sultan_54 | Unsorted

Telegram-канал sultan_54 - የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

10066

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=

Subscribe to a channel

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

መስሩቅ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
"አንድ ሰው በዕወቀቱ መደነቁ ለጅህልናው በቂው ነው፣
አላህን መፍራቱ ከዕውቀት በቂው ነው።"
【ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባ፤13/405】

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 
«የሰው ልጅ (በህይወት ሳለ) አንዲትም ሰዓት አላህን ባለማውሳት(ያለ ዚክር) በማለፏ የተነሳ የቂያማ ቀን ይጸጸታል።»

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"ሰላት ተራዊሕ ወይም ተሀጁድ ላይ ለወላጆችህ ዱዓ ማድረግህ ፤ አሥር ግመሎችን አርደህ ሰደቃ ከማውጣት ይበልጣል።"
#ሸይኽ_ኡሰይሚን

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ሱለይማን ኢብኑ ዐብዱል መሊክ አቡ ሓዚምን እንዲህ ሲሉ ጠየቋቸው፦
👉"ለምንድን ነው እኛ ሞትን የምንጠላው?” 
አቡ ሓዚምም፦
“ምክንያቱም ዱንያችሁን ገንብታችሁ  አኼራችሁን ስላበላሻችሁ፤ ከገነባችኃት ዱኒያ ወደ አፈራረሳችሁት ቦታ መሸጋገር ስለምትጠሉ ነው።"በማለት መለሱላቸው።
📚 【ታሪኽ አዲመሽቂይ ሊብኑ ዐሳኪር 20/22】

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"…ወራችሁ(ረመዳን) መጎደሉን ተያይዞታል።
እናንተ ደግሞ መልካም ስራችሁን ጨመርመር አድርጉ።"


(ኢብኑ ረጀብ/ለጣኢፉ አልመዓሪፍ /262)

Te»/channel/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

አላህ መልካም የሻለት ባርያን ችግሮች እና በሽታን ያፈራርቅበታል

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

በዚህ ወር የሚወደዱ 4 ተግባራት
በሽይኽ ዐብዱሰላም አሽወይዒር

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ወቅታዊ ኹጥባህ ስለ ውዱ ነቢያችን ﷺ

ረመዿን 14/1446 ዓ.ሂ. የጁሙዓህ ኹጥባህ

በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ


ስለ አንዳንድ ብዥታዎችም ምላሽ ሰጥቶበታል።
ለምሳሌ፦ እናታችን ዓኢሻህን ለምን በ9 አመቷ አገቧት? ስለሚለው ጉዳይ።

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ሰሓቦች ለነቢዩ ﷺ ክብር
የነበራቸው መቆርቆር

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ

🎙 خطبة الجمعة
إلا رسول الله

❗️
ነቢያችን ﷺ ህልውናችን ናቸው!

🕌 ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ ቁ/1 መስጂድ

🗓 ረመዷን 13/1446 አ/ሂ

http://t.me/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

በረመዳን የምትደረግ አንዲት ተስቢሕ
ሌላ ግዜ ከምትደረገው ተስቢሕ አንድ ሺህ ግዜ ትበልጣለች!

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

«አደራህን! የቁርኣን ብርሃንን በኃጢአት ፅልመት አንዳታጠፋ!«
ዶ/ፋይዝ አስ_ሰሪሕ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ዘካህ የሚሰጣቸው ሰዎች እነማናቸው?

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"በረመዳን የሚፈፀም ኃጢአት በሌላ ጊዜ ከሚፈፀም ኃጢአት ወንጀሉ የከፋ ነው።" [መጅሙዑ ፈታዋ ወመቃላት፡ 15/446]

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"በአላህ መንገድ(ጂሃድ ላይ ሳለ) አንድ ቀን የጾመ፣ ከጀሀነም እሳት ሰባ አመት ያህል ርቀት አላህ ፊቱን ያርቀዋል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

የምዕመናን እናት ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ትላለች፦
‹‹የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ (በዒባዳ) ላይ ይተጉ ነበር››
📚ሙስሊም ዘግበውታል

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"ፈረሶች በውድድር ላይ ሳሉ መጨረሻ ሲቀራርቡ ድልን ለማስመዝገብ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋሉ። ስለዚህ፣ ፈረሶች ከአንተ የበለጠ ብልህ አይሁኑ! ሥራዎች በመጨረሻዎቻቸው ነው የሚገመገሙት።" 
- ኢብን አልጃውዚ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔸ተራዊሕ ላይ ስንት እና ስንት ወጣቶች ሲልፈሰፈሱ በእድሜያቸው የገፉ አባቶች ጥንካሬና ብርታት ስታይ....

ጉዳዩ የቀልብ እንጂ የቁዋ(ጉልበት) አለመሆኑ ትገነዘባለህ!!

Te»http://t.me/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

القارئ الشيخ  أبو بكر الشاطري

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ያረብ ከፆሙት እንጂ ከተራቡት አታደርገን🤲

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

የፈጅር ቲላዋ!
"መቃም ሂጃዚይ"
ዛሬ መስጂድ ጠልሃ አለም ባንክ ትሮፒካል

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

«ሴቶች ነሺዳን እያዜሙ እና ቁርኣን እያነበቡ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የተለመደ ነገር እየሆነ መጥቷል። ይሄ ነገር ደዕዋ ሆነ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ከመውደድ አይካተትም። ይልቁንም ለአመፅ እና ለፈተና የቀረበ ነው።
አጅነቢይ ወንዶች ፊት ቁርኣንን መቅራትና ነሺዳ ማዜም እንዲሁም የሴቶችን ቅላፄን ማስዋብ፤ በቁርኣን የተወገዘው ንግግርን ማለዘብ ውስጥ ይካተታል። ለወንዶችም እነሱን ማዳመጥ ፈተና ነው። ጥቂት የማይባሉ ሴቶች ቻነል ከፍተው ይህን ድርጊታቸውን ደዕዋ ነው ብለው መሞገታቸው ፈተናውን እና መከራ ያባብሰዋል።
አላሁ ሙስተዓን
اللهم ردنا إلى دينك ردا جميلا.»

ኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🕌 አዲስ ሙሓደራ
رمضان فرصة العمر

💠
ረመዳን ታላቅ ዕድል!

⏰  ዛሬ ቅዳሜ  ረመዷን 15/1446 አ/ሂ
ከዝሁር በኋላ

🕌 ቃሊቲ ገላን ኮንዶሚኒየም ሀምዛ ቁ/3
መስጂድ የተደረገ ሙሃደራ

/channel/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ኢብኑል ቀዪም- አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፦
"የቁርኣን ባለቤቶች  ማለት እነሱ ቁርኣንን ትርጉሙን ያወቁና በውስጡ የተደነገገውን የሚሠሩት ናቸው፣ ምንም እንኳን በልባቸው ባይሸመድዱትም። ያ በቃሉ የሸመደደ እና ቁርኣን ያዘዘውን የማያውቅ እንዲሁም በውስጡ የተደነገገውን የማይሠራ ሰው ግን፤  የቁርኣን ባለቤት አይደለም፣ ምንም እንኳን ፊደሎቹን እንደ ዒላማውን የማይስት ቀስት  ያህል ቢያስተካክልም።"
📚ዛድ አል-ሚዕድ (402/1)

قال ابن القيم - رحمه الله - : " أهل القرآن هم 
العالِمُون به العامِلون بما فيه، وإن لــــــم يحفظوه عن ظهر قلب. وأما مَن حفِظه ولــــم يفهمه ولم يعمل به، فليس من أهله، وإن أقام حروفه إقامةَ السهم ".
📚- زاد المعاد (٤٠٢/١) .

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

በረመዳን ውስጥ በሳምንት ቁርኣንን ለማኽተም 🌹
✔️ፈጅር ላይ 20 ገፅ
✔️ዙህር 15 ገፅ
✔️ዐስር ላይ 12 ገፅ
✔️መግሪብ ላይ 13 ገፅ
✔️ዒሻእ ላይ 14 ገፅ
✔️ስሑር ላይ 12 ገፅ


«وفقنا الله وإياكم لما يحب ويرضى ..»🍃🌷

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ما جالَس القُرآنَ أحدٌ فقامَ عنه إلا بزيادةٍ أو نُقصان،
"ونُنزّل مِن القرآن ما هو شفاءٌ ورحمةٌ للمؤمنين ولا يزيدُ الظّالمين إلّا خَسارًا".

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

📖 “ቁርኣንን ሲቀራ ፈታ ያላለ፤ አላህ ጭርታውን አያስወግድለት።”
✍ ፉደይይል ኢብኑ ዒያድ
📕 አልዑዝላ ሊኢብኒ አቢ ዱንያ (32)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

إِنَّا كَفَيْنَٰكَ ٱلْمُسْتَهْزِءِينَ
ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡
(ሱረቱ አል ሒጅር: 95)

"ይህ ከአላህ ለመልክተኛው  ተሳላቂዎች እርሳቸውን እንደማይጎዳቸው የተሰጠ ቃል ነው። አላህ ለመልክተኛው እንደሚበቃቸው እና በሚፈልገው አይነት ቅጣት ሊቀጣቸው(ሊበቀልላቸው) ቃል ገብቷል። አላህም በእርግጥ ቃሉን ፈጽሟል፤ ማንም በመልክተኛው ወይም በርሳቸው ሸሪዓ ላይ የሚያላግጥ አላህ ያጠፈዋል።  በክፉ አማሟትም ይቀጠዋል።”
📕 [ተፍሲሩ አስ–ሰዕዲይ] (2/341)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"ሰላት ተራዊሕ ወይም ተሀጁድ ላይ ለወላጆችህ ዱዓ ማድረግህ ፤ አሥር ግመሎችን አርደህ ሰደቃ ከማውጣት ይበልጣል።"
#ሸይኽ_ኡሰይሚን

Читать полностью…
Subscribe to a channel