👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 ETV PRO IPTቪ ያለ VPN እንዲሰራ ተደርጓል
🔥 Websprix IPTV ተካቶለታል በነፃም 1 አመት እንዲሰራ ተደርጓል ጥራት መቀያየሪያ ሪሞቱ ላይ ቀዩን በተን ይጫኑ
@Sufisat
15_12_2023
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 ETV PRO IPTቪ ያለ VPN እንዲሰራ ተደርጓል @sufisat
🔥 Websprix IPTV ተካቶለታል በነፃም 1 አመት እንዲሰራ ተደርጓል
13_12_2023
😎ለዲሽ ባለሙያዎች EthioSat Satellite ስትሰሩ 11545 H 45000 ፍሪኩዬንሲ Quality ኖሮትም Search ስታረጉት CH Unname እያሉ የሚገቡት ከ Satellite ችግር ስለሆነ እስኪስተካከል ድረስ
👉በ ፍላሽ የሪሲቨሮች ቻናል List or Dumb file በመሙላት በትክክለኛው ቻናል ስማቸው መጠቀም ትችላላቹ።
👉ቻናል List ለሌላቹ ሪሲቨሮች እስኪስተካከል በትህግስት እንዲጠብቁ ለ ከስተመሮቻቹ ማሳወቅ።
@sufisat
👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron Software ነው።
👉First Software 24H SPORT ቻናሎች እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር (24H መክፈቻ Server የምታገኙበት ።
31 / 12 / 2023
@Sufisat
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Websprix iptv freezing problem resolution (ጥራት) ለመቀያየር ሪሞታችሁ ላይ Fav Button
@Sufisat
29_12_2023
🛑ማሳሰቢያ 🛑
አዲሱ የ XS6650HD ፋይንደር Software Quality ሲያመጣ ከበፊቱ ይቀንሳል ስለዚ የሚመቻቹ ጭናቹ ተጠቀም ካልሆነ አዲስ Software እስኪለቁ አትጫኑ።
@Sufisat
𝕟𝕖𝕨 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝𝕤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሉንም የEnglish Premier League,Champions league ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀር እያሳየ የሚገኘው የ24H SPORT 1 እና 2 Channel አሁን ባለው ጊዜ ምርጥ የሚባሉትን እና ሁሉንም League ምንም ጨዋታ ሳይመርጡ ሁሉንም ቻናል የሚያሳዩት ቻናሎች
💥24H SPORT 1HD
💥24H SPORT 2HD
አዲሶቹ ቻናሎች
የሚገቡት በ Yahsat 52E ላይ ነው ፣ ነገር ግን በሁሉም ሪሲቨር አይሰሩም።
- ለጊዜው የሚከፍቱት የSunplus chipset ባላቸው ሪሲቨሮች ላይ ነው። ለምሳሌ LEG N24 Pro Iron
- ለመክፈት የ3 ወር Activation Code 400 ብር ገደማ እየተሸጠ ይገኛል።
- Internet የሚፈልገው 1 ጊዜ Active ለማድረግ ብቻ ነው። በዚህም Internet በሌለበት ቦታ ላይም መጠቀም ትችላላችሁ።
- አዲስ የተለቀቀ Software አለ እሱን በመጫን አዲሱን IKS እንዲቀበል ማረግ ይችላሉ።
እነዚህ ወርቃማ ቻናሎች የሚያልፉት ጨዋታ የለም
📺H24 SPORT 1HD
📺H24 SPORT 2HD
ጣብያው የሚገባበት ሳተላይት Belintersat 1 51.5° E ላይ ነው ቫርዚሽ ካለበት Al Yah 1 52.5° E ተቀራራቢ ድግሪ ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ ቦታ ዝምብሎ ሰርች ሲደረግ ሊገባ ይችላል እናንተም ጋር ሳህናችሁን ትንሽ በማንቀሳቀስ በማቀራረብ በማመጣጠን ሁለቱንም መጠቀም ትችላለህ።
የቻናሉ TP - 11077 H 2500 ነው።
▫️Add member
command !ሰላም 👋 Zelalem A
እንኳን በደህና መጡ 🙏
😘 #የSUFIDISH_መረጃ
ግሩፕ አባላትን
ለማሳደግ ሲባል ሲገቡ ጥያቄ ከመጠየቅዎ ወይም ፖስት ከማድረግዎ በፊት !max 5 ሰው ወደ ግሩፑ Add በማድረግ ስለ #dish መረጃ እንድንወያይ በአክብሮት እንጠይቃለን።
❗️Zelalem A ❣እስካሁን 0 ሰው ወደ ግሩፑ ጋብዘው !max 5 ሰው ይቀረዎታል ።
Hey there Mame Computer Tech, and welcome to SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹! How are you?
Читать полностью…Leg n24+ Jaguar ena leg n24 ultra jaguar ልዩነታቸውን እና ዋጋቸውን ንገሩኝ ከቻላችሁ ከ ፎቶ ጋር ሁለቱም SDS ኣላቸው እንዴት ነው
Читать полностью…👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 ETV PRO IPTቪ ያለ VPN እንዲሰራ ተደርጓል @sufisat
🔥 Websprix IPTV ተካቶለታል በነፃም 1 አመት እንዲሰራ ተደርጓል
13_12_2023
ለማስታወስ ያክል
በድጋሚ👆
❤️ማሳሰቢያ ለዲሽ ባለሙያዎች አዲስSuperStar 6565HD Mega ወይም 6464 Mega እና Golddtar 7200HD & 7500HD እና Lifestar 6060HD Gold & 8080HD Gold ወይም Smart & LS8585++ HD ሪሲቨሮች &
ሌሎችም Realstar 1010&5050HD እና Kingstar7060&7080ሪሲቨሮች አዲሱን ሶፍትዌር ስትጭኑ Failed የሚል ከሆነ መጀመርያ 2.54 or 2.58 Version መጫን አለባችሁ ከዛ የመጨረሻውን መጫን ትችላላችሁ።
ስለዚህ የሶፍትዌራቸውን version አባውት ውስጥ አለላቹ እያያቹ ጫኑ ሳትለፉ በፊት
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 ETV PRO IPTቪ ያለ VPN እንዲሰራ ተደርጓል
🔥 Websprix IPTV ተካቶለታል በነፃም 1 አመት እንዲሰራ ተደርጓል ጥራት መቀያየሪያ ሪሞቱ ላይ ቀዩን በተን ይጫኑ
@Sufisat
15_12_2023
👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር Software ነው።
👉 Second Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ ሁለተኛ ሶፍትዌየር
ይህንን ሶፍትዌየር ከመጫናችሁ በፊት 1st software መጫን አላባችሁ
🔥አልፎ አልፎ ቻናል ሰንቀይር ማለትም 24H sport 1HD ላይ እያየን ወደ 24H sport 2HD ሰንቀይር scramble የሚለው ተስተካክሏል
🔥fix Signal (ከቻናሎቹ ውጭ ማለትም ከEBS ፣ ከቫርዚሽ ወይም ሌሎች ቻናሎችን እያየን ቆይተን ወደ 24H sport ሰንቀይር Signal የሚዘገየው ተስተካክሏል።
Date 31 / 12 / 2023
@Sufisat
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Websprix iptv freezing problem resolution (ጥራት) ለመቀያየር ሪሞታችሁ ላይ Fav Button
@Sufisat
29_12_2023
አዲሱ Yacine Tv Application
28/12/2023የወረደ🤩🔥
✅ካሁን በፊት የነበረው መቆሙን ተከትሎ የተለቀቀ
✅ይህንን ሞክሬዋለው 🫡
❗ከበፊቱ የሚለየው ይሄኛው ማጫወቻ አፕ ወይም ytv player ይፈልጋል
👉ማንኛውንም ኳስ በ BeinSport በ HD & 4K ጥራት ለመመልከት ያገለግላል።
👉ምንም የሚያስቸግራቹ ነገር የለም በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና
👉ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።
👉በፊት ያሲን ከነበራቹ የግድ የበፊቱን ማጥፋት አለባቹ ካለዛ install አይሆንም
@sufisat
👆👆 ይሔ የ👇GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ Update ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔴 Fix ETV PRO Restarting Problem
🔴 ቻናል ሊስት ከ Load From Cloud download አድርጋችሁ ስትጭኑ Amos ላይ 10970 V 30000 No Signal የሚለው ተስተካክሏል
🔴 Fix Websprix አሁን በጥራት መስራት ይችላል ሪሞታችሁ ላይ Sat የሚለውን ስትነኩ Shortcut Websprix የሚል ይመጣል
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።@sufisat
27_12_2023
V2.92
Hey there 🇪 🇲 🇲 🇦, and welcome to SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹! How are you?
Читать полностью…Hey there vdaoletn, and welcome to SUFIDISH™-መረጃ/ የመወያያ group📡(EDW)🇪🇹! How are you?
Читать полностью…🔵 ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ መርካቶ ወይም ሌላ የአዲስአበባ ክፍል ሆናችሁ በጅምላ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ ዘርፍ ያላችሁ ነጋዴዎች የዴሊቨሪ አገልግሎት የምትሰጡ ከሆነ አብረን መስራት እንችላለን
✅ በሞባይልና ሞባይል አክሰሰሪዎች የጅምላ ንግድ
✅ በኮምፒውተርና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች የጅምላ ንግድ
✅ ሳተላይት ዲሽና አክሰሰሪዎች የጅምላ ንግድ
✅ የኔትዎርክና ተያያዥኘት ያላቸው እቃዎች የጅምላ ንግድ ስራዎች የተሰማራችሁ
➡️ ይደውሉሉን 📲0938020816 በጋራ እንስራ