እንኳን ወደ #SUFIDISH_መረጃ 📡በደህና መጡ። ዲሽ እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል የምንማርበት ፤የምንወያይበት እንዲሁም፤ ስለዲሽ ያhን ማንኛውንም መረጃ የምናካፍልበት ግሩፕ ነው. CHA... @SUFISAT, @Sufitec, YouTube.com/SUFIDISH_TEC ፦Full information about the dish📡 +251920633070 +251929311572
Hello Salim ، Welcome ሡፊዲሽ-መረጃ (EDW)🇪🇹📡 This message will be deleted after 3 minutes
ዲቪ ሊያበቃ እነሆ 7 ቀናት በቻ ቀሩት ።እድሎትን ይሞክሩ።🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈
Читать полностью…Welcome, Tomi. Leave your weapons by the door.
Читать полностью…❤️❤️❤️❤️Man United vs WestHam LIVE ON PTV SPORT💙💙💙💙
Читать полностью…👆👆👆 ይሔ የREALSTAR RS1010 እና RS5050 ሪሲቨር አዲስ Software ነው።
👁What's New👁
🔥 Support VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ Beiን ስፓርት እና ዲS*ቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
ይህ Software Fail ካላችሁ
ለRS1010 - ከዚህ Link ላይ
ለRS5050 - ከዚህ Link ላይ
የTransition software download በማድረግ ወይንም ከOnline Update ላይ V2.31 በማውረድ በመቀጠል ከላይ ያለውን አዲስ Software በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ።
እስካሁን ድረስ የVIP SERVER Package ሽያጭ ስላልጀመረን እስከምንጀምር ድረስ በትግስት ትጠባበቁ ዘንድ እንጠይቃለን።
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
🔥 FuncamPlus 135 Updated
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።
V2.68 21_10_2022
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
🔥 Forever 139 Updated
21_10_2022
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
🔥 Forever 139 Updated
21_10_2022
#የዛሬው POST ስለ PTV SPORTS INSTALLATION(አሰራር) ያተኮረ ነው። ምንኛውም ሰው በሚረዳው መልኩ ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ ተከታተሉን....
📺PTV SPORT HD የምስል ጥራት የENGLISH PREMRLEAGUE
📺GEO SUPER ሙሉለሙሉ የLaliga ጫወታ የማስተላለፍ ፍቃድ አለው በHD ጥራት በFOREVER SEREVER
👉PTV SPORT በPAKSAT 38°E ላይ ሚገኝ channel ነው፡፡
🛠 satelliteቱን ለመስራት
1) ማንኛውም decoder(SD/HD)
2) 180CM SATELLITE DISH
3) satelliteቱ ሚሰራው በ C BAND LNB ነው፡፡
👁👀) C BAND LNB በመጠንም ሆነ በአሰራር መርህ ከ kU BAND(TV VARZISH, NILESAT ከምንሰራበት)ይለያል፡፡
👉ይህ LNB ባለ 4 digit frequecyዎችን ለመቀበል ሚያስችል ነዉ፡፡ e.g 3845,3745, 4006, etc...
👉c band lnb ለመጠቀም የግድ 180,cm dish ያስፈልጋል::
👉ይሄን ሀሳብ ከተረዳነው ወደ PTV SPORTS(PAKSAT 38°E)አሰራር ማለፍ እንችላለን፡፡......
👉SATELLITEቱን ለመስራት መደመሪያ በ KU BAND LNB(NORMAL ማለትም ለ TV VSRZISH ለ NILESAT) በምንጠቀምበት DSTV እንሰራለን፡፡ strong tp 11727 H 27500 ተተቅመን፡፡ ከዛ Ku band LNBውን በ C BAND እንቀይርና RECEIVERአችን ወይም FINDERአችን ላይ በጣም STRONG TP የሆነውን
👉3966 V 5399 እንሞላለን፡፡
በGT MEDIA እና IBRAVEBOX FINDER QUALITY እስከ 80% ድረስ ይመጣል፡፡
👉በ PTV SPORTS TP 4006 V 15554 መስራት አይቻልም ወይ ??
ይቻላል፡፡ ግን በጣም ዝቅተኛ QUALITY ያለው ደካማ TP ሰለሆነ አይመረጥም፡፡ በFINDER ከ41-42% በላይ ለማምጣት ያስቸግራል፡፡
👉 ከዛ ትንሽ ወደ ግራ ዞር እናደርግና ትንሽ ወደላይ በግምት 6 cm ከፍ ይላል፡፡
👉 LNB SKEW
👉ወደ ላይ 30° ከፍ ይልና የገመድ ማስገቢያው ልክ እንደ YAHSAT ይሆናል፡፡
ለ #LEG Receiver ተጠቃሚዎች አጫጭር ቴክኒካል መረጃዎች
💝 #LEG N24 + ላይ E-VISION IPTV ውስጥ Adult channel ማየት ከፈለጋቹ hide ስለሆነ unhide ለማረግ 1512 መንካት ነው ከዛ መጨረሻ ላይ folder ያመጣል
💝#LEG_N24+ ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 1512 ነው
💝 #LEG N24+ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 1512 ነው
💝 #LEG N24 IRON PRO እና #LEG N24 PRO ላይ ሰርቨር ቦታው(option) ከጠፋባቹ multimedia ውስጥ በመግባት ሪሞት ላይ 1506 ስትነኩ unhide ይሆናል
💝 #LEG_N24 IRON PRO እና #LEG_N24 PRO ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 1506 ነው
💝 #LEG_N24 IRON PRO እና #LEG_N24 PRO ላይ E-VISION IPTV ውስጥ Adult channel ማየት ከፈለጋቹ hide ስለሆነ unhide ለማረግ 1506 መንካት ነው ከዛ መጨረሻ ላይ folder ያመጣል
💝# LEG_N24_NEW, #LEG_H14 & # LEG_M18 _ #LEG_A25
ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 9878 ወይም 9876 ነው/channel/LEG_electronics/channel/LEG_electronics
ዲቪ መሙላት ከፍተኛ ጥንቃቄና ጊዜ መስጠት ይፈልጋል አሞላሉ ከባድ ስለሆነ ሳይሆን ጊዜ የሌላቸውን ለመርዳት ያህል ስራችን አድርገን ትኩረት ሰጥተን እየሞላን ስለሆነ ነው። ልብ ይበሉ ብዙዎች በስልክ ቁጥሬ ብቻ መረጃዎችና ፎቶዎችን በመላክ ባሉበት ሆነው ዕድላቸውን እየሞከሩ ነው። አሁንም ቀሪው ጊዜ ከ 12 ቀን አይበልጥም። ብዙዎች የሚሸወዱበትን ጉዳይ ልንገራችሁ። ውይ ገና አይደለም እንዴ? በሚል ከ3 እስከ 5 ቀን ድረስ ሲቀረው የሚሞሉ ሰዎች በመግለጫው ላይ እንደተቀመጠው ሰርቨራቸው በከፍተኛ ትራፊክ ስለሚጨናነቅ ቀኑ ካለፈ በኋላ ይልከዋል ይሄ ማለት ደሞ disqualified ይሆናል። አሁንም ይፍጠኑ 0965996313 ላይ ይደውሉና መረጃዎትንና ፎቶዎችን በቴሌግራም ይላኩ በደቂቃዎች ውስጥ በ50 ብር ብቻ Submission confirmation ይደርስዎታል። Good Luck!!!
Читать полностью…£ÿ¥øŵç ድንገት ፖርቹጋል ከሄድሽ ይጠቅምሻል አስተርጉመው
Читать полностью…አይባልም ወንድሜ ይቅርታ በለው ከእኛ አይጠበቅም 😏🙏
👁አስደሳች ዜና👁
የቆየ ቢሆንም #ማስታወሻ
ለ Amos 4°W ሳተላይት ተጠቃሚዎች አብዛናውን የቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ የሚያስተላልፈው SPORT 5 HD ቻናል በ 11970 V 30000 ላይ Test ብሎ ገብቷል ይሔ ማለት እኛ ሀገር ከቨሬጁ ደረሰ ማለት ነው ይመቻችሁ።
PTV SPORT NEW BISS KEY
ABCD10FF111365FF
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
🔥 Forever 139 Updated
21_10_2022
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
🔥 Forever 139 Updated
21_10_2022
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000HD Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።#ነገር_ግን
🫴🤷♂
ለ FuncamPlus ተጠቃሚዎች አዲሱን ሶፍትዌር አትጫኑ ምክንያቱም ለ Superstar 6565 እና 6464 ላይ ብቻነው እየሰራ ያለው ሌሎቹ FuncamPlus የሚቀበሉት ላይ ረሲቨሩን እያበላሸው ነው አስተካክለን አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን👌🙏
👁What's New👁
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amis ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
🔥 Forever 139 Updated
21_10_2022
Very Sooooon 🔥🔥🔥
Ethiopia 🇪🇹 & South Africa 🇿🇦
India 🇮🇳 & Pakistan 🇵🇰
And Europe 🇪🇺
በVIP Package ዙሪያ ምን አዲስ ነገር አለ? በጣም ብዙ የሪሲቨር አምራች ትላልቅ ድርጅቶች ይህ Server ላይ እየተረባረቡበት ይገኛሉ።
-እስካሁን ድረስ የServer ዋጋ ክፍያ ይፋ አልተደረገም!
- ከFuncam እና Forever ሞዴል ሪሲቨሮች በተጨማሪ የSUNPLUS 1506 ሪሲቨሮች
-LEG N24 Pro,Var A26 Plus,Vanstar V8 Pro እና ሌሎችም በአዲስ NasharePro 2 በሚባል Server የ ዲSTV ቻናሎችን መክፈት የሚችሉ ይሆናል።
- የServerኡ ሁኔታ ገና ብዙ ስራ ያለው በመሆኑ ከታሰበው ጊዜ በላይ ሊወሰድ ይችላል። ነገር ግን ለዓለም ዋንጫ እንደሚደርስ ባለሙሉ ተስፋ ነን።
| ለበለጠ መረጃ አብረውን ይሁኑ
Hello Kasu ، Welcome ሡፊዲሽ-መረጃ (EDW)🇪🇹📡 This message will be deleted after 3 minutes
11472 v 27500 and 11030 v 27500
In the jungle you must wait...until the dice read five or eight.
Читать полностью…