል።
በተጨማሪም በየክፍለ ከተማው እየለሙ የሚገኙ አነስተኛ ስታዲየሞች እና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እንደሚጎበኙም ሚኒስቴሩ አመላክቷል።
ሌላኛው መርሐ ግብር ጉባዔን በማስመልከት የሚካሄድ የወዳጅነት ጨዋታ ሲሆን ለጨዋታው አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ መገለጹን ኢዜአ ዘግቧል።
የወዳጅነት ጨዋታው ከካፍ አመራሮች እና ከአባል ሀገራት በተወጣጣ ቡድን እና በአንጋፋ የኢትዮጵያ ተጫዋቾች መካከል ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ ታውቋል።
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ 46ኛው ጠቅላላ ጉባዔ እንድታስተናግድ በመስከረም ወር መጀመሪያ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል።
ጉባዔው በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲካሄድ ታስቦ የነበረ ቢሆንም ሀገሪቱ ማስተናገድ እንደማትችል ማሳወቋን ተከትሎ ኢትዮጵያ ጉባዔውን ለማካሄድ ያቀረበችውን ጥያቄ ካፍ አጽድቋል።[EBC]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🇸🇦ሳዉዲ አረቢያ ለ 5ኛ ግዜ የጣሊያን ሱፐር ካፕ ፍፃሜን ታስተናግዳለች !
ኢንተር ሚላን በጥር 2 አታላንታን ሲገጥሙ ጁቬንቱስ ደግሞ በቀጣዩ ቀን ከኤሲ ሚላን ይጫወታሉ።
🏆 የሁለቱ ጨዋታዎች አሸናፊዎች በፍጻሜው ይገናኛሉ !
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
የዘመናችን ምርጥ 9 ቁጥር አጥቂዎች ሌቫንዶውስኪ ፣ ቤንዜማ ፣ ሱዋሬዝ
👕 አንዱን ቋሚ
🪑 አንዱን ተቀያሪ
❌ አንዱን ሽጡ
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
የአመቱ ምርጥ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ሽልማትን ያሸነፈው ኮል ፓልመር አንድም ጨዋታ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ቋሚ ሆኖ አልጀመረም!
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
በዚህ የውድድር አመት ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጠው የስፔን ላሊጋ ተከላካይ ኤደር ሚሊታኦ ነው። (7.20)
[Who Scored]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ሪያል ማድሪድ የቪኒሲየስ ጁኒየርን የባሎንዶር ሽልማት ለማክበር ዝግጅቶቹን እየጨረሰ ነው። [Relevo]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
"እንዴት ነው ኤሪክ ቴንሀግ ለኡጋርቴ £50m ለማውጣት የወሰነው? ግራ ያጋባል"
"ያወጣበት ገንዘብ 25% እንኳን እንደማይገባው ለማወቅ ለኔ ሁለቱ ጨዋታዎቹ በቂ ነበሩ"
🎙ማርኮ ቫንባስተን
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ኤሪክ ቴን ሃግ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ያለው የአሰልጣኝነቱ ስራ ስጋት ላይ እንደሆነ አልተነገረውም። በዚህም ምክንያት ቴን ሃግ ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ ጋር ላለበት ጨዋታ በአሰልጣኝነት የመምራት እቅድ ይዟል።
ምንጭ hirst class
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ዌይኒ ሩኒ ክስ ተመስርቶበታል
እንግሊዛዊው የፕሌይማውዝ አርጋይል አሰልጣኝ ቡድኑ በሻምፒየን ሺፑ ብላ ክብርን ሮቨርስን ሁለት ለአንድ በረታበት ግጥሚያ ያሳየውን ያልተገባ ባህሪ ተከትሎ በእግር ኳስ ማህበሩ ክስ እንደተመሰረተበት ተገልጿል።
ሩኒ በጨዋታው በሰማንያ ሰባተኛው ደቂቃ የብላክበትኑ ተጫዋች ጆኢ ራንኪን ካስቴሎ ያስቆጠሬይ ጎል ከመቆጠሯ በፊት ፋወል ተሰርቷል በሚል ተቃውሞውን አሰምቶ ነበር።
ይህን ተከትሎ የ38 አመቱ ጎልማሳ ዳኛውን ያልተገባ ቃላትን ተጠቅሞ በመሳደቡ በቀይ ካርድ ከሜዳ ለመውጣት ተገዶ ነበር።
ሩኒ በእግር ኳስ ማህበሩ ካሳየው ያልተገባ ባህሪ ጋር ተያይዞ ክስ እንደተመሰረተበት ተገልጿል።[ቤስት ስፖርት]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለአንድሬስ ኢኔስታ ጡረታ መውጣቱን አስመልክቶ በIG ገፁ...
"እየተጫወትክ እያየው በማደጌ እድለኛ ነኝ 🙌 ለእግር ኳስ ላደረግከው ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ" ❤️
@SPORT_433ET @SPORT_433ET