sufidish1 | Unsorted

Telegram-канал sufidish1 - SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

1405

እንኳን ወደ #SUFIDISH_መረጃ 📡በደህና መጡ። ዲሽ እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል የምንማርበት ፤የምንወያይበት እንዲሁም፤ ስለዲሽ ያhን ማንኛውንም መረጃ የምናካፍልበት ግሩፕ ነው. CHA... @SUFISAT, @Sufitec, YouTube.com/SUFIDISH_TEC ፦Full information about the dish📡 +251920633070 +251929311572

Subscribe to a channel

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Lifestar43.   2023 ና 2025 ሞደል ልዩነቱ ምንድነው

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Coin ፈላጊ ካለ ከ10ጀምሮ በ62birr
የማንጎ Coin አካውንት የሌላቹ ደሞ ነፃ ነው እከፍትላቹዋለው

ማንጎ አካውንት ከጥቅሞቹ መሀል
ዋነኛው ሠርቨር ለመሙላት 
ስንት ቀን እንደቀረው በS/n ለማየት
Refrash ለማረግ
Appu በወር ውስጥ እንደ ተሞላው ብዛት Profit ይሠጣል እኔ ለምሳሌ
78Coin profit ሠጥቶኛል ወደ 12636birr appu ያስተረፈኝ
እንዲሀም ማስሞላት ምፈልጉ አናግሩኝ ሞልቼ ደረሰኝ እልካለው ቻናል ሳይከፍት ብር አናስልክም!!
1ወር    300birr
3ወር    750birr....

mango account ነፃ እከፍታለው ቻናላችንን ይቀላቀሉ /channel/seyaelectronics

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ስለ ዝውውር መረጃ ቀጥታ ለመከታተል Gs**k HD 1 ላይ መመልከት ይችላሉ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ 🥰🥰🥰

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

👏ተወዳጁ እና ባለውለታችን የሆነው ዶግስ በድጋሚ ተመልሰዋል በየ 8 ሰዐቱ Claim በማድረግ እና ሰው በመጋበዝ ብቻ መሰብሰብ ትችላላቹ ላልጀመራቹ በዚ ሊንክ እየገባቹ ጀምሩ ለትንሽ ጊዜ ስለሆነ ፍጠኑ!
👇👇
/channel/DogscoinHolidaySeasonBot/app?startapp=tr_wa8UrV28oaZ1xyMBMFir
/channel/DogscoinHolidaySeasonBot/app?startapp=tr_wa8UrV28oaZ1xyMBMFir

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

AVL 0 VS 0 CRY
ON 24****RT
blintersat51.5e
11090 H 30000

@sufidish1

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🔥🔥GSEEK ስፖርት ቻናል በ50 በትንሹ ሳህን መስራቱን ቀጥሏል ዲሽ መጨመር ሳያስፈልግ እዛው ተጨማሪ ሳተላይት በመጨር ማሰራት ይችላሉ

ቻናል KEYO🛑🛑TV  Full HD🫠
BlinterSat 51.5 East
11090 H 30000

እዛው ቤታቹ ባለው በ1 ዲሽ የሚሠራ ምርጥ ቻናል ተጫማሪ አንድ ሳተላይት ገዝተው መጠቀም ይችላሉ::


ጥያቄ ካላቹ inbox👉👉@temesat1

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

እዚ ቻናል ላይ የMango Coin Account
ሚፈልግ ካለ አናግሩኝ ነፃ ነው ሚከፍተው
Coinም መግዛት ከፈለጋቹ አናግሩኝ @temesat1 ወይም 0935961319 ደውሉልኝ በተለይ ዲሽ ባለሙያዎች 😍 አሪፍ እድል ነው

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

   ⚽️ዛሬ እና ቅዳሜ & እሁድ በGSEEK  የሚተላለፉ ጨዋታዎች

🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 
➡️🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD1&2  Blintersat 51.5
➡️🔴ቀዩ ቻናል 🔠ጂክ 1 እና 2 HD Amosላይ
➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5
➡️ቤንSport &  ዴstv  🔠🔠🔠

🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 
✔️❗ቀዩ ቻናል 🔠ጂክ        ✔️🥭 Mango Coin
✔️24H Sport                  ✔️VIP
✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv
✔️AF-VIP               
      ✔️  My HD
✔️Forever                      ✔️MorePlex
ሁሉም አለን ።                   


በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ
    ተሜ  ዲሽ ይጠቀሙ

Online ነኝ ✉️ In Box 
@temedish ይፃፉልኝ።

በቀጥታ 🤳  
+251986727928 ይደውሉ።

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🚨 ማሳሰቢያ 🚨
ለትውስታ ያህል👇💧
✅ MAGIC ከ Ethiosat 57°East መውጣቱን የማይዘነጋና  Blintersat 51.5°E መግባቱን በተደጋጋሚ ነግረናችኃል!
ስለዚህ ❌Amos 3°W ❌ እያሰራችሁ አላስፈላጊ ወጪ ውስጥ እንዳትገቡ! በፍፁም አታሰሩ ❌

🔴 ከ Mango System ላይ 51.5E SPORT ሆኗል! በእርግጥ 51.5°E በመላው ኢትዮጵያ ሽፋን ባይኖረውም አይሰራም ተብሎ በሚታሰብ ቦታ ሰሜን እስከ ትግራይ ሽሬ የሚባል ቦታ ድረስ እየተጠቀሙ እና በጥራት እየሰራላቸው መሆኑን አረጋግጠናል!

🔴ስለዚህ ውድ ደንበኞቻችን 51.5°E ላይ ብቻ FULL HD ቀዩን ተመልከቱልን! Yahsat 52.5°E (TV Varzish) ያላችሁ ሰዎች እዛው ባለበት ዲሽ ማንቀሳቀስ ሳይጠበቅባችሁ ሊሰራ ይችላል ነገር ግን ኳሊቲ ካነሰ ወይንም አልመጣ ካለ ዲሹን የተወሰነ ባለበት ማስተካከል አስፈላጊ ነው! በመጨረሻም መርሳት የሌለባችሁ ነገር ቢኖር እባካችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር ከ አዲሱ የSoftware channel ወስዳችሁ ጭናችሁ Factory Default / Restore ማድረግ ግዴታ ነው! ያንን ስታደርጉ ቻናሉ ለራሱ Automatically ይገባል GSEEK የሚለው እናንተ ሰርች ማድረግ አይጠበቅባችሁም ከዛ Antenna Setting / Installation ላይ በመግባት PORT አስተካክሉ! PORT ማለት Disq 1.0 (LNB1,2,3,4,) ድረስ ያለ ሲሆን ጥቅሙም ውጪ ከLnb ያመጣችሁትን ገመድ ስዊቹ ላይ የሰካችሁበት ቀዳዳ የምታስተካክሉበት ቦታ ነው!
Tp 11095 H 30000
for blintersat 51.5°e
Tp 11105 H 45000
For niss57.0°e
then done😘
   

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ካራባው ካፕ

03:45 | ኤቨርተን ከ ማንስፊልድ
03:45 | ፉልሃም ከ ብሪስቶል ሲቲ
03:45 | ኦክስፎርድ ከ ብራይተን
04:00 | ግሪምስቢ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:30 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ቤቲስ

🇩🇪 በጀርመን DFB ፖካል

03:45 | ቬን ከ ባየር ሙኒክ






➡️🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD1&2  Blintersat 51.5
➡️🔴ቀዩ ቻናል 🔠ጂክ 1 እና 2 HD Amosላይ
➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5
➡️ቤንSport &  ዴstv  🔠🔠🔠

🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 
✔️❗ቀዩ ቻናል 🔠ጂክ        ✔️🥭 Mango Coin
✔️24H Sport                  ✔️VIP
✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv
✔️AF-VIP               
      ✔️  My HD
✔️Forever                      ✔️MorePlex
ሁሉም አለን ።                   


በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ
    ተሜ  ዲሽ ይጠቀሙ

Online ነኝ ✉️ In Box 
@temedish ይፃፉልኝ።

በቀጥታ 🤳  
+251986727928 ይደውሉ።

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

👆👆👆 ይሔ የ
🌴GOLDSTAR 7600HD
🌼GOLDSTAR 7700HD
🌾GOLDSTAR 7800HD
🌿GOLDSTAR 7900HD
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Add YouTube Auto Next Play Option
🔥 Add All Ethiopian Radio Channels
🔥 Add 70 Second Video Delay Option
🔥 የፈለግነውን ቻናል በአማረኛ እና በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ማየት እንችላለን።
🔥 Add Ethio Share Server ለሁሉም የ GoldStar, 7600, 7700, 7800, 7900 ሞዴሎች ነፃ አንድ አመት ተሞልቷል Connect ማድረግ ብቻ ነው።
👁መረጃ👁
ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨሩ Boot ብሎ ቢቆም ለማስተካከል መጀመርያ ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ትቀይሩትና ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
@temedish_info
13_9_2021

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

👉 TV_Varzish እና Football-HD ልክ እንደ ፕሪምየር ሊግ ሁሉ ላሊጋንም እያስተላለፉ አይደለም ስለዚህ እዛው Yahsat ላይ የላሊጋ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ ቻናሎች አሉ:: ስለዚህ RED🩸 Belintersat ላይ የምትጠቀሙ አሪፍ አማራጭ ይሆናቹሃል:: ቻናሎቹ በተለይ የባርሳ ፣ የማድሪድ እና የአትሌቲኮ ማድሪድን ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ ያሳያሉ::

🖥 Lemar TV
🖥 Tolo TV
🛰 Yahsat 52.5°E | 11938 H 27500

🖥 Arezo TV (የባርሳ እና ማድሪድን ጨዋታዎች)
🛰 Yahsat 52.5°E | 12015 H 27500

🚨 እናንተን ከጠቀማችሁ Like እና ከእኔ ተርፎ ለሰው ይጥቀም ካላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አጋሩ ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ 👉👉@temedish_info
Server
1 ወር
3 ወር
6 ወር
1 ዓመት ለማስሞላት ሲፈልጉ @temedish

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

/channel/addstickers/catsprem_ec5bc_by_TgEmodziBot

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

የKING STAR ሪሴቨሮች GESSK RED ቻናል መክፈቻ Software ከላይ ታገኛላቹ።

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ይሄ የKINGSTAR 8070HD አዲስ Software ነዉ።

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

🔴Add Red channels on 51.5°E Full HD 1080P

🔴Fix some bugs

Read Me
Update the software and do factory reset. Channels will load automatically.

ለKingstar 7060,8070 እና 9080 Software ስትጭኑ መጀመሪያ Menu ተጭናቹ Setting ዉስጥ About STB ላይ ገብታቹ Model ካያቹ በዋላ እዛ ላይ በሚያሳያቹ Model ነዉ Download አድርጋቹ የምትጭኑት።

August 25/2025


/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Mango Coin ምፈልጉ ዲሽ ባለሙያዎች ካላቹ ነፃ ነው እከፍትላቹዋለው
Mango coin account ጥቅም
👉ዋነኛው ሠርቨር ለመሙላት
👉የቀረውን ቀን በ s/n ለማወቅ
👉 ተሞልቶ ያልሠራውን Refrash ለማረግ

በተለይ ብዙ ምትሞሉ ልጆች ብትጀምሩ ባይ ነኝ አሪፍ ትርፍ አለው እኔ ለምሳሌ ሞልቼ ካገኘውት ትርፍ ውጪ appu coin profit ይሰጣል በየወሩ እንደተሞላው ብዛት. እኔ 78.5 Coi ሰጥቶኛል ያ ማለት ወደ 12717birr

Accountu ካላቹ Coin ከፈለጋቹት ሰው ገዝታቹ መሙላት ትችላላቹ ማለት ነውⓂ️

ማስሞላት ምፈልጉ ልጆች ደሞ ሞልተን ደረሰኝ እንልካለን ቻናል ሳይከፍት ብር አናስልክም ❗️ የ1ወር    300
                         3ወር    750...

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Red ቻናል ለማይደርስበት ቦታ ላይ በቅርብ አዲስ ነገር ይኖረናል በትግስት ጠብቁን🙏🙏

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🚀 Update Available! CRICFy TV Version 5.5 🔥

Faster, smoother, and better than ever! ⚡️

አስገራሚ አፕ ነው ለኳስ አፍቃሪዎች
በየጊዜው Update ስለሚደረግ እልክላችኋለው @temedish_info

ሪያክት አርጉ 🔥🔥 ቀጣይ ምን ይለቀቅ?

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🛰ለ24H Sport እንዲሰሩ ማድረጊያ አዲስ ሶፍትዌር ለቀናል 👇👇

👉@temesatSoftware

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

12:30 Liverpool 🆚 Arsenal

🖥AREZO TV
🛰Yahsat 52.5°E   12015 H 27500

🚨 እናንተን ከጠቀማችሁ Like እና ከእኔ ተርፎ ለሰው ይጥቀም ካላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አጋሩ ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@sufisat , @sufidish1
በReact ሞቅ አደርጉት 😍

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🍿 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች!

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ቼልሲ ከ ፉልሀም
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንሌይ
11:00 | ሰንደርላንድ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ቶተንሀም ከ በርንማውዝ
11:00 | ዎልቭስ ከ ኤቨርተን
01:30 | ሊድስ ከ ኒውካስል ዩናይትድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

12:00 | ዴፖርቲቮ አላቬስ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
02:30 | ጂሮና ከ ሴቪያ
04:30 | ሪያል ማድሪድ ከ ማዮርካ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

01:30 | ቦሎኛ ከ ኮማ
01:30 | ፓርማ ከ አታላንታ
03:45 | ፒሳ ከ ሮማ
03:45 |  ናፖሊ ከ ካግሌሪ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሆፌንሄይም ከ ፍራንክፈርት
10:30 | RB ሌብዢግ ከ ሂዴንሂም
10:30 | ወርደን ብሬመን ከ ሌቨርኩሰን
01:30 |  ኦግስበርግ ከ ባየር ሙኒክ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ሎሬንት ከ ሊል
04:00 | ቶሌስ ከ ፒኤስጂ

@temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🔈በGse*k HD የሚተላለፉ ጨዋታዎች ፕሮግራም ይሄንን ይመስላል!

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ዛሬ Gessk HD 3 በጥራት መስራት ጀምሯል 🤗🤗

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🚀 Update Available! CRICFy TV Version 5.3 🔥

Faster, smoother, and better than ever! ⚡️

አስገራሚ አፕ ነው ለኳስ አፍቃሪዎች
በየጊዜው Update ስለሚደረግ እልክላችኋለው @temedish_info

ሪያክት አርጉ 🔥🔥 ቀጣይ ምን ይለቀቅ?

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🔈24ዘ sport በነዚህ ሞዴሎች መጠቀም ይችላሉ!

👉RONIX
👉KINGSTAR 3939
👉KINGSTAR V10Plus
👉KINGSTAR 7700Plus
👉KINGSTAR 9700Plus
👉VEST
👉MAY
👉RING
👉AKAI
👉VANSTAR v8 Pro
👉VAR A26 pro
👉GALAXY GLA 520
👉GALAXY GLA 555
👉POPULAR T40 PRO
👉POPULAR T40 EXTREME

ከዚህ በፊት 24ዘ sport የሚሰሩት ትክክለኛ እና ኦሪጅናል ሪሲቨሮች ዋስትና ያላቸው!

👑🐐LEG N24 pro iron
👑🐐LEG N24 pro iron prime
👑🐐LEG A11 4K

😊ትክክለኛ የ24H SPORT RECEIVER LEG ብቻ ነው!

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Selam guys, ye GS-7700hd SW kalachu bitlikulin

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🖥🔴Todays Red Channels Schedule!
GSEEK HD 1🔥
GSEEK HD 2🔥
የ1 ወር
የ3 ወር
የ6 ወር
የ1 ዓመት 📶ለማስሞላት 👉
@temedish

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🖥 Esteqlal Tv
🛰Yahsat 52°E   12015 H 27500
Bazi Free Komkumuui Guys💪💪💪

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ይሄ የKINGSTAR 9080HD አዲስ Software ነዉ።

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

🔴Add Red channels on 51.5°E Full HD 1080P

🔴Fix some bugs

Read Me
Update the software and do factory reset. Channels will load automatically.

ለKingstar 7060,8070 እና 9080 Software ስትጭኑ መጀመሪያ Menu ተጭናቹ Setting ዉስጥ About STB ላይ ገብታቹ Model ካያቹ በዋላ እዛ ላይ በሚያሳያቹ Model ነዉ Download አድርጋቹ የምትጭኑት።

August 25/2025


/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ይሄ የKINGSTAR 7060HD አዲስ Software ነዉ።

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

🔴Add Red channels on 51.5°E Full HD 1080P

Read Me
Update the software and do factory reset. Channels will load automatically.

ለKingstar 7060,8070 እና 9080 Software ስትጭኑ መጀመሪያ Menu ተጭናቹ Setting ዉስጥ About STB ላይ ገብታቹ Model ካያቹ በዋላ እዛ ላይ በሚያሳያቹ Model ነዉ Download አድርጋቹ የምትጭኑት።

August 25/2025


/channel/temedish_info

Читать полностью…
Subscribe to a channel