sufidish1 | Unsorted

Telegram-канал sufidish1 - SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

1405

እንኳን ወደ #SUFIDISH_መረጃ 📡በደህና መጡ። ዲሽ እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል የምንማርበት ፤የምንወያይበት እንዲሁም፤ ስለዲሽ ያhን ማንኛውንም መረጃ የምናካፍልበት ግሩፕ ነው. CHA... @SUFISAT, @Sufitec, YouTube.com/SUFIDISH_TEC ፦Full information about the dish📡 +251920633070 +251929311572

Subscribe to a channel

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

በነገራችን ላይ  አሁን ላይ ቂዥቢው 📺Luft sport በ📡Amos 4°w ላይ ተመልሷል! ጨዋታም እንደወረደ ከ24ዘ እየወሰደ በነፃ እያሳየ ነው!😁 
በ 4k ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው የሚከፍተው!!  4K ሪሲቨሮች ያላቹ blind scan አርጉት!!

    ከፈለጋቹት ሙሉ መረጃ በቀጣይ....🤷‍♂️🤙🤙

ለመረጃ join👇👇 ይበሉት
            @temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

⚽️ዛሬ ሀሙስ ምሽት የሚደረግ የ በስፔን ላሊጋ ጨዋታ

04:30 | ሪያል ኦቪዶ ከ ባርሴሎና

GSEEK 123HD 🩸  SUTV1 & SUTV2   

የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች
ቀዩ 🩸ቻናል

GSEEK 123HD 🩸  SUTV1 & SUTV2   

  Mango Coin
24H Sport                  VIP
 Apollo                      Etv pro iptv
AF-VIP                      My HD

Forever                      MorePlex

ሁሉም አለን ።                   

በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ
    ተሜ  ዲሽ ይጠቀሙ

Online ነኝ 📩In Box  @temedish ይፃፉልኝ።

በቀጥታ 🤳   +251986727928 ይደውሉ።

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ከEthioshar ወደ Funcam እንዴት መቀየር እንችላለን (እነዚህን Decoder👇👇)

GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD GOLD
LIFESTAR 9300HD GOLD
LIFESTAR 1000HD GOLD
LIFESTAR 2000HD GOLD
LIFESTAR 3000HD GOLD
LIFESTAR 4000HD GOLD
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
SUPERSTAR 9200HD Super V8
SUPERSTAR 9300HD Super V8
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART

ከ EthioShare ወደ Funcam  ለመቀየርም የራሱ የሆነ Processes አለው ስለ አቀያየሩ ሙሉ መረጃ👇👇🥰

መጀመርያ ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀይረውን ሶፍትዌር Download ታደርጉና ረሲቨራችሁ ላይ ትጭናላችሁ (ምናልባት ሶፍትዌሩን ስትጭኑት Wrong File ብሎ ከፃፈ ችግሩ ከሁለት አንዱ ሊሆን ይችላል ሊሆን ይችላል አንደኛው ሶፍትዌሩን ወደፍላሽ ስትገለብጡት 0kb ሆኖባችሁ ይሆናል ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በፊት ሶፍትዌር ረሲቨራችሁ ላይ ስትጭኑ ቫይረስ ያለበት ፍላሽ ተጠቅማችሁ ይሆናል ይሔ ማለት ሶፍትዌር መቀበያው ሲስተሙ በቫይረስ ተበልቷል ማለት ነው ያላችሁ አማራጭ በኮንፒውተር እና በሎደር መጫን ብቻ ነው) ግን ሁሉ ነገር በትክክል ከሰራ ሶፍትዌሩን ጭኖ ከጨረሰ በሗላ ረሲቨራችሁ ለ 3 ደቂቃ ያክል Boot ብሎ ይቀራል ከ 3 ደቂቃ በሗላ ረሲቨራችሁ በራሱ ጊዜ ይበራና No SN Number or wrong software ብሎ ይፅፋል ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ wifi Antenna ካጋናኛችሁ በሗላ Menu button በመጫን ከዋይፋያችሁ ጋር በማገናኘት ወይም በ USB Cable (USB Tethering) በመጠቀም ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር በማገናኘት Serial Number Create እንዲያደርግ ታደርጉታላችሁ ከዛ ኢንተርኔት ካገኘ ረሲቨሩ ወዲያው No Channel ብሎ ይፅፋል ማሳሰቢያ GSEEK SPORT HD ለመጠቀም ምንም ኢንተርኔት አይፈልግም በመቀጠል እናንተ ቻናል ሰርች ታደርጉለታላችሁ ወይም የተዘጋጀ ቻናል ሊስት Download አድርጋችሁ በፍላሽ ወይም ከ Cloud ላይ ትጭኑለታላችሁ ማለት ነው ይሔንን ስቴፕ ከጨረሳችሁ ረሲቨራችሁ ሙሉ ለሙሉ ከ Ethioshare ረሲቨርነት ወደ Funcam ረሲቨርነት ይቀየራል ይሔም ማለት ረሲቨራችሁ Apollo ይቀበላል፣ Funcam ይቀበላል፣ VIP ሰርቨር ይቀበላል፣ GSEEK (Sptv) ሰርቨር ይቀበላል ማለት ነው!

ያልገባቹ ነገር ካለ inbox👉 @temesat1 መጠየቅ ትችላላችሁ family🥰

ለሪሲቨሮ Keyo🛑TV ፣24H Sport ፣ IPTV እና ማንጎ ኮይን (🥭 ) ሁሉም👉 @temesat1 ጋር አለ በፍጥነት ይስተናገዳሉ🔥🔥

📞 0935961319

@temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ዛሬ እሁድ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።

በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ

10:00 | በርንማውዝ ከ ኒውካስትል
10:00 |ሰንደርላንድ ከ አስቶን ቪላ
12:30 |አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ

በስፔን ላሊጋ
4:00 |ባርሴሎና ከ ጌታፌ

በጣሊያን ሴሪኣ
07:30 |ላዚዮ ከ ሮማ
3:45 |ኢንተር ከ ሳሱሎ

በጀርመን ቡንደስሊጋ
3:30 | ዶርትሙንድ ከ ዎልቭስበርግ

በፈረንሳዬ ሊግ 1
3:45 |ማርሴ ከ ፒኤስጂ

GSEEK 123HD   SUTV1 & SUTV2   

የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች
ቀዩ ቻናል

GSEEK 123HD 🩸  SUTV1 & SUTV2   

  Mango Coin
24H Sport                  VIP
 Apollo                      Etv pro iptv
AF-VIP                      My HD

Forever                      MorePlex

ሁሉም አለን ።                   

በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ
    ተሜ  ዲሽ ይጠቀሙ

Online ነኝ 📩In Box  @temedish ይፃፉልኝ።

በቀጥታ 🤳   +251986727928 ይደውሉ።

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ይሄ የKINGSTAR 9080HD አዲስ Software ነዉ።

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል።

2-Fix some bugs

V2.37

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ይሄ የKINGSTAR 7060HD አዲስ Software ነዉ።

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል።

2-Fix some bugs

V2.37

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ለመረጃ ያክል family 🥰

🥰GS**K 1&2 &3HD ያለ ምንም Network የሚሰራው 🔴ቀዩ ቻናል

GS**K Red(🛑) የ Sport ቻናል አሰራር
     
ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
✅1 ባለ 90 cm ዲሽ  ወይም ባለ 60 cm
✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB
✅1 swicth  ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽ ባለበት Yehsat 11766 V 27500 እንሰራለን ከዛ  ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 
11090 Hor 30000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል  ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11090 Hor 30000  Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ከዛ ከታች channelun መጫን ነው።

⛔ማሳሰቢያ⛔
➡️የመጨረሻውን Software ጭናቹ Factory አድርጋቹ ነው ቻናሉ ሚገባው ከዛ ቻናሉ በ Blintersat Satellite ስለሚገባ እሱን Port ማስተካከል ብቻ። ከዛ GSEEK 2HD ከፍቸፈታቹ መጠበቅ ይከፍታል! Softwarun ለማግኝት👉@temesatsoftware


ሰርቨር በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ👉@temesat1
    

@temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ሰላም ዉድ የTemesat ቤተሰቦች አሁን ላይ SU TV ወደ ስርጭት መምጣቱን ተከትሎ የብዙዎች ጥያቄ የሆነው ክፍያው ለብቻው ነው ወይ የሚል ነው¿ መልሱ አደለም ለGS**K ባስሞላቹበት ፓኬጄ ነው ሚሰራው።
ስለዚ GS**K የምትጠቀሙ እንደ አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።
GS**K እማይሰራበት አከባቢ ላይ ደሞ Software በመጫን መጠቀም ትችላላችሁ።
Softwarun ለማዉረድ👉👉 @temesatsoftware
@temesat1

ቻናሉን ብዙም አስተማማኝ ስላልሆነ ፓኬጅ እስኪያልቅ ተጠቀሙበት GS**K 51.5°E እማይሰራበት አከባቢ ላይ ከ1 ወር በላይ ባታስሞሉ ብዬ መክራለው family😔
ያልገባቹ ነገር ካለ inbox👉👉@temesat1

@temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🥰SU TV ኢትዮሳት ከነገ ጀምሮ ሶፍትዌር እንለቃለን!

ግን ዝግጁ ናቹ Family 🥰🥰

@temesat
@temesatSoftware

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🫵 በእለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ  ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ሚታyebaቸው ቻናnaሎች ዝርዝር.....

  ከቀኑ ⌚️8:30 ላይ
💢Arsenal 🆚 Nottingham 🔥🔥
    📺red🛑)ማG📡ያha_sat /blinet😍
    📺2forH sport📡ያhsat 51.5°e
    📺ቢeን sport 📡ናile sat 👑vip
    📺GEM sport60%(📡Yahsat 52.5°¶e
   
  
   አመሻሽ ⌚️11:00  ሰዐት ላይ
💢Everton 🆚 Aston villa
💢Fulham 🆚 Leeds
💢Newcastle 🆚 Wolves
    📺(red🛑)ማG📡ያhsat/blient😍
    📺2forH sport📡ያhsat 51.5°e
    📺ቢeን sport 📡ናile sat 👑vip


     ከምሽቱ ⌚️1:30 ላይ
💢Westham 🆚 Tottenham
    📺red🛑)ማጂ📡ያha_sat /blint😍
    📺2forH sport📡ያhsat 51.5°e
    📺ቢeን sport 📡ናile sat 👑vip
 
  ከምሽቱ ⌚️4:00 ሰዐት ላይ
💢Brentford 🆚 Chelsea 🔥🔥🔥
    📺red🛑)ማጂ📡ያha_sat /blint😍
    📺2forH sport📡ያhsat 51.5°e
    📺ቢeን sport 📡ናile sat 👑vip
 
    ምሽት ⌚️4:30 ላይ 🇪🇸🇪🇸
💢Atletico Madrid 🆚 Villarreal
     📺red🛑)📡ያha_sat😍
     📺ሀያ4H📡yahsat 51.5°e
     📺ቢeን sport 📡ናile sat 👑vip

ለሪሲቨሮ Keyo🛑TV ፣24H Sport ፣ IPTV እና ማንጎ ኮይን (🥭 ) ሁሉም👉 @temesat1 ጋር አለ በፍጥነት ይስተናገዳሉ🔥🔥

📞 0935961319
📞  0712291222
@temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Sm2425 Super plus software

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🤗 Supermax F18 HD የRED ቻናል ሶፍትዌር ተለቋል! ከታች ባለው የሶፍትዌር ቻናላችን ላይ ያገኛሉ! እናመሰግናለን!
የሶፍትዌር ቻናል👇👇

👉
@temesatSoftware

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Today Gs**k (Red🛑) Schedule

Server ለማስሞላት inbox👉@temesat1

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Quality በራሳቸው ጊዜ ወርዶ ነው

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

SLTV or Metro Digital Package

Red ቻናል ያላችሁ ወይም 51.5°E (Yahsat ያላችሁ) 10970 H 25000 ላይ የDSቲቪ ቻናሎች በ Forever በሚቀበሉ ረሲቨሮች በጣም በቅርቡ ይከፈታሉ ለምሳሌ

Channels List
1. SUPERSPORTS BLITZ
2. SUPERSPORTS VARIETY 1
3. SUPERSPORTS VARIETY 2
4. SUPERSPORTS VARIETY 3
5. SUPERSPORTS FOOTBALL PLUS
6. SUPERSPORTS FOOTBALL
7. SUPERSPORTS LALIGA
8. SUPERSPORTS PREMIER LEAGUE
9. SUPERSPORTS ACTION
10. SUPERSPORTS WWE
11. ESPN
12. ESPN2
13. Discovery Family
14. Discovery
15. ID
16. Nat Geo
17. Nat Geo Wild
18. CBS Justice
19. Food Network
20. Disney
21. Nickelodeon
22. E!
23. Cartoon Network
24. Boomerang
25. Nick Jr
26. Disney Jr
27. PBS Kids
28. Zee World
29. Telemundo
30. TNT
31. CNN
32. Aljazeera
33. TVC NEWS
34. Arise TV
35. AIT
36. MTV Base
37. Trace Africa
38. Trace Urban
39. History 
40. Daystar
41. TBN
42. MBC2
43. Channels Tv
44. EWTN
45. MBC Max
46. FilmBox Action
47. FilmBox
48. Salvation TV
49. AN Epic
50. AN Urban
51. AN Yoruba
52. AN Igbo
53. AN Hausa
54. RealTime
55. AN Music
56. Islam Channel
57. OPM Tv
58. RT
59. RT France
60. Signature Tv
61. Movienet Action
62. Movienet Crimes
63. Movienet Originals
64. Movienet Superrix
65. AN Showcase
66. AN Series
67. Movienet Romance
68. France 24
69. VOP Tv

😂💪አታስቡ በቅርቡ እንከፍተዋለን ለጊዜው ግን እየሰራ አይደለም አልተከፈተም

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Today  Gs**k (Red🛑) Schedule


Server ለማስሞላት inbox👉@temesat1

ለመረጃ join👇👇 ይበሉት
@temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

⚽️ዛሬ እሮብ ምሽች የሚደረጉ  በእንግሊዝ ካራባው ካፕ ጨዋታዎች⚽️ በተለያዩ ቻናሎች ይከታቱሉ።

03:45 | ሀደርስፊልድ ከ ማንችስተር ሲቲ
03:45 | ኒውካስትል ከ ብራድፎርድ
03:45 | ቶተንሀም ከ ዶንካስተር
04:00 | ፖርት ቫሌ ከ አርሰናል

GSEEK 123HD 🩸  SUTV1 & SUTV2   

የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች
ቀዩ 🩸ቻናል

GSEEK 123HD 🩸  SUTV1 & SUTV2   

  Mango Coin
24H Sport                  VIP
 Apollo                      Etv pro iptv
AF-VIP                      My HD

Forever                      MorePlex

ሁሉም አለን ።                   

በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ
    ተሜ  ዲሽ ይጠቀሙ

Online ነኝ 📩In Box  @temedish ይፃፉልኝ።

በቀጥታ 🤳   +251986727928 ይደውሉ።

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🔥ማን ያሸንፋል ጎል (Correct Score ) እስከ 12:30 ድረስ ብቻ የፈጠነ ገምቱ ቀድሞ የገመተ ትክክለኛ ግምት RED SERVER ሸልማለሁ!

Arsenal Man City

1ኛ የ1 ወር Gs**k (red)
2ኛ 100 ካርድ

Edit የተደረገ እና ከ12:30 በኋላ Comment አያሸልምም!

ግምት Comment box ላይ😎😎

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ይሄ የKINGSTAR 99HD Prime አዲስ Software ነዉ።

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል።

2-Fix some bugs

V1.140

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ይሄ የKINGSTAR 8070HD አዲስ Software ነዉ።

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

1-VIP ቻናሎች ላይ ጨዋታ ሲጀምር freeze የሚያደርገው ችግር ተስተካክሏል።

2-Fix some bugs

V2.37

/channel/temedish_info

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ዛሬ ቀኑ የኳስ ቀን እንደ መሆኑ መጠን ኳስ ሳት ከመድረሱ በፊት Server ምታስሞሉ ሰዎች ቀደም ብላቹ አስሞሉ በኋላ ከማስጨነቅ እና ከመጨነቅ🙏🙏

temedish ጋር ከታች ያሉትን ሰርቨሮች ማግኘት ይችላሉ

✔️ቀዩ ቻናል        ✔️🥭 Mango Coin
✔️ 24H Sport                  ✔️VIP
✔️  Apollo                                  
ሁሉም አለን ።    


የፈጠነ ለማስሞላት በዚህ ላኩልኝ 🔣 @temedish

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

DSTV በየወሩ1400ምከፍሉ ካላቹ የዛሬውን የሊቨርፑል እና የአትሌቲኮ ተጠባቂ ጨዋታን ማየት አትችሉም ብለዋል



እሱን ጨዋታ ለመመልከት በወር 2000ብር የሚያስከፍለውን MEDA SPORT ፓኬጅ አስገቡ ተብላቹዋል።

ነገር ግን እኛ ጋር መፍትሄ አለ በVIP SERVER በማስሞላት መመልከት ትችላላቹ ለማስሞላት 👉
👉@temedish
👉@temedish1

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

😍SUTV ለሁሉም ሪሲቨሮች የሚሆን SOFTWARE ተለቋል Family🥰🥰👇👇

👉
@temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Err sewoch receiveru adis software lemechan felige nbr endale channel list u ena satellite hulum tefitewal mn yishalal?
Lifestar 1000 HD gold nw receiver u

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

አዲስ software ለቀናል ለLEG Decoder SU TV እንዲሰራ ማድረጊይ 👇👇

➡️/channel/temesatSoftware

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

SUTV map ሁሉንም የሀገራችን ክፍል ከ60cm dish ጀምሮ cooming son 3°w በዘላቂነት የሚሰራ 51.5°E Red ባስሞላቹበት server SUTV መጠቀም ትችላላችሁ🤗🤗🤗

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

👉 *7/9/2025*

👉 *GMT = 00*


╰┈ ⫸  24H Sports 1


13:00  Georgia vs Bulgaria

16:00  Lithuania vs Netherlands

18:45  Turkey vs Spain


╰┈ ⫸  24H Sports 2


16:00  North Macedonia vs Liechtenstein

18:45  Germany vs Northern Ireland


╰┈ ⫸  24H Sports 3


18:45  Belgium vs Kazakhstan


╰┈ ⫸  24H Sports 4


18:45  Poland vs Finland

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

በቅርቡ Gs**k (Red) በSupermax F18 Super Tech

Join @temesatsoftware
Join @temesat

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Guys Tv Varzish qomuwal ende?
Alsera alegn

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Red ቻናል ያላችሁ ወይም 51.5°E (Yahsat ያላችሁ) 10970 H 27500 ላይ የDSቲቪ ቻናሎች በ Forever በሚቀበሉ ረሲቨሮች ተከፍተዋል ለምሳሌ
LIFESTAR 1 Million 4K Android
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
LIFESTAR 9595 HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD Diamond
GOLDSTAR 9000 Ghost

Читать полностью…
Subscribe to a channel