🚨 OFFICIAL
የ 2024 የሴቶቹ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች የባሎንዶር አሸናፊ የባርሴሎናዋ አይታና ቦንመቲ ሆናለች
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ዲዲየር ድሮግባ በስታምፎርድ ብሪጅ በቻምፒየንስ ሊግ በፕሪምየር ሊግ መድረክ ብቻ ሳይሆን በባሎንዶር መድረክም ደምቋል 😎
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ይህ ሰው ሩበን አሞሪም በስፖርቲንግ ሊዝበን ያመጣው ለውጥ በእውነቱ ያስገርማል
ይሄንን አስፈሪ አሰልጣኝን ሩበን አሞሪምን በተመለከተ ነገ ሰፋ ያለ መረጃ የምናደርሳቹ ይሆናል 😮💨🔥
አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ መሆኑ አይቀሬ እየመሰለ ነው
@Sport_433et @Sport_433et
አማድ ዲያሎ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ተመልሷል ፤ ተጫዋቹ ወደ አይቮሪኮስት የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ለማድረግ ማቅናቱ ይታወሳል ቢሆንም ግን በጊዜ ወደ ክለቡ መመለሱ ተዘግቧል ።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ተደልድለዋል!
ታንዛኒያ፣ኬንያ እና ዩጋንዳ በጋራ ለሚያዘጋጁት የ2024 የቻን ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ተደልድለዋል።
የመጀመርያው ዙር የማጣርያ ጨዋታ ጥቅምት ወር ላይ ከ15 እስከ 17 ባሉት ቀናት የሚከናወን ሲሆን የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ከጥቅምት 22 እስከ 24 ባሉት ቀናት ይደረጋሉ ተብሏል።
✍️ይገደብ አባይ
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
መላው አፍሪካን ያንቀጠቀጠው ጨዋታ ተመልሶ መጥቷል🎉
አቪዬተር✈️ - በፍጥነት ያሸንፉ ፣ ብዙ ብር ያሸንፉ!💰
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35071&brand=lalibet
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 /channel/lalibet_et
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
Contact Us on 👉- +251978051653
LALIBET- WE PAY MORE!!!
✅|| በዘንድሮው የውድድር አመት በስፔን ላሊጋ ድንቅ ብቃት ያስመለከቱ 10 ተጫዋቾች።
1 ፌድሪኮ ቫልቬርዴ
2 ማርቲን ዙብሜንዲ
3 ኤርሊን ቹዋሜኒ
ቀሪውን ምስሉ ላይ ይመልከቱ።
[DataMb_]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ራያ ከክለቡ ጋር ምንም እንኳን ዋንጫ ባያሳካም እንኳን ከሀገሩ ጋር የዮሮ ዋንጫን በማሸነፉ እና በሊጉ ብዙ ክሊንሺት የነበረው በረኛ ነው.......
ሰለዚህ የ ያሲን ትሮፊ ለ ራያ ይገባው ነበር ሲሉ በርካታ የአርሰናል ደጋፊዎች ብስጭታቸው በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየገለፁ ይገኛል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
የዛሬ የማድሪድና የዩኤፋ ጸብ ምናልባት ባላንዲኦርን የሚገዳደር አዲስ የሽልማት ውድድር እንደሱፐር ሊጉ ሁሉ ይዞልን ሊከሰት ይችላል።
ማን ያውቃል ስለፔሬዝ😁
👉የ2025 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆነ
👉ኢትዮጵያ እና ኤርትራን አገናኝቷል፤ሁለቱ ሀገራት ይጫወቱ ይሆን?
👉ሻምፒዮን ለሚሆነው ሀገር 2 ሚሊዮን ዶላር ይሸለማል
ከጥር 24 እስከ የካቲት 2/2017 ዓ.ም ድረስ በሶስት ሀገራት ማለትም በኬንያ ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የ2025 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆነ።
ከደቂቃዎች በፊት ይፋ በሆነው የካፍ የ2025 የቻን ውድድር ማጣሪያ ድልድል በሴካፋ ዞን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ጋር መደልደሉ ይፋ ሆናል።
በአሁን ሠዓት ግንኙነታቸው እንደሻከረ የሚነገርላቸው ሁለቱ ሀገሮች የማጣሪያ ጨዋታቸውን እንዴትና የት ያደርጋሉ? የሚለው ጉዳይ ከወዲሁ እያነጋገረ ነው።
ሁለቱ ሀገሮች በወጣው ድልድል መሠረት የሚጫወቱ ከሆነ አሸናፊው ከሱዳንና ታንዛኒያ ጋር እንደሚጫወቱ ከወጣው መርሃ ግብር መረዳት ይቻላል።
19 ሀገሮች ይሳተፉበታል የተባለውና በሀገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚካፈሉበት ውድድርን በአሸናፊነት የሚያጠናቅቅ ሀገር ከዋንጫ በተጨማሪ የ2 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ሽልማት እንደሚበረከትለት አወዳዳሪው አካል ይፋ አድርጓል።
የ2025 የቻን ማጣሪያ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ከጥቅምት 15 እስከ ጥቅምት 17 እንዲሁም የመልስ ጨዋታዎች ደግሞ በሳምንቱ ከጥቅምት 22 እስከ ጥቅምት 24 ውስጥ ባሉት ቀናቶች የይካሄዳል።
የ2022 የቻን የአፍሪካ ዋንጫን ሴኔጋል አልጄሪያን በመለያ ምት በማሸነፍ ዋንጫውን ከፍ አድርጋ ማንሳቷ የሚታወስ ነው።[በይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
'ነጋድራስ' ተብለው መጠራት ይፈልጋሉ?
ይህ ስያሜ በጥንቱ ዘመን ለቢዝነስ ሰው ይሰጥ የነበረ የክብር ስም ነው! ታዲያ እርስዎም ቢዝነስ ጀምረው፣ ለወገን ስራ ፈጥረው፣ 'ነጋድራስ እገሌ' ተብለው አይጠሩምን?! ያለሙትን እቀድ ይዘው ወይም የተሰማሩበትንስ የሥራ መስክ ወደ ቢዝነስ ቀይረው አዲስ እና በፍጥነት የማደግ አቅም ያለው ተቋም የመፍጠር ፍላጎትን ማሟላት አያስቡምን?!
እንግዲያውስ Founder's Academy ለእርስዎ ነው።
ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት የሚያስገኝሎትን ሥልጠና በሁለት አማራጮች በነጻ መሳተፍ ይችላሉ።
1. የ3 ቀን በአካል (in-person) ስልጠና [Bootcamp]
2. የስድስት ሳምንት የኦንላይን (Online) ስልጠና
ስልጠናውን ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ - https://alx-ventures.com/
ምዝገባው ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንት ብቻ ስለቀረው አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ የራስዎን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት ያግኙ።
✅|| በPassing ዘርፍ ከነዚህ 4 ድንቅ ተጫዋቾች መኃል የናንተ ቁጥር አንድ ተመራጭ ተጫዋች ማነው..?
1 አንዴሬስ ኢንዬሼታ
2 ቶኒ ክሩስ
3 ዣቪ ሄርናንዴዝ
4 ሉካ ሞድሪች
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
🚨 BREAKING: ኤሪክ ቴን ሃግ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ የመቀጠል እድሉ ከፍተኛ ነው። [SamC_reports]
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
ከአርሰናል ጋር በነበረው ጨዋታ ኳሷን ማጋሌሽ ራስ ላይ በመወርወርህ ትፀፀታለህ?
ሀላንድ🗣"እኔ በህይወቴ ብዙ አልፀፀትም"
@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
አትሌቲኮ ማድሪድ የስታዲየም ስማቸውን ከ "Estadio cìvitas metropolitano" ወደ "𝗥𝗶𝘆𝗮𝗱𝗵 𝗔𝗶𝗿 Metropolitano" መቀየራቸውን ይፋ አድርገዋል።
ክለቡ ከሳዑዲ አየር መንገድ ጋር ከ €250M-€300M ሚሊዮን ዩሮ ሊያመጣ የሚችል ውል ተፈራርሟል።
@SPORT_433ET @SPORT_433ET
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች በአንድ ጨዋታ በአማካይ የሚያስተናግዱት ጥቂት ጎሎች፡-
◎ 0.14 - ጁቬንቱስ
◎ 0.29 - ሊቨርፑል
◎ 0.33 - አርቢ ላይፕዚግ
◎ 0.44 - አትሌቲኮ ማድሪድ
◎ 0.56 - ሪያል ማድሪድ
@SPORT_433ET @SPORT_433ET