sultan_54 | Unsorted

Telegram-канал sultan_54 - የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

14577

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=

Subscribe to a channel

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ማሳሰቢያ⚠️⚠️** 
⛔️ዛሬ ሌሊት 27ኛው ሌሊት ነው፤ እሷም ለይለቱ አልቀድር  ፍተኛ ተስፋ የሚጣልባት ሌሊት ናት። ይህች ሌሊት፤ 
- ከመጨረሻዎቹ አስረት ቀናት ውስጥ ናት፣ 
- ከቀሩት ሰባት ጎደሎ ያልሆኑ (ተጨማሪ) ሌሊቶች ናት፣ 
- ዊትር ጎዶሎ ( ኢተጋማሽ) ሌሊት ናት፣ 
- ነቢዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በዚህ ሌሊት ከፍተኛ ጥረት ያደርጉባት ነበር፣ 
- ቤተሰቦቻቸውን ሰብስበው ለይል ሰላት (ቂያም) በጀመዓ አሰግደደዋቸዋል፣

- ሰሓቦቻቸውን በጀመዓ አሰግደዋቸዋል፣ ያ
- ቂያማቸውን ከዒሻ ጀምሮ እስከ ፈጅር አቅራቢያ ያራዝሙት ነበር፣ 
- ከሰሓቦች እና ከሰለፎቹ ውስጥ በነዚህ ሌሊት ለይለተ አል ቀድር መሆኗን እንደማያጠራጥሩ ተገልጿል፣ 
- ከቀደምት ሊቃውንትም የተወሰኑት ይህች ለሊት በትክክል ለይለተ ቀድር እንደሆነች ገልጸዋል፣ 
- ሌሎቹ  ደግሞ ዊትር ሌሊቶች (21፣23፣25፣27፣29) መካከል የምትገኝ ስትሆን በብዛት ለይለተ አል ቀድር በየዓመቱ እንደምትለዋወጥ ተናግረዋል፣ ነገር ግን በብዛት በ27ኛው ሌሊት እንደምትከሰት ጠቅሰዋል፣ 
- ማስረጃዎቹም ሲሰባሰቡ ይህን አቋም ይደግፋሉ።
እደለ–ቢስ ሰውማ እሷን (ለይለተል ቀድር) ያጣ ነው! 

📚የሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊ (አላህ ይጠብቃቸውና)
ከትዊትር ገፃቸው ከለቀቁት ወደ አማርኛ የተተረጎመ ።

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

አልኢማም ኢብኑልቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“ለይለተልቀድር በአመት ውስጥ የምትገኝ አንዲት ቀን ብትሆን
እሷን ለማገኘት ስል አመቱን ሁሉ እቆም ነበር፡፡ በ(ረመዳን) አስር
ለሊቶች ውስጥ ከሆነችማ ምን ነካህ? (እንዴት እዘናጋለሁ?!)” [በዳኢዑልፈዋኢድ፡ 1/55

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ

🎙 خطبة الجمعة
فضل العشر الأواخر وليلة القدر

❗️
አስርቱ የመጨረሻ ቀናት
እና ለይለቱል ቀድር

🕌 ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ ቁ/1 መስጂድ

🗓 ረመዷን 21/1446 አ/ሂ

http://t.me/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ሑዘይፋ ኢብኑል‐የማን [ረዲየላሁ ዐንሁ] እንዲህ ይላሉ: ‐
«ወደፊት እንደሰጠመ ሰው ዱዓ ከሚያደርግ ሰው በስተቀር ማንም የማይድንበት ዘመን በሰዎች ይመጣል!»

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 የዛሬዋ ለሊት ለይለተል ቀድር በጣም የሚከጀልባት ለሊት ናት!
"ጁምዓ ሌሊት ከረመዳን የመጨረሻው አስርት ቀናት ጎዶሎ ቁጥር ያላቸው ሌሊቶች (21፣ 23፣ 25፣ 27፣ 29) ጋር ብትገጥም፣ እርሷ ለይለቱል ቀድር ለመሆን ይበልጠ የቀረበች ናት።"**" ❤️
— ኢብን ሩጀብ ኢብን ሁበይራን ጠቅሰው "ለጣኢፍ አልማዓሪፍ" በተሰኘው ኪታባቸው ውስጥ ጠቅሰውታል።

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ዐሽር አል ኣዋከኺር መች  ነው የሚጀምረው?

  ረመዳን ሀያኛው ቀን ፀሐይ ከጠለቀችበት ሰአት (ከመግሪብ) አንስቶ ዐሽር አል ኣዋኺር  ይጀምራል።

✍ ሸይኽ ዑሠይሚን

📚 (መጅሙዕ አልፈታዋ (20/170

/channel/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

የምዕመናን እናት ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ትላለች፦
‹‹የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ (በዒባዳ) ላይ ይተጉ ነበር››
📚ሙስሊም ዘግበውታል

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"ፈረሶች በውድድር ላይ ሳሉ መጨረሻ ሲቀራርቡ ድልን ለማስመዝገብ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋሉ። ስለዚህ፣ ፈረሶች ከአንተ የበለጠ ብልህ አይሁኑ! ሥራዎች በመጨረሻዎቻቸው ነው የሚገመገሙት።" 
- ኢብን አልጃውዚ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔸ተራዊሕ ላይ ስንት እና ስንት ወጣቶች ሲልፈሰፈሱ በእድሜያቸው የገፉ አባቶች ጥንካሬና ብርታት ስታይ....

ጉዳዩ የቀልብ እንጂ የቁዋ(ጉልበት) አለመሆኑ ትገነዘባለህ!!

Te»http://t.me/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

القارئ الشيخ  أبو بكر الشاطري

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ያረብ ከፆሙት እንጂ ከተራቡት አታደርገን🤲

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

የፈጅር ቲላዋ!
"መቃም ሂጃዚይ"
ዛሬ መስጂድ ጠልሃ አለም ባንክ ትሮፒካል

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

«ሴቶች ነሺዳን እያዜሙ እና ቁርኣን እያነበቡ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የተለመደ ነገር እየሆነ መጥቷል። ይሄ ነገር ደዕዋ ሆነ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ከመውደድ አይካተትም። ይልቁንም ለአመፅ እና ለፈተና የቀረበ ነው።
አጅነቢይ ወንዶች ፊት ቁርኣንን መቅራትና ነሺዳ ማዜም እንዲሁም የሴቶችን ቅላፄን ማስዋብ፤ በቁርኣን የተወገዘው ንግግርን ማለዘብ ውስጥ ይካተታል። ለወንዶችም እነሱን ማዳመጥ ፈተና ነው። ጥቂት የማይባሉ ሴቶች ቻነል ከፍተው ይህን ድርጊታቸውን ደዕዋ ነው ብለው መሞገታቸው ፈተናውን እና መከራ ያባብሰዋል።
አላሁ ሙስተዓን
اللهم ردنا إلى دينك ردا جميلا.»

ኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🕌 አዲስ ሙሓደራ
رمضان فرصة العمر

💠
ረመዳን ታላቅ ዕድል!

⏰  ዛሬ ቅዳሜ  ረመዷን 15/1446 አ/ሂ
ከዝሁር በኋላ

🕌 ቃሊቲ ገላን ኮንዶሚኒየም ሀምዛ ቁ/3
መስጂድ የተደረገ ሙሃደራ

/channel/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

👆👇👇ዓረብኛ ማንበብ የምንችል ይህን ዱዓ በዛሬው ለሊት ለምናደርገው ዱዓ ያግዘናል በተለይ ሱጁድ ላይ።
በትላልቅ ፎንተ የተዘጋጀ ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የተገኘ ዱዓ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ አስር የረመዳን ቀናቶች ውስጥ ፈልጓት።”

ረሱል
صلى الله عليه وسلم

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"…ወራችሁ(ረመዳን) መጎደሉን ተያይዞታል።
እናንተ ደግሞ መልካም ስራችሁን ጨመርመር አድርጉ።"

(ኢብኑ ረጀብ/ለጣኢፉ አልመዓሪፍ /262)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ጾም ለፅናት ትልቁ ከሆኑ ሰበቦች አንዱ ነው። ጾም የሚያስደንቅ ተጽዕኖ አለው፤ ውጫዊ አካላትን (ሰውነት) እና የውስጥ ኃይሎችን (ነፍስ) በመጠበቅ ላይ። ጾም ልብን እና አካልን ጤናማ አድርጎ ይጠብቃል፤ ለመጥፎ ፍላጎቶችም (ለስሜት) እጅ የሰጠውን  ሁሉ ያስመልሳል። ስለዚህ፣ ጾም በአላህ ፍራቻ ላይ  ትልቁ የረዳት መንገዶች አንዱ ነው። 
—ኢብን ቀዪም

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"إذا وافقت ليلة الجمعة إحدى ليالي الوتر من العشر الأواخر فهي أحرى أن تكون ليلة القدر".
❤️ - نقله ابن رجب عن ابن هبيرة، في لطائف المعارف لابن رجب.

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

መስሩቅ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
"አንድ ሰው በዕወቀቱ መደነቁ ለጅህልናው በቂው ነው፣
አላህን መፍራቱ ከዕውቀት በቂው ነው።"
【ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባ፤13/405】

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 
«የሰው ልጅ (በህይወት ሳለ) አንዲትም ሰዓት አላህን ባለማውሳት(ያለ ዚክር) በማለፏ የተነሳ የቂያማ ቀን ይጸጸታል።»

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"ሰላት ተራዊሕ ወይም ተሀጁድ ላይ ለወላጆችህ ዱዓ ማድረግህ ፤ አሥር ግመሎችን አርደህ ሰደቃ ከማውጣት ይበልጣል።"
#ሸይኽ_ኡሰይሚን

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ሱለይማን ኢብኑ ዐብዱል መሊክ አቡ ሓዚምን እንዲህ ሲሉ ጠየቋቸው፦
👉"ለምንድን ነው እኛ ሞትን የምንጠላው?” 
አቡ ሓዚምም፦
“ምክንያቱም ዱንያችሁን ገንብታችሁ  አኼራችሁን ስላበላሻችሁ፤ ከገነባችኃት ዱኒያ ወደ አፈራረሳችሁት ቦታ መሸጋገር ስለምትጠሉ ነው።"በማለት መለሱላቸው።
📚 【ታሪኽ አዲመሽቂይ ሊብኑ ዐሳኪር 20/22】

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"…ወራችሁ(ረመዳን) መጎደሉን ተያይዞታል።
እናንተ ደግሞ መልካም ስራችሁን ጨመርመር አድርጉ።"


(ኢብኑ ረጀብ/ለጣኢፉ አልመዓሪፍ /262)

Te»/channel/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

አላህ መልካም የሻለት ባርያን ችግሮች እና በሽታን ያፈራርቅበታል

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

በዚህ ወር የሚወደዱ 4 ተግባራት
በሽይኽ ዐብዱሰላም አሽወይዒር

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ወቅታዊ ኹጥባህ ስለ ውዱ ነቢያችን ﷺ

ረመዿን 14/1446 ዓ.ሂ. የጁሙዓህ ኹጥባህ

በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ


ስለ አንዳንድ ብዥታዎችም ምላሽ ሰጥቶበታል።
ለምሳሌ፦ እናታችን ዓኢሻህን ለምን በ9 አመቷ አገቧት? ስለሚለው ጉዳይ።

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ሰሓቦች ለነቢዩ ﷺ ክብር
የነበራቸው መቆርቆር

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ

🎙 خطبة الجمعة
إلا رسول الله

❗️
ነቢያችን ﷺ ህልውናችን ናቸው!

🕌 ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ ቁ/1 መስጂድ

🗓 ረመዷን 13/1446 አ/ሂ

http://t.me/sultan_54

Читать полностью…
Subscribe to a channel