ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=
🔴 እጅግ ማራኪ ቲላዋ
ሸይኽ ሙሐመድ አዩብ
ሱረቱ አል አዕራፍ
1430 በልዩ ድምፅ ያቀረቡት
عيد كم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الامال
ዒዳችሁ የተባረከ ይሁን አሏህ ከናንተም ከኛም መልካ ስራችንን ይቀበለን ወድማችሁ sultan khedir
🔴ዒድ ሙባረክ!
#ትሜር ላይ የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ እሑድ የዒድ አል ፊጥር የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋዊ መግለጫ በመጠበቅ ላይ …
አላህ መልካም ስራን ይፃፍልን
🔴ሰበር ዜና!
በሁሉም የኦማን አካባቢዎች የ1446 ሸዋል ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ እሁድ የረመዳን ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን ዒድ አልፊጥር ሰኞ እንደሆነ ተገልፇል።
ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋዊ መግለጫ በመጠበቅ ላይ …
/channel/sultan_54
🔴 በሳውዲ አረቢያ ውስጥ በ"ስደይር" ከተማ #ሸዋል ጨረቃን ለማየት ቅጽበታዊ ምዝገባ ከመጀመሩ በፊት ከባድ የአየር ንብረት ለውጥ እና ደመና ሁኔታ ተፈጥሯል! 🌩️
📡 ዜናውን የሰጠው #አል_አረብያ_ቻናል (Al Arabiya). ነው።
ዒዱ የሚታወቀው ፀሀይ ከገባች ቡሃላ 12:15 ሰአት ላይ ነው በትዕግስት እንጠብቃለን።
Читать полностью…🔴 የሥነ ፈለክ ተመራማሪ የሆኑት ሙጠይብ አል-ባርጋሽ በትሜር፡-
"የአየሩ ሁኔታ ትንሽ ደመናማ ነው፣ ነገር ግን የሸዋልን ጨረቃን ለመመልከት ምንም አይነት ትልቅ እንቅፋት የለም፣ እይታው ፀሐይ እስክትጠልቅ ድረስ ይቀጥላል።" ብለዋል።
🌙
🔴 በአላህ ፈቃድ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ይከተሉን።
👉 [ቴሌግራም ቻናላችን](/channel/sultan_54)
🔴አልሀምዱሊላህ ኢዳችንን ሸዋል 1 ላደረገው ረበና ምስጋና ይገባው።
😂😂😂
የሳውዲ ዓረቢያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቅዳሜ ምሽት የሻዋል ወርን አዲስ ጨረቃ ሰዎች እንዲጠባበቁ ጥሪ አቅርቧል።
Читать полностью…🔴ሰበር ዜና
#ኢንዶኔዥያ የረመዳን ጨረቃ መታየት ስላልተረጋገጠ! ሰኞ ማርስ 31 ማለትም ( መጋቢት 22) የኢድ አልፊጥር ቀን መሆኑን አስታወቀች!
🔴ማሳሰቢያ:
ይህ ዜና በረመዳን ጨረቃ ማየት ላይ የተመሠረተ ሲሆን፣ በተለያዩ እስላማዊ ሀገራት ውሳኔዎች ሊለያዩ ይችላሉ። 🌙
🔴 ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ቻናላችንን ይከተሉ።
ትኩስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ቀጣዩን የቴሌግራም ቻነል ይቀላቀሉ፡ [/channel/sultan_54]
(/channel/sultan_54)
🔴 በአላህ ፈቃድ! የሸዋል ( ኢድ አልፊጥር) ጨረቃ የማየት ውጤቶችን ዛሬ ምሽት ተከታትለን እንሳውቃችኋለን።
የቴሌግራም ፔጃችንን ይከታተሉ፣
/channel/sultan_54
اللهم ارزقنا الاخلاص في القول والعمل!
Читать полностью…📌የዒባዳ ትጥቅህን እንዳትፈታ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ የረመዳን ሌሊት ላይ ፈልጓት።”
ረመዷን ጥሎን እየሄደ ነው ልናለቅስ ይገባል**
✍️ አል-ሓፊዝ ኢብን ረጀብ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፡
«የጥንቁቆች(ሙተቂዎች) ልቦች ይህ ወር (ረመዷን) ሲሰናበታቸው ሀዘናቸው ይጎልበታሉ፤ ከርሱ መለያየት ህመም የተነሳ ያለቅሳሉ።»
📘 [«ላጣኢፍ አል-መዓሪፍ» ገጽ (304)
✍️ እንዲሁም ብለዋል፡
«አማኙ በረመዳን መሄድ የተነሳ የሀዘን እንባ እንዴት አያፈስም? ዳግም ረመዷንን ለማግኘት ዕድሜው ምን ያህል እንደቀረው ስለማያውቅ!»
📘 [«ለጣኢፍ አል-መዓሪፍ» ገጽ(217)
ኢብኑል አልቀዪም እንዲህ ይላል፡-
«አላህ የሸይኽ ኢብኑ ተይሚያን ሩሕ ይቀድሰውና እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፦
‹‹ሥራህ በልብህ ውስጥ ደስታ እና እርካታ የማያስከትል ከሆነ፣ በእርሱ ተጠራጠር። አላህ አመስጋኝ(ሸኩር) ነውና፤ (ማለትም) ለሠሪው በዚህ ዓለም በቀልቡ ውስጥ ደስታ፣ የልብ እረፍት እና የአይን እርካታ ሊሰጠው ይገባል። ይህን ያላገኘ ከሆነ፣ ሥራው ላይ የኢኽላስ ክፍተት እንዳለ ይወቅ! የተበላሸ (እምብዛም ተቀባይነት የሌለው) ነውና።›
يقول ابن القيم: وسمعت شيخ الإسلام ابن تيمية قدس الله روحه يقول:إذا لم تجد للعمل حلاوة في قلبك وانشراحا فاتهمه، فإن الرب تعالى شكور، يعني أنه لا بد أن يثيب العامل على عمله في الدنيا من حلاوة يجدها في قلبه وقوة انشراح وقرة عين، فحيث لم يجد ذلك فعمله مدخول .
ተክቢራ
በቃሪእ ሰዕድ አልጋሚዲይ ድምፅ
احيوا سنة التكبيــــــــــر
وذكــــــــــروا بها
الله اكبر ، الله أكبر ، الله أكبر
🍃 لاإله إلا الله 🍃
الله أكبـــــــر ، الله أكبـــــــر
🍃 ولله الحمد 🍃
🌸🍃
/channel/sultan_54
ኢድ ሙባረክ!
ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል
عاجل:
رؤية هلال شوال في تمير..
وغداً الأحد أول أيام عيد الفطر بالسعودية .
🔴 ሰበር ዜና!
የሳውዲ አረቢያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሻዋል ጨረቃን መመልከትን በተመለከተ ስብሰባ ተጀምሯል!
🌙 ውጤቶችን በቅርብ ጊዜ እንደምናሳውቅ በአላህ ፈቃድ እንጠብቃለን።
🔴 ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ይከተሉን።
👉 [ቴሌግራም ቻናላችን](/channel/sultan_54)
አንዳንድ ቻናሎች "ህንድ፣ ፓኪስታን፣ ብሩኒ፣ ባንግላዲሽ እና ማሌዥያ ኢድ ሰኞ እንደሚከበር አስታውቀዋል" የሚል ዜና አሰራጭተዋል።
ነገር ግን ይህ ውሸት ነው! በእነዚህ ሀገራት ዛሬ ቅዳሜ ረመዳን 28 ቀን ነው፤ ይህ ማለት ነገ እሁድ የሻዋል ጨረቃ ማየት ይካሄዳል፣ ከዚያም የኢድ በዓል በይፋ ይገለጻል።
በውጤቱ፣ ኢድ ሰኞ እንደሚከበር ይጠበቃል።
🔴 ለእውነተኛ ዜና በቴሌግራም ይከተሉን፡
[/channel/sultan_54](/channel/sultan_54)
የሸዋልን ጨረቃን ለመመልከት ምንም አይነት ትልቅ እንቅፋት የለም። ደመናማ አይደለም።
#ትሜር
የኢድ አልፊጥር ውጤቶችን በቀጥታ ይከታተሉ! 🌙✨
/channel/sultan_54
ዛሬ ምሽት በሙስሊም ዓለም ያሉ ሀገራት የዒድ አልፊጥር ጨረቃን (ሸዋል) ለማየት የተለያዩ ኮሚቴዎች ቦታቸው ላይ ተሰይመዋል።
🔴 በአላህ ፈቃድ አዳዲስ የዒዱን ጨረቃ በተመለከተ አዳዲስ መረጃዎች ለማወቅ በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉ፡
ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህንን ሊንክን ይቀላቀሉ
የኢድ አልፊጥር ውጤቶችን በቀጥታ ይከታተሉ! 🌙✨
/channel/sultan_54
🔴 ዛሬ ቅዳሜ ረመዳን (28ተኛው የረመዳን ቀን) ያላቸው እና ነገ እሁድ የሸዋል ጨረቃን የሚጠባበቁ ሀገራት: የሚከተሉት ናቸው፦
- ሞሮኮ
- ህንድ
- ፓኪስታን
- ብሩኒ
- ባንግላዲሽ
- ጋና
- ማሌዥያ
ለተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች ቻናላችንን ይከተሉ፡
[/channel/sultan_54](/channel/sultan_54)
🌙 *ማስታወሻ፤
የሸዋል ጨረቃ ማየት በሀገራት እና በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ላይ በመመስረት ሊለያይ ይችላል!*
**በቀጣይ አዳዲስ ዜናዎች ለመከታተል ይህንን ይጫኑ
👉 [Sultan 54 ቴሌግራም ቻናል](/channel/sultan_54).**
ዛሬ ምሽት በሙስሊም ዓለም ያሉ ሀገራት የዒድ አልፊጥር ጨረቃን (ሸዋል) ለማየት የተለያዩ ኮሚቴዎች ተዘጋጅተዋል።
🔴 በአላህ ፈቃድ አዳዲስ የዒዱን ጨረቃ በተመለከተ አዳዲስ ማስታወቂያዎችን ተከታትለን እናሳውቆታለን።
ለማወቅ ለመጠን በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉ፡
ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህንን ሊንክን ይቀላቀሉ
የኢድ አልፊጥር ውጤቶችን በቀጥታ ይከታተሉ! 🌙✨
/channel/sultan_54
ዘካተል ፊጥር በገንዘብ ሳይሆን
በእህል የሆነበት ጥበብ ምንድ ነው?
ሸይኽ ዐብዱሰላም በሚገርም ሁኔታ ይገልፁታል!
🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ
🎙 خطبة الجمعة
ماذا بعد رمضان؟!
❗️ከረመዳን በኋላስ!
🕌 ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ ቁ/1 መስጂድ
🗓 ረመዷን 28/1446 አ/ሂ
http://t.me/sultan_54
በረመዳን መሰናበቻ ላይ…
።
አላህ ሥራውን የተቀበለው ማን እንደሆነ ባውቅ ብዬ ተመኘሁ፤ እንኳን ደስ ያለህ ብዬ ደስታዬን ልገልፅለት። ከእኛም መካከል እደለ–ቢስ የሆነውን እንድናፅናናው?!
እናንተ አላህ ሰራችሁን የተቀበላችሁ፣ እንኳን ደስ አላችሁ። እናንተ አላህ ስራችሁን የገፈተረባችሁ፣ አላህ በመከራችሁ ላይ ፅናቱን ይስጣችሁ
الوالد أوسط أبواب الجنة
አባት የጀነት ምርጡ እና በላጩ በር ነው።
ረሱል ﷺ
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا
Читать полностью…