ከመ/ገ/ጽ/ቅ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤት ጋር በመሆን ☞ ዘወትር ረቡዕ ከ10:00 - 11:30 ☞ በመ/ገ/ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ መንፈሳዊ ትምህርት የሚማሩ ሲሆን ይህንን የተማሪዎች ግቢጉባኤ አገልግሎት ለማጠናከር የተከፈተ የቴሌግራም ማኅበር ነው። @YeGibi_Gubae ✞ ኢንኅድግ ማኅበረነ ✞ አንድነታችንን አንተው