ይህ ግሩፕ ክህሎታችንን በመጨመር በት/ቤት ለሚኖረን ዝግጅት በራስ መተማመናችንን ለማሳደግ የሚረዳን ሲሆን እናንተም ውድ ተማሪዎች ሌሎች የክፍል ጓደኞቿችሁን ADD በማድረግ የዜግነት(የተማሪነት) ድርሻዎን ይወጡ። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ጥያቄ,አስተያየት,አልያም ወቀሳ ካለ👇👇 @Medo1029ML ያናግሩ