14074
ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=
ኡሱሉል ኢማን ፊ ደውኢል ኪታብ ወሱንናህ
ክፍል (16)
የሚፈቀደው እና የሚከለከለው ተበሩክ ተዳሶበታል።
t.me/sultan_54
የቢድዓ ሰዎች ሲጠየቁ የሚያበሳጫቸው አፍ የሚያዘጋ ጥያቄ!
Читать полностью…
የቡኻሪ ሸይኽ የሆኑት ኢማም ኑዐይም ብኑ ሐማድ አልኹዛዒይ እንዲህ ይላሉ፡-
مَنْ شَبَّهَ اللَّهَ بِشَيْءٍ مِنْ خَلْقِهِ فَقَدْ كَفَ-رَ وَمَنْ أَنْكَرَ مَا وَصَفَ اللَّهُ بِهِ نَفْسَهُ فَقَدْ كَفَ-رَ فَلَيْسَ مَا وَصَفَ اللَّهُ بِهِ نَفْسَهُ وَرَسُولُهُ تَشْبِيهٌ
“አላህን በየትኛውም ፍጡሩ ያመሳሰለ ሰው በርግጥም ከኢስላም ወጥቷል። አላህ እራሱን የገለፀበትን የካደም ከኢስላም ወጥቷል። አላህ እራሱን የገለፀበት እና መልእክተኛው (እሱን የገለፁበት) ማመሳሰል አደለም።”
📚[አል–ላለካኢይ፡ ቁ. 936]
🔊 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ 06/06
በ Audio የቀረበ MP3
@ustazilyas
🔊 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ 04/06
በ Audio የቀረበ MP3
@ustazilyas
🔊 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ 02/06
በ Audio የቀረበ MP3
@ustazilyas
🔎 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ (1–6 ሙሉ ትምህርት)
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🔈 በ Audio የቀረበ MP3
🎓 የተዛባ ዓቂዳን በማስተማር ባእድ አምልኮን የሚያስፋፉ ተጣሪዎች ስለበዙ ጥቂት ግዜ ሰጥተው ይህንን ወሳኝ ኮርስ በመማር እራስዎን ከውዥንብር ይጠብቁ!
🎧 ከቴሌግራም በ AUDIO ለማዳመጥ
/channel/ustazilyas/736
📹 በዩትዩብ ለማየትና ለማጋራት
https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0cF9AppyHsPl87LlvmTAfl
____
🏳️ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ @ustazilyas
ያልተነገረላቸው የዒልም አርበኛ!!
__
"ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢይ (ረሂመሁላህ)"
|በኢትዮጵያ ውስጥ ለተውሒድ አስተምህሮ መሰረት ከጣሉ ሰዎች በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
ሁልጊዜም ጣፋች በሆነ አባታዊ ምክራቸው ይታወቃሉ።
ሸይኽ ባሲጢይ በተለይም ወጣቱን ክፍል ብዙ ጊዜ በመረጋጋት ላይና ችኩል አለመሆንን ይመክራሉ፣ በእውቀትም ላይ አደራ ማለትን ያበዙ ነበር።
ሸይኽ ታላቅ አባት ናቸው፣ ከሀጂ ሙሐመድ ወሌና ከኢማም ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሙላህ ጋር የነበራቸውን ቆይታዎች ሲያወሱም ያስደምሙ ነበር።
በአሁኑ ሰዓት ላሉ ታላላቅ ኡስታዞችም ታላቅ መምህር ነበሩ።
አላህ ይርሓማቸው።
||
||
ሸይኹ በአሁኑ ሰአት በህይወቱ የሉም በመልካም ዱዓችሁ አትርሷቸው።
ባረከልሏሁ ፊኩም።
__
የሸይኽ ተቅዩዲን ኢማምነትና ዝና ከፀሐይ የጎላ ነው። እሱን ‘ሸይኸል ኢስላም’ በሚል ቅፅል መጥራቱ ከንፁሃን አንደበቶች ዘንድ ከዘመኑ ጀምሮ ዛሬም ድረስ ያለ ነው። ትላንት እንደነበረው ነገም ይቀጥላል። ልኩን የማያውቅ ወይም ደግሞ ሚዛናዊነት የራቀው ሰው ካልሆነ በስተቀር ይህንን አይቃወምም።” [ተቅሪዙ ኢብኒ ሐጀር ዐለ’ረዲል ዋፊር፡ 12+]
✍ኢብኑ ሐጀር አል አስቀላኒ
الأصل في التبرك بالآثار هو المنع.
ዑመር ረዲየ አሏሁ ዓንሁ ሐጀር አል አስወድ ለመሳም ሲዘጋጁ እንዲህ አሉ፦ «በአሏህ እምላለሁ፣ አንተ ጉዳት የማታደርስ፣ ምንም የማትጠቅም የሆንክ ድንጋይ መሆንህን አውቃለሁ። የአሏህ መልክተኛ (ﷺ) ሲስሙህ ባላይ ኖሮ አልስምህም ነበር።»
" የተውሒድ ዳር ድንበር "
( 1 – 3)
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0tZJoAnmmZ-0RnyaiHuX-E&si=G5UoEuB238wOagpK !
ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : nesihatv" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ nesihatv" rel="nofollow">https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000
اللهم اجعل القرآن الكريم ربيع قلوبنا ونور صدورنا يارب العالمين
Читать полностью…
አንድ ሰው ሲሞት ወንጀሉ ከሱጋ መሞቱ የስኬት ምልክት ነው።
حلية الأولياء 152/6
የነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቀብር እሳቸው ከቤታቸው ውስጥ የተቀበሩት ምክንያት፤ አንደኛ ነብያት በሞቱበት ቦታ ስለሚቀበሩ ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ እናታችን ዓኢሻ እንደገለፀችው በቀብራቸው ላይ ሰዎች ድንበር አልፈው እንዳይፈተኑ ነው። ዛሬ ሰዎችን በመሳጂድ ግቢ ውስጥ መቅበር ግን እንዲያውም ሰዎችን እንዲፈተኑ ማመቻቸት ነው የሚሆነው።
Читать полностью…
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((لا تجعلوا بيوتكم مقابر))
رواه مسلم
«ቤታችሁን መቃብር አታድርጉ።»
«ሐዲሱ በግልፅ የሚያመላክተው፤ በማንኛውም መልኩ በቤት ውስጥ መቅበር እንደተከለከለ ነው» ብለዋል።
ኢብኑ ሐጀር [ፈትሁልባሪ 1/130]
ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ከህዳር 18- 28
ከኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እና
ከ ኡስታዝ በሺር ሙሀመድ ጋር
2 ጁምዓ በሀረም የሚሰግዱበት ልዩ ፓኬጅ
ከልዩ መስተንግዶ ጋር
ቀድመው ይመዝገቡ !!
ለበለጠ መረጃ ፦
📱 0994829090
📱 0964009738
አል አማና የጉዞ ወኪል
አድራሻ :- ቤተል ሳራ ሞል 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 302
Join us
/channel/alamanatravelagent
አላህን ብቻ እንለምን የሚለው የሚያስከፋ ነውን? እሄኮ ሙሽሪኮች ናቸው ሚከፋቸው የነበረው።
(( وإذا ذكر الله وحده اشمأزت قلوب الذين لا يؤمنون بالآخرة ))
(ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሀፊዘሁላህ)
🔊 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ 05/06
በ Audio የቀረበ MP3
@ustazilyas
🔊 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ 03/06
በ Audio የቀረበ MP3
@ustazilyas
🔊 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ 01/06
በ Audio የቀረበ MP3
@ustazilyas
አንዳንድ ሰዎች ስለወሊይ ያላቸው ግንዛቤ…
Читать полностью…
#ኢብኑ_ተይሚያህ
“በእውቀት ከሱ ጋር አቻ የሚሆን ቀርቶ የሚቀርበውን እንኳን አልተካም።” [ሙዕጀሙ ሹዩኽ አልከቢር፡ 1/57]
ኢማሙ አዝ–ዘሀቢ
ዓሊይ(ረዲየሏሁ.ዐንሁ) የፖሊስ ኃላፊ የሆኑትን አቡ ሂያጅ አል አሰዲይን እንዲህ አሉት፦
'የአላህ መልክተኛ (ሰለሏሁ.ዐለይሂ.ወሰለም) እኔን በላኩኝ እኔም አንተን እልክሃለሁ፤ ከመቃብሮች ከፍ ያሉትን ሁሉ ከመሬት ጋር አስተካክለህ ቢሆን እንጂ እንዳትተው፣ (ህይወት ያለው)ምስልን ሁሉ አጠፋፍተህ ወይም አፍርሰህ ቢሆን እንጂ እንዳትተው።'"
📚ሙስሊም፣አሕመድ፣ቲርሚዚ ዘግበውታል
አልሐምዱሊላህ!
የዒልምና የተውሒድ አርበኛው ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አልፈውዛን ሙፍቲ ሆነው መሾማቸው እጅግ ያስደሰተኝ ዜና ነው። በሙስሊሙ ዓለም ያላቸውን ተቀባይነት ለማየት በሀገራችንም ሆነ በሌሎች ሀገራት ፈውዛን ተብለው የተሰየሙ ልጆችን ብዛት ማየት በቂ ነው። ሰው ለማስደሰት የማይቀያየሩ አቋመ ፅኑ ጀግናና ጠንካራ አሊም ናቸው። የተውሂድ ጠላት የሆነ እንጂ አይጠላቸውም!
አላህ በዓፊያ የተሞላ ረጅም እድሜ ይለግሳቸው።
قال الحافظ ابن كثير في (البداية والنهاية:12/338) عن أحد رؤوس أهل البدع: "أراح الله المسلمين منه في هذه السنة في ذي الحجة منها، ودفن بداره، ثم نقل إلى مقابر قريش فلله الحمد والمنة، وحين مات فرح أهل السنة بموته فرحاً شديداً، وأظهروا الشكر لله، فلا تجد أحداً منهم إلا يحمد الله".
Читать полностью…
إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ عِبَادٌ أَمْثَالُكُمْ ۖ فَٱدْعُوهُمْ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لَكُمْ إِن كُنتُمْ صَٰدِقِينَ
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው እንደናንተው ተገዢዎች ናቸው፡፡ እውነተኞችም ከሆናችሁ ጥሩዋቸውና ለእናንተ ይመልሱላችሁ፣(መመለስ ግን አይችሉም)፡፡
================================
👆👆👆👆👆👆👆👆
ቀብርን ለየት አድረጎ ማነፅ መልክተኛው ﷺ ከልክለዋል።
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
የተውሒድ ተቆርቋሪዎች የታላችሁ?!
አላህንፍሩ መቃብራቸውን ዶሪህ አድርጋችሁ ለትውልዱ የሽርክ ሰበብ አትሁኑ! ይህ ድርግት ትክክል አይደለም የሚል አንድ ጀግና ሸይኽ ዓሊም ይጥፋ?! ነስኣሉሏህ ሰላመተ ወል ዓፊያ
"አንድ ሰው በግል መኖሪያ ቤቱ ውስጥ በተወሰነ ስፍራ ወይም በሌላ ስፍራ ራሱን ለብቻው እንዲቀበር ወሲያ (ኑዛዜ) ቢናዘዙ ወሲያው ተፈፃሚ መሆን የለበትም። ምክንያቱም በቤቱ ውስጥ መቅበር ከሸሪዓ ተፃራሪ የሆነ ተግባር ስለሆነና መቃብሩ ለተለያየ ሙከራ ወይም ሟቹ ላይ ወሰን እንዲታለፍበት የሚያደርግ መንገድ ስለሆነ ነው። ስለሆነም ከሙስሊሞች ጋር (በሙስሊሞች መቃብሮች ውስጥ) መቀበር አለበት።"
#ዓለመቱ_ኢብኑ_ባዝ