sultan_54 | Unsorted

Telegram-канал sultan_54 - የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

14577

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=

Subscribe to a channel

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ኢብኑል ቀዪም- አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፦
"የቁርኣን ባለቤቶች  ማለት እነሱ ቁርኣንን ትርጉሙን ያወቁና በውስጡ የተደነገገውን የሚሠሩት ናቸው፣ ምንም እንኳን በልባቸው ባይሸመድዱትም። ያ በቃሉ የሸመደደ እና ቁርኣን ያዘዘውን የማያውቅ እንዲሁም በውስጡ የተደነገገውን የማይሠራ ሰው ግን፤  የቁርኣን ባለቤት አይደለም፣ ምንም እንኳን ፊደሎቹን እንደ ዒላማውን የማይስት ቀስት  ያህል ቢያስተካክልም።"
📚ዛድ አል-ሚዕድ (402/1)

قال ابن القيم - رحمه الله - : " أهل القرآن هم 
العالِمُون به العامِلون بما فيه، وإن لــــــم يحفظوه عن ظهر قلب. وأما مَن حفِظه ولــــم يفهمه ولم يعمل به، فليس من أهله، وإن أقام حروفه إقامةَ السهم ".
📚- زاد المعاد (٤٠٢/١) .

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

በረመዳን ውስጥ በሳምንት ቁርኣንን ለማኽተም 🌹
✔️ፈጅር ላይ 20 ገፅ
✔️ዙህር 15 ገፅ
✔️ዐስር ላይ 12 ገፅ
✔️መግሪብ ላይ 13 ገፅ
✔️ዒሻእ ላይ 14 ገፅ
✔️ስሑር ላይ 12 ገፅ


«وفقنا الله وإياكم لما يحب ويرضى ..»🍃🌷

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ما جالَس القُرآنَ أحدٌ فقامَ عنه إلا بزيادةٍ أو نُقصان،
"ونُنزّل مِن القرآن ما هو شفاءٌ ورحمةٌ للمؤمنين ولا يزيدُ الظّالمين إلّا خَسارًا".

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

📖 “ቁርኣንን ሲቀራ ፈታ ያላለ፤ አላህ ጭርታውን አያስወግድለት።”
✍ ፉደይይል ኢብኑ ዒያድ
📕 አልዑዝላ ሊኢብኒ አቢ ዱንያ (32)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

إِنَّا كَفَيْنَٰكَ ٱلْمُسْتَهْزِءِينَ
ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡
(ሱረቱ አል ሒጅር: 95)

"ይህ ከአላህ ለመልክተኛው  ተሳላቂዎች እርሳቸውን እንደማይጎዳቸው የተሰጠ ቃል ነው። አላህ ለመልክተኛው እንደሚበቃቸው እና በሚፈልገው አይነት ቅጣት ሊቀጣቸው(ሊበቀልላቸው) ቃል ገብቷል። አላህም በእርግጥ ቃሉን ፈጽሟል፤ ማንም በመልክተኛው ወይም በርሳቸው ሸሪዓ ላይ የሚያላግጥ አላህ ያጠፈዋል።  በክፉ አማሟትም ይቀጠዋል።”
📕 [ተፍሲሩ አስ–ሰዕዲይ] (2/341)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"ሰላት ተራዊሕ ወይም ተሀጁድ ላይ ለወላጆችህ ዱዓ ማድረግህ ፤ አሥር ግመሎችን አርደህ ሰደቃ ከማውጣት ይበልጣል።"
#ሸይኽ_ኡሰይሚን

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

وقال أبو بكر الصديق رضي الله عنه:" إن الله يغفر الكبائر فلا تيأسوا، ويعذب على الصغائر فلا تغتروا'

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ረመዳንን አስመልክቶ ለኢማሞችና ለዱዓቶች የተሰጠ ምክር

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 ተቅዋ እና ፍሬዎቹ
አዲስ ሙሓደራ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ጾመኛ ሰው የማይመለስ ዱዓ አለው፣ በጁምዓ ዕለት አንዲት ሰዓት አለች፣ ሙስሊም ባሪያ ቆሞ ዱዓ የሚያደርግበት ግዜ፣  አላህ የሚለምነውን ነገር ሁሉ  ይሰጠዋል።
ስለሆነም አደራ አደራ! በዱዓ ላይ እንበርታ። ዛሬ በእለተ ጁምዓ ዱዓን ሙስተጃብ የሚያደርጉ ሰበቦች ተሰባስበዋል።፣  ስለዚህ ለኡማው  እና ለግላችን ዱዓ እናድርግ።  በተለይ በዛሬው እለት ከአስር እስከ መግሪበረ መካከል ባለው ሰአት ዱዓ አድርጉ። አንዳንድ ሙስሊሞች ዘንድ ሶስተኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያደርግ እድል አላቸው፣ ይህም ዝናብ ሲዘንብ ነው፣ ምክንያቱም ዝናብ ሲዘንብ የሚደረግ ዱዓ አይመለስም። ( ተቀባይነት አለው) ስለዚህ እናንተ ወንድ እና ሴቶ ምእመናን ሆይ፣ እነዚህን ጊዜያት በአግባቡ በዱዓ ተጠቀሙባቸው። ታዲያ አላህን ስትለምኑ እናንተም ዱዓችሁን እንደሚቀባላችሁ እርግጠኞች ሆናችሁ፣ ዱዓ አድ
ርጉ።
ሸይኽ ሱለይማን አር_ረሓይሊ
የቁባ መስጂድ ኢማምና ኸጢብ
ቲዊተር ገፃቸው ዛሬ ካስተላለፉት መልክት የተወሰደ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

«በአላህ ይሁንብኝ! ግንባሮች ከስግደት ብዛት ቢያብጡ፣ አጥንቶቹም ከመጠን በላይ በመፆም እና ለይል ሰላት በመስገድ ብዛት ቢደቅቁ፣ በተውሂድ ካልሆነ በስተቀር ጀነት እርም ነች።»
አሽ_ሸይኽ ሙሐመድ አል ፊፊይ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

እምነት በእውቀት

ዘወትር እሮብ በኢፍጣር ሰዓት ይጠብቁን።

ነሲሓ ቲቪ...

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ረመዷን እና
ነቢላሂ ዩሱፍ አለይሂ አስ_ሰላም

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 ወሳኝ ትምህርት ለሴቶች!


🎙ሐይድን የተመለከቱ አሕካሞች ከ ሀ እስከ ፐ!


http://t.me/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ጃዕፈር ኢቢኑ ሙሐመድ እንዲህ ብለዋል።

"የሚያከብርህ ሁሉ አክብር፣ አንተን ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ከእሱ በመራቅ ራስህን አክብር።"

📚 ረውደቱ አል-ዑቀላእ (213)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

በረመዳን የምትደረግ አንዲት ተስቢሕ
ሌላ ግዜ ከምትደረገው ተስቢሕ አንድ ሺህ ግዜ ትበልጣለች!

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

«አደራህን! የቁርኣን ብርሃንን በኃጢአት ፅልመት አንዳታጠፋ!«
ዶ/ፋይዝ አስ_ሰሪሕ

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ዘካህ የሚሰጣቸው ሰዎች እነማናቸው?

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"በረመዳን የሚፈፀም ኃጢአት በሌላ ጊዜ ከሚፈፀም ኃጢአት ወንጀሉ የከፋ ነው።" [መጅሙዑ ፈታዋ ወመቃላት፡ 15/446]

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

"በአላህ መንገድ(ጂሃድ ላይ ሳለ) አንድ ቀን የጾመ፣ ከጀሀነም እሳት ሰባ አመት ያህል ርቀት አላህ ፊቱን ያርቀዋል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

فَإِنَّ أَبِي وَوَالِدَهُ وَعِرْضِي *** لِعِرْضِ مُحَمَّدٍ مِنْكُمْ فِدَاءُ
እናቴ ፣አባቴ ነብሴ መሰዋት ይሁንሎ ያረሱሉላህ!

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ያኢላሂ:'! ዒባዳቸው ቅቡልነት ከሚያገኙ ባርያዎችህ አርገን!

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔗 የነብዩ ጠላቶች
🎙ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ

📌 በሱረቱል ከውሠር ጥላ ስር በሚል ርዕስ በጃሊያ አዳራሽ ከቀረበ ትንታኔ የተወሰደ የ20 ደቂቃ ወቅታዊ መልዕክት

ﺇِﻥَّ ﺷَﺎﻧِﺌَﻚَ ﻫُﻮَ اﻷَْﺑْﺘَﺮُ
«ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ ነው በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው!»

አልከውሰር
3

👍 ሼር ለማድረግ Download link
⇓ ⇊ ⇓
🔎 /channel/ustazilyas/447

@ustailyas

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

በረመዳን ወር የሐሰናት (የመልካም ሥራዎች) ምንዳ እጥፍ ድርብ ይሆናል፤ በረመዳን የሚሰሩ ኸይር ስራዎች ከሌላው ጊዜ የበለጠ ምንዳ ይኖራቸዋል፤ ነቢያችን (ﷺ) ከሰደቃ በላጩ የትኛው ነው ተብሎ ሲጠየቁ “በረመዳን የሚደረግ” ሲሉ መልሰዋል።

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ

🎙 خطبة الجمعة
القرآن ورمضان

❗️
ረመዷን እንዴት እንጠቅምበት?!

🕌 ቃሊቲ ቸራሊያ ሀምዛ ቁ/1 መስጂድ

🗓 ረመዷን 7/1446 አ/ሂ

http://t.me/sultan_54

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

🔴 የዘካ ህግጋት አጭር ማብራሪያ

በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

https://youtu.be/Py7U0mU_iMY?si=18Xl7KY52nzu4xKr

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

“እወቁ! ለወንድሞቻችሁ ፊትን ፈታ እና ፈገግ ማደረግ መልካም ምንዳን የምታገኙበት መገለጫ ባህሪ ነው። በዚህ ባህሪ የታነፃ አላህ ሊያመሰግን ይገባል። እንዲጨምርለትም ይጠይቀው። ይህ ባህሪ የሌለው ነፍሱን በዚህ አኽላቅ ሊያለማምዳት ይገባል።”
✍ ኢብኑ ዐሰይሚን ረሂመሁላህ
📚 {አዲያኡ አል ላሚዕ (1/107)}

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

صلاح بو خاطر
سورة طه

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

كيف أرتب وقتي في رمضان
الشيخ خالد إسماعيل

Читать полностью…

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ጾም እና ቁርኣን የቂያማ ቀን አማላጅ ይሆናሉ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel