sufidish1 | Unsorted

Telegram-канал sufidish1 - SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

1405

እንኳን ወደ #SUFIDISH_መረጃ 📡በደህና መጡ። ዲሽ እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል የምንማርበት ፤የምንወያይበት እንዲሁም፤ ስለዲሽ ያhን ማንኛውንም መረጃ የምናካፍልበት ግሩፕ ነው. CHA... @SUFISAT, @Sufitec, YouTube.com/SUFIDISH_TEC ፦Full information about the dish📡 +251920633070 +251929311572

Subscribe to a channel

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🤩🤩🤩🤩🤩🤩
🤩🤩🤩🤩🤩🤩
✔️ብዙ ሰው #Add በማድረግ ሽልማቱን አሁኑኑ ተቀበሉ

📣50 ሰው #Add ላደረገ 1000ብ✔️
📣100 ሰው #Add ላደረገ  2000 ብር✔️
📣200 ሰው #Add ላደረገ 5000 ብር✔️
📣500 ሰው #Add ላደረገ 10,000 ብር እንሸልማለን✔️

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🔵🔵🔵ዲዲየር ድሮግባ "Commitment" ግለታሪክ የመጀመሪያ ክፍል🔵🔵🔵

ምዕራፍ አንድ- ልጅነት
ክፍል አንድ-
አቢጃን ውስጥ በጣም ትልቅ በሆነ ቤተሰብ ውስጥ ነዉ የተወለድኩት። እስከ አምስት አመቴ ድረስ ምንም ጭንቅ የሌለበት ህይወት ነበረኝ፤ ቤታችን ሁልጊዜ በሰዉ የተሞላ ነዉ፤ ሳቅ እና ጨዋታ የቤታችን መለያ ነበር። የተወለድኩበት ከተማ በሀገሪቱ ውስጥ ከሚገኙ ከተሞች ውስጥ ትልቁ ከተማ ነዉ፤  እጅግ ሀብታም ከሆነ ቤተሰብ ባልወለድም፤ እድገቴ ላይ ምንም አልጎደለብኝም፤ አባቴ አልበርት ከድሀ ቤተሰብ የተወለደ ነዉ፤ በተለይ አባቱን በሞት ከተነጠቀ ብሀላ ለቤተሰብ እንጀራ ማቅረብ የሱ ሀላፊነት ሆነ። በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆኖ ትምህርቱን በመማር BICICI በተባለ ባንክ ውስጥ ተቀጠሮ የራሱን እና የቤተሰብን ህይወት ለመቀየር  በቅቶዋል። 
አባቱን በሞት ከተነጠቀ ብሀላ ሙሉ የቤተሰብ ሀላፊነት እሱ ላይ  ሆነ።  እናቱን፣ ሚስቱን እና ልጆቹን ከመንከባከከበ በተጨማሪ እህቶቹን እና የእነሱን ባሎችም መንከባከብ የእሱ ሀላፊነት ነበር። በዚህ ምክንያት ሁለቱ አክስቶቼ ከባል እና ልጆቻቸው ጋር አብረን ነበር የምንኖረዉ፣ ይህ አጋጣሚ ልጅነቴን በሰዎች የተከበበ እንዲሆን አድርጎታል።
ፈረንሳይ ሀገር የሚኖረዉ የአባቴ ትንሽ ወንድም ማይክል ጎባ በየአመቱ ለጥየቃ እኛ ጋር ይመጣል፤ በፈረንሳይ ሀገር ውስጥ እግርኳስ ተጨዋች ነበር፤ በፈረንሳይ ሀገር መኖሩ በጊዜዉ እንደ አምልካ እንዲታይ አርጎታል😂 በትላልቅ ሻንጣዎች የተለያዩ ስጦታዎችን ይዞልን ይመጣል፤ ከስጦታዎቹ መካከል የታዋቂ ተጫዎቾች ማለያን እኔ በጣም የምወደው ነበር።  አስታዉሳለዉ የ1982ቱን የአርጄንቲና ማልያ አምጥቶልኝ የተደሰትኩትን ደስታ።

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🔴 ሊቨርፑሎች በመኪና አደገ ምክንያት ያጡትን አጥቂያቸዉን ጆታን ለማክበር እና ለሱ የተሰማቸዉን ጥልቅ ሀዘን ለመግለፅ ከዚህ ብሀላ #20 ቁጥር ማልያ እንዳይለበስ ውሳኔ አሳልፈዋል👏👏👏👏
ምንጭ- The Athletic
📍Join our channel📍
📍 ቻናሉን ይቀላቀሉ📍
#Football@pitchaddic #GoneTooSoon #Portugal #LFC #YNWA

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🔴ቶተንሀሞች ወላዋይ ናቸዉ😡😡
🔴The Hesitante Spurs😡😡

⚡ ድራማቲክ የነበረዉን የ2013 ክረምት የዝውውር መስኮት ከቶተንሀም ሆትስፐርስ እጅ ዊሊያንን ነጥቆ ለቼልሲ መስጠቱ አይዘነጋም ። ይህ ዝዉዉር በአለማችን ላይ ከታዩ ቅፅበታዊ ዝውውሮች መካከል አንዱ ተደረጎ ይወሳል። እራሱ ዊሊያን የተፈጠረ
አጋጣሚ እነደ ሲል ያስታዉሰዋል።
" በለንደን ለሁለት ሳምንታት ቶተንሀሞች እስኪወስኑ ድሪስ መጠበቅ ነበረኝ በጊዜወ ቶተንሀምች ጋሪዝ ቤልን ለሪያል ማድሪድ ሽጠዉ ስለነበር ውሳኔ ለማሳለፍ እጅግ ወላዋይ ሆነዉ ነበረ፤ በዚህ መሀል ሊቨርፑሎች እና ቼልሲዎች እኔን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየት ጀመሩ። የሆነዉ ሆኖ ሁለት ሳምንታትን በለንደን በአሰልቺ ሁኔታ ካሳለፍኩኝ ብሀላ፣ ለ ቶተንሀም ለመፈረም የቶተንሀም የልምምድ ማዕከል ተገኝዉ። በድንገት ስልኬ ተጠራ የደወለልኝ ወኪሌ ኪያ ነበር።
"ሄሎ ዊሊያን፣ ጆዜ ሞሪኒሆ ይፈልጉሀል" አለኝ ወዲያዉኑ ወደ ቶተንሀም ይዞኝ የመጣዉን ሚኒ ቫን መኪና ከሰሜን ለንደን ወደ ምዕራብ ለንደን እንዲወስደኝ ትዕዛዝ ሰጠሁት እናም በቼልሲ ፌርማዬን አኖርኩኝ፤ ይህ ውሳኔ በህይወቴ ከወሰንኳቸዉ ውሳኔዎች ሁሉ ምርጡ ውሳኔ ነዉ"
ዊሊያን በቼልሲ ቤት 336 ጨዋታወችን በ7 አመታት ውስጥ ሲያደረግ 63 ጎሎችን ከመረብ አሳርፎዋል። በቼልሲ ቤትም ፕሪሚየር ሊጉን ጨምሮ 5 ትላልቅ ዋንጫዎችን አሳክቶዋል።
ምንጭ- The Athletic, Chelsea.com
✏✏✏ኤልሻዳይ✏✏✏

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

Ena alege sufiyano tefteshal

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📲 Looking for reliable SMS APIs for Telegram registration
📈 High volume needed daily
💬 DM me if you’ve got one 👉 @hoh885

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

ወገን ብር እንስራ የምር አዉሩኝ በዉስጥ

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🚀 DOOBA officially launched on 05.12 – Safe & stable platform!
🎁 New users get a free robot – Earn 3 USDT in just 3 days
📊 VIP plans from only 10 USDT – Daily passive income
⚙️ Robot runs every 20 minutes automatically
💵 24/7 withdrawals supported – Fast & reliable
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Registration: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Robot Login: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Customer Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📅 Launched on 05.12 – DOOBA is running stably and securely!
🎁 Try it FREE: New users receive a robot and earn 3 USDT in 3 days
📈 VIP1: Invest 10 USDT → Earn up to 219 USDT total
⚙️ Auto-trading robot runs every 20 minutes
🔒 Secure operations + real-time withdrawals = peace of mind
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Sign up here: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Login robot: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🚀 DOOBA officially launched on 05.12 – Safe & stable platform!
🎁 New users get a free robot – Earn 3 USDT in just 3 days
📊 VIP plans from only 30 USDT – Daily passive income

📈 VIP1: Invest 30 USDT → Earn up to 219 USDT total

📡广告带發————24h自动连续推广,全行业精准覆盖推送!!! 联系看头像

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

...
ማይክል በፈረንሳይ ስላለዉ ህይወት ስለ እግርኳስ ተጨዋችነቱ ብዙ ይተርክል፣ በጊዜዉ የሚያወራዉ ነገር ብዙ ባይገባኝም ስለ እግርኳስ የሚያወራዉ ወሬ ግን ይመስጠኝ ነበር። ከጨቅላነቴ ጀምሮ ኳስ መጫወት እወዳለዉ፣ የተለያዪ አሻንጉሊቶች ቢኖሩኝም እዉነቱን ለመናገር ኳሴን መምታት ነበር እጅጉን የሚያስደስተኝ። አጎቴ እና ሚሶቱ ፍሬድሪካ ሁልጊዜም አብረዉ ነዉ፤ የሚመጡት በጊዜዉ ሁለቱ ልጆች ስላልነበራቸዉ ለሰዐታት ሚስቱ ከእኔ ጋር ትጫወታለች እንደሚመስለኝ በጣም ደስ እላታለዉ። ታዲይ አንዴ እኛን ለመጎብኘት በመጡበት አጋጣሚ ከእነሱ ጋር ወደ ፈረንሳይ እንዲወስዱኝ ለመንኳቸዉ፣ በመጨረሻም አጎቴ ወደ ፈረንሳይ ይዞኝ ሊሄድ እንደሚፈልግ እና እንደ ልጁ እንደሚንከባከበኝ ለአባቴ ቃል ገባለት።
በዚህ ጊዜ ወላጆቼ ታናሽ እህቴን ዳኔላን ወልደዋል፤ እናቴ ክሎትሊዴም ትመህርቷን ጨርሳ የባንክ ስራ ለመጀመር በእቅድ ላይ ነበረች፤ ይህ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ወደ ፈረንስይ ብሄድ ላገኝ የምችለውን የተሻለ ኑሮ፣ ትምህርት እና ህይወቴ በማሰብ ሊልኩኝ ተስማሙ።
ክፍል ሁለት ይቀጥላል

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

"ሰላም ከማስከበር እስከ ቻምፒዮንስ ሊግ ክብር"
DIDER DROGBA🔥🔥🔥

👋👋 ሰላም የእግርኳሶ ቤተሰቦች የ ምርጡን አፍሪካዊ የእግር ኳስ ኮኮብ አጥቂ ዲዲየር ድሮግባን "Commitment" የተሰኝዉን ግለታሪኩን ወደ አማርኛ ተርጉሜ በዚህ ቴሊግራም ቻናል ላይ በተከታታይ ክፍል ወደ እናንተ የማደደረስ ይሆናል።
ቻናሉን በመቀላቀል እና ደግም ለሌሎች ሼር በማድረግ ይህን አስገራሚ ታሪክ ይኮሞኩሙ👂👂👂

🔥🔥JOIN OUR CHANNEL
🔥🔥SHARE OUR CHANNEL

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🕊️ አስደንጋጭ የዲያጎ ጆታ ሞት
🇵🇹⚽ የሊቨርፑል እና የ ፖርቹጋል ብሔራዊ ብድን ኮከብ በመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ 🕊️

📍 ጁላይ 3,2025  የእግር ኳስ ከባቢን በሀዘን ያሰመጠ መረጃ ተሰማ፤ የ 28 ዓመቱ የሊቨርፑል አጥቂ ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፎዋል።
ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫ በስፔን ዛምራ ግዛት ንጋት አካባቢ በ ላምበርጊኒ መኪና ዉስጥ ሲጓዙ የመኪናዉ ጎማ ፈንድቶ በመብረሩ ለ አደጋ ተጋልጠዋል። የስፔን ፖሊሶችም እንደዘገብት መኪናዋ እጅግ ተጨረማምታ እና በእሳት ተያይዛ እንደነበር ዘግበዋል።
💔  ክስተቱን ይበልጥ አሳዛኝ የሚያረገዉ ዲያጎ ጆታ ከሳምንት በፊት ነበር ከረጅም ጊዜ ፍቅረኛዉ ሩታ ካርዳሶ ጋር በፖርቹጋል በትዳር የተጣመሩት😭😭
🏆 ጆታ ሊቨርፑልን በ2020 ከዎልቭስ ከተቀላቀለ ቡሀላ 182 ጊዜ በሊቨርፑል ማልያ ተሰልፎ ተጫውቶዋል፤ በዚህም 65 ጎሎቾን ለክለብ ሲያስቆጥር  በ2024/25 የዉድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጮ ማንሳቱ አይረሳም።
🌍 በዓለም ዙሪያ ያሉ የእግርኳስ ቤተሰቦች ምን አሉ🗣🗣🗣
ሊቨርፑል " በክለብ ያለ ማንም ሰዉ ለመቀበል የሚከብደዉ ክስተት ነዉ"
ጀርገን ክሎፕ  " ልቤ ተሰብሮዋል፤ ጆታ አስደናቂ ተጨዋቾች ብቻ አልነበረም ፤ ድንቅ ስብእና ያለዉ ሰዉ ነበር"
2⃣0⃣  በሊቨርፑል የሚገኙ አንዳንድ ደጋፊዎች 20 ቁጥር ማልያ ከዚህ ብሀላ እንዳይለበስ ሀሳብ እየቀረበ ይገኛሉ።
😭😭😭 በአስደናቂ ፍጥነ እና አጨራረሱ የሚታወቀው ዲያጎ ጆታ በ 2⃣8⃣ ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶዋል🕊️🕊️🕊️
✏✏✏ ኤልሻዳይ✏✏✏

🔴🔴🔴Join our channel🔴🔴🔴

#RIPJota #DiogoJota #YNWA #FootballLegend #LFC #Portugal #GoneTooSoon #Football@pitchaddic

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

https://pezztube.site/ref/meseretyes2024g

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

💯💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

  ሰላም 🙌🙌🙌
ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ያለው ሰው ካለ በተመጣጣኝ ዋጋ እገዛለሁ !!!
2019-1000 ብር
2020-1000 ብር
2021-600 ብር
2022-600 ብር
2023-200 ብር
ማሳሰቢያ ❗️
➡️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው. እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ
👥 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
🎲Group siyametu clear history sayaregu weym mnm message delete sayaregu mehon alebet

የጠፋ ግሩፕ ካላቹ ማወቅ ምችሉበት መንገድ አለ አብዛኛው ሰው ከፍቶ የረሳው ግሩፕ ይኖራል Inbox me i will tell you how to find it
በ ብዛት ላላቸው ዋጋ ጭማሪ አለ
Inbox me 📲📥
Inbox me

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ሰላም 🙌🙌🙌
ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ያለው ሰው ካለ በተመጣጣኝ ዋጋ እገዛለሁ !!!
2019-1000 ብር
2020-1000 ብር
2021-600 ብር
2022-600 ብር
2023-200 ብር
ማሳሰቢያ ❗️
➡️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው. እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ
👥 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
🎲Group siyametu clear history sayaregu weym mnm message delete sayaregu mehon alebet

የጠፋ ግሩፕ ካላቹ ማወቅ ምችሉበት መንገድ አለ አብዛኛው ሰው ከፍቶ የረሳው ግሩፕ ይኖራል Inbox me i will tell you how to find it
በ ብዛት ላላቸው ዋጋ ጭማሪ አለ
Inbox me 📲📥
Inbox me

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📅 Launched on 05.12 – DOOBA is running stably and securely!
🎁 Try it FREE: New users receive a robot and earn 3 USDT in 3 days
📈 VIP1: Invest 10 USDT → Earn up to 219 USDT total
⚙️ Auto-trading robot runs every 20 minutes
🔒 Secure operations + real-time withdrawals = peace of mind
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Sign up here: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Login robot: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📅 Launched on 05.12 – DOOBA is running stably and securely!
🎁 Try it FREE: New users receive a robot and earn 3 USDT in 3 days
📈 VIP1: Invest 10 USDT → Earn up to 219 USDT total
⚙️ Auto-trading robot runs every 20 minutes
🔒 Secure operations + real-time withdrawals = peace of mind
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Sign up here: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Login robot: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📅 Launched on 05.12 – DOOBA is running stably and securely!
🎁 Try it FREE: New users receive a robot and earn 3 USDT in 3 days
📈 VIP1: Invest 10 USDT → Earn up to 219 USDT total
⚙️ Auto-trading robot runs every 20 minutes
🔒 Secure operations + real-time withdrawals = peace of mind
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Sign up here: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Login robot: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📅 Launched on 05.12 – DOOBA is running stably and securely!
🎁 Try it FREE: New users receive a robot and earn 3 USDT in 3 days
📈 VIP1: Invest 30 USDT → Earn up to 219 USDT total
⚙️ Auto-trading robot runs every 20 minutes
🔒 Secure operations + real-time withdrawals = peace of mind
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Sign up here: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Login robot: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

🚀 DOOBA officially launched on 05.12 – Safe & stable platform!
🎁 New users get a free robot – Earn 3 USDT in just 3 days
📊 VIP plans from only 30 USDT – Daily passive income
⚙️ Robot runs every 20 minutes automatically
💵 24/7 withdrawals supported – Fast & reliable
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Registration: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Robot Login: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Customer Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📅 Launched on 05.12 – DOOBA is running stably and securely!
🎁 Try it FREE: New users receive a robot and earn 3 USDT in 3 days
📈 VIP1: Invest 30 USDT → Earn up to 219 USDT total
⚙️ Auto-trading robot runs every 20 minutes
🔒 Secure operations + real-time withdrawals = peace of mind
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Sign up here: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Login robot: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📅 Launched on 05.12 – DOOBA is running stably and securely!
🎁 Try it FREE: New users receive a robot and earn 3 USDT in 3 days
📈 VIP1: Invest 30 USDT → Earn up to 219 USDT total
⚙️ Auto-trading robot runs every 20 minutes
🔒 Secure operations + real-time withdrawals = peace of mind
📲 Telegram Channel: /channel/dooba11
Sign up here: http://dooba.vip/#shareCode=239569
Login robot: http://t.me/DOOBA_AIBOT/myapp
Support: /channel/DOOBA4

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

https://youtu.be/Ua4ml1DOY_g?si=insDwgGTJS3ppTkP

Читать полностью…

SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹

📡广告带發————24h自动连续推广,全行业精准覆盖推送!!! 联系看头像

Читать полностью…
Subscribe to a channel