14074
ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=
ልጅዎ ላይ ከመጮህ ይቆጠቡ፤ ጩኸትና ግትርነት ጥላቻንና ቂምን ነው የሚያተርፈው። 7122 SMS | ቤተሰብ
Читать полностью…
"ሱናን በራሱ ላይ አሚር አድርጎ የሾመ፤ ጥበብን ይናገራል።"
قال أبو عثمانَ النَّيسابوريُّ: ((من أمَّرَ السُّنَّةَ على نَفْسِه قولًا وفعلًا نَطَق بالحِكمةِ، ومن أمَّرَ الهوى على نَفْسِه نَطَق بالبِدعةِ؛ لأنَّ اللهَ يَقولُ: {وَإِنْ تُطِيعُوهُ تَهْتَدُوا} [النــور: 54])) ((الجامع لأخلاق الراوي))(1/145) ════════❁══════
✍አቡ ዐሥማን ነይሳቡሪይ
📕 አልጃሚዑ ሊአአኽላቅ አር ራዊ(1/145)
📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ
🔖የአላህ ወሰንን መጠበቅ‼️
🎤 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ቶታል ነስር መስጂድ
🔴 لأئمة المساجد والخطباء!
خطبة الجمعة مقترحة عن بركان الذي حصل في بلدنا
"ተውሒድ (የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት) ማረጋገጥ ታላቁ መጠበቂያ ምሽግ ነው። ወደ እርሱ የገባ ጥብቅ ይሆናል፡፡ ከቀደምቶቹ አንዱ እንዲህ ይላል፡- “አላህን የፈራ ሁሉም ነገር እርሱን ይፈራዋል። አላህን የማይፈራ ግን ሁሉንም ነገር እንዲፈራ ያደርገዋል።”
Читать полностью…
"أعظم الناس خذلاناً من تعلق بغير الله"
"ከሰዎች ውስጥ በህይወቱ በጣም ስንኩል ማለት፤ ከአላህ ውጭ ባለ አካል ልቡን ያንጠለጠለ ሰው ነው።"
✍ ኢብኑል ቀዪም
ኢማም ማሊክ (ረሂመሁላህ) አንድ ሙብተዲዕ ሊከራከራቸው በመጣ ጊዜ እንዲህ አሉት፡
ኢማም ማሊክም ለሰውየው፦"አንተ እኔን ብታሸንፈኝስ?" አሉት።
"እኔን ይከተሉኛላ!" አላቸው።
ኢማም ማሊክ ለሰውየው፡"ሌላ ሰው ቢመጣና እኔን ቢያሸንፈኝስ?" አሉት።
ሰውየውም፦፡"እርሱንም እከተላለሁ" አለ።
በዚህ ግዜ ኢማም ማሊክ፦ "እንግዲያስ ሃይማኖታችን ለመቀያየር( በዲናችን ላይ ለመከረባበት) ኢላማ ይሆናል ማለት ይህም አይደል?! አንተ ከፈለግክ እንደ አንተ ሸክ (ጥርጣሬ) ያለበት ሰው ጋር ሂድ!! እኔ ግን ዲኔ ላይ እርግጠኛ ነኝ። ሸክ(ጥርጣሬ) የለብኝም።" አሉት።
· የዲን መሠረታዊ እምነቶች ጥርጣሬ በሌለው መልኩ የተረጋገጡ ናቸው።
· ከዚህ ጋር ተያይዞ ለየት ያሉ አመለካከቶች(ህፀፆች) በማሰባሰብ በዚህ ሶሺየል ሚዲያ ላይ ላሉት ለአላፊውና አግዳሚው ማቅረብ፣ ዲንን ወደ አንድ ወጥ በማይሆን ውይይት እና ግርግር ውስጥ ይጥላል።
· ስለዚህ በእምነቱ በመንሀጁ ሸክ(ጥርጣሬ) የሌለበት፣ እምነቱ ላይ ፅናት ያለው ሰው እራሱን ለእነዚህ ውይይቶች ማጋለጥ የለበትም።
ወላሁ አዕለም
«የቂያማ እለት የስራ መዝገቡን ሲያይ መደሰት የፈለገ፤ ኢስቲግፋር ያብዛ።»
ነቢዩ ﷺ
📚ሰሒሁ አል ጃሚዕ (5955)
📢 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ:
- كتاب التوحيد الذي حق الله على العبيد
ኪታቡ አት ተውሒድ
🎙ትምህርቱን የሚሰጠው :- ኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ መስጂድ
🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ዘውትር ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
📍 ትምህርቱን በቲክቶክ ለመከታተል ይህን ሊንክ ይጫኑ፦
👇👇👇
sultan.khedir?_t=8lzFBaC7FEU&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@sultan.khedir?_t=8lzFBaC7FEU&_r=1
ተመልሷል !
ተቋርጦ የነበረው የነሲሓ ቲቪ ስርጭት ወደ ነበረበት ተመልሷል።
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
📡 Ethiosat /11545 / H/ 45000
🔸የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ጥርጣሬን ተጠንቀቁ፤ምክንያቱም ጥርጣሬ ከቅጥፈቶች ሁሉ የላቀው ነውና።"
【ቡኻሪና ሙስሊም ።】
" አላህን ብቻ እንለምን የሚለው የሚያስከፋ ነውን ?
እሄኮ ሙሽሪኮች ነው የሚያስከፋቸው የነበረው። "
وإذا ذكر الله وحده اشمأزت ))
((قلوب الذين لا يؤمنون بالآخرة
(ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሀፊዘሁላህ)
🔖 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ
ከተሰኘው ሙሀደራ የተወሰደ
ሙሉ ሙሀደራውን ይከታተሉ 👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0cF9AppyHsPl87LlvmTAfl&si=9vC-BZWaw-KzkP66
============
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000
ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ከህዳር 18- 28
ከኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እና
ከ ኡስታዝ በሺር ሙሀመድ ጋር
2 ጁምዓ በሀረም የሚሰግዱበት ልዩ ፓኬጅ
ከልዩ መስተንግዶ ጋር
ቀድመው ይመዝገቡ !!
ለበለጠ መረጃ ፦
📱 0994829090
📱 0964009738
አል አማና የጉዞ ወኪል
አድራሻ :- ቤተል ሳራ ሞል 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 302
Join us
/channel/alamanatravelagent
አላህን ብቻ እንለምን የሚለው የሚያስከፋ ነውን? እሄኮ ሙሽሪኮች ናቸው ሚከፋቸው የነበረው።
(( وإذا ذكر الله وحده اشمأزت قلوب الذين لا يؤمنون بالآخرة ))
(ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሀፊዘሁላህ)
ከተውሒድና ከሱና ባሕር የማይጎነጭ ሰው፣ በሺርክና በፊትና ባሕሮች ውስጥ ሰጥሞ በጥም ይሞታል።
Читать полностью…
عند الصوفية والأحباش المسح على الجوربين لايجوز، والمسح على القبور يجوز … نسأل الله العافية والسلامة
Читать полностью…
በጊዜ አለመተኛት በውጫዊ ገጽታህ ላይ ተጽእኖ በማሳደር ከፍተኛ የድካም ስሜት ያስከትላል። | 7122 SMS
Читать полностью…
የነቢዩ ﷺ የዘር ሀረግ ለመሸመደድ እነዚህን ስንኞች ይሓፍዙ!
Читать полностью…
ኢብን አል-ጀውዚይ (رحمه الله) እንዲህ ብለዋል፡-
"ሙስሐፍ"(ቁርኣን) ያለው ሁሉ፤ ከቁርኣን አኩራፊዎች እንዳይመደብ በየዕለቱ ጥቂት አንቀጾችም ቢሆን ማንበብ ይገባዋል።"
[ከ አል-አዳብ አሽ-ሸርዒያ ኪታብ የተወሰደ]
አላህ ከፍጡራኑ በላይ ነው የሚለውን በአንደበታቸው ቢያስተባብልም፣
"ፊጥራቸው" ተፈጥሯቸው ግን ይህን ያስተባብልባቸዋል።
አላህ ሆይ! ከህዝብ ሙስሊሙ ውስጥ ሐቅ ላይ እንደሆነ በማሰብ ከሐቅ ያፈነገጠን ሁሉ ከሐቅ ሰዎች ይሆን ዘንድ ወደ ሐቅ መልሰው።"
📚 [አልቢዳያ ወንኒሀያ: 10/329]
«ከኢትዮጵያ በየመን አድርጌ ወደ መካ ከተማ ስሰደድ ሽይኾቼ የሸይኽ ሙሀመድ ኢብን አብድ አልወሃብ መጻሕፍትን እንዳላነበብ አደራ ብለውኝ ነበር። ምክንያቱም የርሳቸውን ኪታብ ያነበባቸው ሰው ሁሉ እንደ ሲሕር ድግምት ይሰራበታል የሚል ነው ስጋታቸው!። መካ ከደረስኩ በኋላም በልቤ አሰብኩ፦ እኔ ማስተዋል የምችል ሰው ነኝ፤ ጠቃሚንም ጎጂንም መለየት እችላለሁ፤ አልኩ። (በውስጤ)። ከዚያም ይህን የርሳቸውን አጫጭር መፅሐፍ( ረሳኢል) ለምን ወስጄ አላነባቸውም፣ አልኩ። የዚያኔ የመፅሀፉ ዋጋ ግማሽ ሪያል ነው፤ እኔም አንድ ሪያል ብቻ ነበረኝ፤ ገዛሁት። ወደ መስጅድ አል ሐረም ገባሁና ማንበብ ጀመርኩ፤ የሽይኾቼ ኑዛዜ እውነት ነበር ተማረኩ። አንዴ በተቀመጥኩበት ሰአት አንብቤ ጨረስኳቸው፣ በውስጣቸው የአላህንና መልክተኛውን ﷺ ቃል እንጂ ሌላ ምንም አላገኘሁም። ከዚያም እነዚህ ሰዎች አብዛኞቻቸው በነዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያለውን እውነት ያውቁ እንደነበር ተገነዘብኩ። ሰዎችን ከእውነት ለማሸሽ በርሳቸው ላይ እንደሚቀጥፉም አወቅኩ።»
📚ከ"ሲረቱ አሽ–ሽይኽ ሙሐመድ አማን አል-ጃሚ" (ረሂመሁሏህ) መጽሐፍ የተወሰደ።
ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ የቀሩት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ከህዳር 18- 28
ከኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እና
ከ ኡስታዝ በሺር ሙሀመድ ጋር
2 ጁምዓ በሀረም የሚሰግዱበት ልዩ ፓኬጅ
ከልዩ መስተንግዶ ጋር
ቀድመው ይመዝገቡ !!
ለበለጠ መረጃ ፦
📱 0994829090
📱 0964009738
አል አማና የጉዞ ወኪል
አድራሻ :- ቤተል ሳራ ሞል 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 302
Join us
/channel/alamanatravelagent
ውድ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች !!
በሳተላይት አቅራቢ ድርጅት የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንይት ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር የነሲሓ ቴሌቪዥን ጨምሮ አብዛኞቹ የሀገር ውስጥ ቻናሎች ስርጭት ተቋርጧል።
ስርጭቱን ለመመለስ እየተሠራ ሲሆን ስርጭቱ እስኪመለስም በዲኤስ ቲቪና በሌሎች አማራጮች መከታተል የምትችሉ መኾኑን እንገልጻለን።
ሀሜት ደካማ ሰው ያደርግሀል። የሰዎችን ነውር እየተከታተልክ ከመኖር ራስህን አቅብ። 7122 SMS| አስተውሎት
Читать полностью…
ኡሱሉል ኢማን ፊ ደውኢል ኪታብ ወሱንናህ
ክፍል (16)
የሚፈቀደው እና የሚከለከለው ተበሩክ ተዳሶበታል።
t.me/sultan_54
የቢድዓ ሰዎች ሲጠየቁ የሚያበሳጫቸው አፍ የሚያዘጋ ጥያቄ!
Читать полностью…
የቡኻሪ ሸይኽ የሆኑት ኢማም ኑዐይም ብኑ ሐማድ አልኹዛዒይ እንዲህ ይላሉ፡-
مَنْ شَبَّهَ اللَّهَ بِشَيْءٍ مِنْ خَلْقِهِ فَقَدْ كَفَ-رَ وَمَنْ أَنْكَرَ مَا وَصَفَ اللَّهُ بِهِ نَفْسَهُ فَقَدْ كَفَ-رَ فَلَيْسَ مَا وَصَفَ اللَّهُ بِهِ نَفْسَهُ وَرَسُولُهُ تَشْبِيهٌ
“አላህን በየትኛውም ፍጡሩ ያመሳሰለ ሰው በርግጥም ከኢስላም ወጥቷል። አላህ እራሱን የገለፀበትን የካደም ከኢስላም ወጥቷል። አላህ እራሱን የገለፀበት እና መልእክተኛው (እሱን የገለፁበት) ማመሳሰል አደለም።”
📚[አል–ላለካኢይ፡ ቁ. 936]
🔊 የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ 06/06
በ Audio የቀረበ MP3
@ustazilyas