ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=
አላህ መልካም የሻለት ባርያን ችግሮች እና በሽታን ያፈራርቅበታል
Читать полностью…በዚህ ወር የሚወደዱ 4 ተግባራት
በሽይኽ ዐብዱሰላም አሽወይዒር
ወቅታዊ ኹጥባህ ስለ ውዱ ነቢያችን ﷺ
ረመዿን 14/1446 ዓ.ሂ. የጁሙዓህ ኹጥባህ
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ስለ አንዳንድ ብዥታዎችም ምላሽ ሰጥቶበታል።
ለምሳሌ፦ እናታችን ዓኢሻህን ለምን በ9 አመቷ አገቧት? ስለሚለው ጉዳይ።
ሰሓቦች ለነቢዩ ﷺ ክብር
የነበራቸው መቆርቆር
🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ
🎙 خطبة الجمعة
إلا رسول الله
❗️ነቢያችን ﷺ ህልውናችን ናቸው!
🕌 ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ ቁ/1 መስጂድ
🗓 ረመዷን 13/1446 አ/ሂ
http://t.me/sultan_54
በረመዳን የምትደረግ አንዲት ተስቢሕ
ሌላ ግዜ ከምትደረገው ተስቢሕ አንድ ሺህ ግዜ ትበልጣለች!
«አደራህን! የቁርኣን ብርሃንን በኃጢአት ፅልመት አንዳታጠፋ!«
ዶ/ፋይዝ አስ_ሰሪሕ
ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"በረመዳን የሚፈፀም ኃጢአት በሌላ ጊዜ ከሚፈፀም ኃጢአት ወንጀሉ የከፋ ነው።" [መጅሙዑ ፈታዋ ወመቃላት፡ 15/446]
"በአላህ መንገድ(ጂሃድ ላይ ሳለ) አንድ ቀን የጾመ፣ ከጀሀነም እሳት ሰባ አመት ያህል ርቀት አላህ ፊቱን ያርቀዋል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)
فَإِنَّ أَبِي وَوَالِدَهُ وَعِرْضِي *** لِعِرْضِ مُحَمَّدٍ مِنْكُمْ فِدَاءُ
እናቴ ፣አባቴ ነብሴ መሰዋት ይሁንሎ ያረሱሉላህ!
ያኢላሂ:'! ዒባዳቸው ቅቡልነት ከሚያገኙ ባርያዎችህ አርገን!
Читать полностью…🔗 የነብዩ ጠላቶች
🎙ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ
📌 በሱረቱል ከውሠር ጥላ ስር በሚል ርዕስ በጃሊያ አዳራሽ ከቀረበ ትንታኔ የተወሰደ የ20 ደቂቃ ወቅታዊ መልዕክት
ﺇِﻥَّ ﺷَﺎﻧِﺌَﻚَ ﻫُﻮَ اﻷَْﺑْﺘَﺮُ
«ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ ነው በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው!»
አልከውሰር 3
👍 ሼር ለማድረግ Download link
⇓ ⇊ ⇓
🔎 /channel/ustazilyas/447
@ustailyas
በረመዳን ወር የሐሰናት (የመልካም ሥራዎች) ምንዳ እጥፍ ድርብ ይሆናል፤ በረመዳን የሚሰሩ ኸይር ስራዎች ከሌላው ጊዜ የበለጠ ምንዳ ይኖራቸዋል፤ ነቢያችን (ﷺ) ከሰደቃ በላጩ የትኛው ነው ተብሎ ሲጠየቁ “በረመዳን የሚደረግ” ሲሉ መልሰዋል።
🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ
🎙 خطبة الجمعة
القرآن ورمضان
❗️ረመዷን እንዴት እንጠቅምበት?!
🕌 ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ ቁ/1 መስጂድ
🗓 ረመዷን 7/1446 አ/ሂ
http://t.me/sultan_54
የፈጅር ቲላዋ!
"መቃም ሂጃዚይ"
ዛሬ መስጂድ ጠልሃ አለም ባንክ ትሮፒካል
«ሴቶች ነሺዳን እያዜሙ እና ቁርኣን እያነበቡ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የተለመደ ነገር እየሆነ መጥቷል። ይሄ ነገር ደዕዋ ሆነ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ከመውደድ አይካተትም። ይልቁንም ለአመፅ እና ለፈተና የቀረበ ነው።
አጅነቢይ ወንዶች ፊት ቁርኣንን መቅራትና ነሺዳ ማዜም እንዲሁም የሴቶችን ቅላፄን ማስዋብ፤ በቁርኣን የተወገዘው ንግግርን ማለዘብ ውስጥ ይካተታል። ለወንዶችም እነሱን ማዳመጥ ፈተና ነው። ጥቂት የማይባሉ ሴቶች ቻነል ከፍተው ይህን ድርጊታቸውን ደዕዋ ነው ብለው መሞገታቸው ፈተናውን እና መከራ ያባብሰዋል።
አላሁ ሙስተዓን
اللهم ردنا إلى دينك ردا جميلا.»
ኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር
🕌 አዲስ ሙሓደራ
رمضان فرصة العمر
💠 ረመዳን ታላቅ ዕድል!
⏰ ዛሬ ቅዳሜ ረመዷን 15/1446 አ/ሂ
ከዝሁር በኋላ
🕌 ቃሊቲ ገላን ኮንዶሚኒየም ሀምዛ ቁ/3
መስጂድ የተደረገ ሙሃደራ
/channel/sultan_54
ኢብኑል ቀዪም- አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፦
"የቁርኣን ባለቤቶች ማለት እነሱ ቁርኣንን ትርጉሙን ያወቁና በውስጡ የተደነገገውን የሚሠሩት ናቸው፣ ምንም እንኳን በልባቸው ባይሸመድዱትም። ያ በቃሉ የሸመደደ እና ቁርኣን ያዘዘውን የማያውቅ እንዲሁም በውስጡ የተደነገገውን የማይሠራ ሰው ግን፤ የቁርኣን ባለቤት አይደለም፣ ምንም እንኳን ፊደሎቹን እንደ ዒላማውን የማይስት ቀስት ያህል ቢያስተካክልም።"
📚ዛድ አል-ሚዕድ (402/1)
قال ابن القيم - رحمه الله - : " أهل القرآن هم العالِمُون به العامِلون بما فيه، وإن لــــــم يحفظوه عن ظهر قلب.
وأما مَن حفِظه ولــــم يفهمه ولم يعمل به، فليس من أهله، وإن أقام حروفه إقامةَ السهم ".
📚- زاد المعاد (٤٠٢/١) .
በረመዳን ውስጥ በሳምንት ቁርኣንን ለማኽተም 🌹
✔️ፈጅር ላይ 20 ገፅ
✔️ዙህር 15 ገፅ
✔️ዐስር ላይ 12 ገፅ
✔️መግሪብ ላይ 13 ገፅ
✔️ዒሻእ ላይ 14 ገፅ
✔️ስሑር ላይ 12 ገፅ
«وفقنا الله وإياكم لما يحب ويرضى ..»🍃🌷
ما جالَس القُرآنَ أحدٌ فقامَ عنه إلا بزيادةٍ أو نُقصان،
"ونُنزّل مِن القرآن ما هو شفاءٌ ورحمةٌ للمؤمنين ولا يزيدُ الظّالمين إلّا خَسارًا".
📖 “ቁርኣንን ሲቀራ ፈታ ያላለ፤ አላህ ጭርታውን አያስወግድለት።”
✍ ፉደይይል ኢብኑ ዒያድ
📕 አልዑዝላ ሊኢብኒ አቢ ዱንያ (32)
إِنَّا كَفَيْنَٰكَ ٱلْمُسْتَهْزِءِينَ
ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡
(ሱረቱ አል ሒጅር: 95)
"ይህ ከአላህ ለመልክተኛው ተሳላቂዎች እርሳቸውን እንደማይጎዳቸው የተሰጠ ቃል ነው። አላህ ለመልክተኛው እንደሚበቃቸው እና በሚፈልገው አይነት ቅጣት ሊቀጣቸው(ሊበቀልላቸው) ቃል ገብቷል። አላህም በእርግጥ ቃሉን ፈጽሟል፤ ማንም በመልክተኛው ወይም በርሳቸው ሸሪዓ ላይ የሚያላግጥ አላህ ያጠፈዋል። በክፉ አማሟትም ይቀጠዋል።”
📕 [ተፍሲሩ አስ–ሰዕዲይ] (2/341)
"ሰላት ተራዊሕ ወይም ተሀጁድ ላይ ለወላጆችህ ዱዓ ማድረግህ ፤ አሥር ግመሎችን አርደህ ሰደቃ ከማውጣት ይበልጣል።"
#ሸይኽ_ኡሰይሚን
وقال أبو بكر الصديق رضي الله عنه:" إن الله يغفر الكبائر فلا تيأسوا، ويعذب على الصغائر فلا تغتروا'
Читать полностью…ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ረመዳንን አስመልክቶ ለኢማሞችና ለዱዓቶች የተሰጠ ምክር
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ጾመኛ ሰው የማይመለስ ዱዓ አለው፣ በጁምዓ ዕለት አንዲት ሰዓት አለች፣ ሙስሊም ባሪያ ቆሞ ዱዓ የሚያደርግበት ግዜ፣ አላህ የሚለምነውን ነገር ሁሉ ይሰጠዋል።
ርጉ።
ስለሆነም አደራ አደራ! በዱዓ ላይ እንበርታ። ዛሬ በእለተ ጁምዓ ዱዓን ሙስተጃብ የሚያደርጉ ሰበቦች ተሰባስበዋል።፣ ስለዚህ ለኡማው እና ለግላችን ዱዓ እናድርግ። በተለይ በዛሬው እለት ከአስር እስከ መግሪበረ መካከል ባለው ሰአት ዱዓ አድርጉ። አንዳንድ ሙስሊሞች ዘንድ ሶስተኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያደርግ እድል አላቸው፣ ይህም ዝናብ ሲዘንብ ነው፣ ምክንያቱም ዝናብ ሲዘንብ የሚደረግ ዱዓ አይመለስም። ( ተቀባይነት አለው) ስለዚህ እናንተ ወንድ እና ሴቶ ምእመናን ሆይ፣ እነዚህን ጊዜያት በአግባቡ በዱዓ ተጠቀሙባቸው። ታዲያ አላህን ስትለምኑ እናንተም ዱዓችሁን እንደሚቀባላችሁ እርግጠኞች ሆናችሁ፣ ዱዓ አድ
ሸይኽ ሱለይማን አር_ረሓይሊ
የቁባ መስጂድ ኢማምና ኸጢብ
ቲዊተር ገፃቸው ዛሬ ካስተላለፉት መልክት የተወሰደ
«በአላህ ይሁንብኝ! ግንባሮች ከስግደት ብዛት ቢያብጡ፣ አጥንቶቹም ከመጠን በላይ በመፆም እና ለይል ሰላት በመስገድ ብዛት ቢደቅቁ፣ በተውሂድ ካልሆነ በስተቀር ጀነት እርም ነች።»
አሽ_ሸይኽ ሙሐመድ አል ፊፊይ