አሰላሙኩም ወራህመቱላህ ወበረካ ኢንሻአላህ እኔ 5ሺ👈 ኒያ ባአላህ ፍቃድ ብቅራቡ አስገባአላሁ አላህ ተዉሂድን የበላይ ሽርክን የበታች ሱና የበላይ በድዓን የበታች ያድራግልን ኢንሻአላህ አላህ እድሜ ከሰጠን የበለጥ የምንለግስ ኢሆናል አላህ ያበራታቹ። የሱና ወድሞች & እህቶቼ
Читать полностью…የሱና ሰዎች ስብስብ አድሚኖች በአሁኑ የገቢ ማሰባሰቢያ “ለተውሂድ መርከዝ ”90,500(ዘጠና ሺ አምስት መቶ) ብር ንያ አድርገዋል።
Читать полностью…እህታችን ፈቲህያ ሸምሱ
ወርሃዊ ቃል በገባችበት መሠረት ገቢ አድርጋለች👆
~~~~
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉዷ እህቴ እንዴት ነሽ እኔ አልሃምዱሊላህ ሰላም ነኝ
ወርሃዊ ቃል በገባሁት መሠረት
ካቆምኩበት እቀጥላለዉ ኢን ሻ አላህ
በዱአቹ አትርሱኝ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የታሰበዉም መርከዝ በቅርብ አልቆ ስራ ጀምሮ የምናይ አላህ ያድርገን
የረቢአል ሳኒ ...500
የጁማዱል አዉል ..500
የጁማዱል ሳኒ ...500
የረጀብ .... 500
የሻአባን ..... 500
የረመዳን ..... 500
የሻዋል ....... 500
የሰባት ወር ገቢ አርጌያለዉ
አላህ ለሁላችንም እኽላሱን ይስጠን
ከሽርክና ከቢዲዓ እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ይጠብቀን! መጨረሻችንን ያሳምርልን !!
ዛሬ ማታ ግሩፓችን ክፍት መሆኑን እንገልፃለን
በኢትዮጲያ ከምሽቱ 2:00_5:00
በሳዑድ ከምሽቱ 8:00_11:00
በኢማራት ከምሽቱ 9:00_12:00
@sunnacom
➫ወደዚህ ግሩፕ ስገባ አላማውን አውቀን ነው የገባነው!ስለዚህ በምንችለው ያቅማችንን ያህል ሱናን እንርዳ!!
➧ሰደቃን ትንሺ ናት ብለን አንናቅ! መልካምን ስራ! መልካምን የሰራ ምንም ያህል ቢሆን ያገኘዋል።
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًۭا يَرَهُۥ
➠የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
(አል_ዘልዘላ)
(مَّن ذَا ٱلَّذِی یُقۡرِضُ ٱللَّهَ قَرۡضًا حَسَنࣰا فَیُضَـٰعِفَهُۥ لَهُۥۤ أَضۡعَافࣰا كَثِیرَةࣰۚ وَٱللَّهُ یَقۡبِضُ وَیَبۡصُۜطُ وَإِلَیۡهِ تُرۡجَعُونَ)_
"ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ላሻው ሪዝቁን ይጨብጣል ይዘረጋልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ (በቀራ_245)
ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፦
➦አንድ ሰው ሲሞት ስራው ሁሉ ይቆረጣል
❶ሰደቃቱል ጃርያ ሰድቆ የሞተ
❷ሷሊህ ልጅ የወለደ ሰው ልጁን በሸርያዊ ዕውቀት በተርቢያ ያሳደገ ለርሱም ዱዓ የሚያደርግ
❸ሸሪያአዊን ዕውቀት ኖሮት ለሌሎች አስተምሮ ያለፈ ሰው ሲቀር ሁሉም ስራው ይቆረጣል።
{ሙስስሊም ዘግበውታል}
ዑመር ኢብኑ አል_ኸጧብ ረደሏሁ ዓንሁ እንድህ ብለዋል፦
➧"የስስታም ነገር ይገርማል። ከድህነት ለመሸሽ
ብሎ የሚፈልገው ሀብት ያመልጠዋል። በዱንያ
ላይ የድሃ ኑሮ ይኖራል። በአኼራ ደግሞ
የሀብታሞች ምርመራ ይመረመራል።"
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ ተዓላ እንድህ ብለዋል፦
"ሶደቃ ልክ እንደ ውጊያ ነው። ፈሪ ሲርገፈገፍበት ጀግና ይፀናበታል።"
[አልፈታዋ: 14/95]
➦ሰደቃ ብርን ይጨምራል እንጅ አይቀንስም።
በሚልቀው ገንዘባችን ለነገው የአኼራ ቤታችንን መልካምን ነገር እናስቀድም!
በመላው ዓለም ያለችሁ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የዚህ መርከዝ ስኬት የሁላችንም ህልም ነውና ከጫፍ ለማድረስ በምንችለው አቅም እንሳተፍ !!
ሰደቃ ገንዘብን አይቀንስም። ገንዘባችንም የአላህ ንብረት ነውና መልካም እንስራበት። የሰጠ አላህ ይተካለታል!!
➫ወደዚህ ግሩፕ ስገባ አላማውን አውቀን ነው የገባነው!ስለዚህ በምንችለው ያቅማችንን ያህል ሱናን እንርዳ!!
➧ሰደቃን ትንሺ ናት ብለን አንናቅ! መልካምን ስራ! መልካምን የሰራ ምንም ያህል ቢሆን ያገኘዋል።
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًۭا يَرَهُۥ
➠የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
(አል_ዘልዘላ)
(مَّن ذَا ٱلَّذِی یُقۡرِضُ ٱللَّهَ قَرۡضًا حَسَنࣰا فَیُضَـٰعِفَهُۥ لَهُۥۤ أَضۡعَافࣰا كَثِیرَةࣰۚ وَٱللَّهُ یَقۡبِضُ وَیَبۡصُۜطُ وَإِلَیۡهِ تُرۡجَعُونَ)_
"ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ላሻው ሪዝቁን ይጨብጣል ይዘረጋልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ (በቀራ_245)
ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፦
➦አንድ ሰው ስሞት ስራው ሁሉ ይቆረጣል።❸ነገሮችን አስቀድሞ የሞተ ብቻ ስቀር።
❶ሰደቃቱል ጃርያ ሰድቆ የሞተ
❷ሶሊህ ልጅ የወለደ ሰው ልጁን በሸርያዊ ዕውቀት አኮታኩቶ ያሳደገ
❸ሸሪያአዊን ዕውቀት ኖሮት ለሌሎች አስተምሮ ያለፈ ሰው ሲቀር ሁሉም ስራው ይቆረጣል።
{ሙስስሊም ዘግበውታል}
ዑመር ኢብኑ አል_ኸጧብ ረደሏሁ ዓንሁ እንድህ ብለዋል፦
➧"የስስታም ነገር ይገርማል። ከድህነት ለመሸሽ
ብሎ የሚፈልገው ሀብት ያመልጠዋል። በዱንያ
ላይ የድሃ ኑሮ ይኖራል። በአኼራ ደግሞ
የሀብታሞች ምርመራ ይመረመራል።"
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ ተዓላ እንድህ ብለዋል፦
"ሶደቃ ልክ እንደ ውጊያ ነው። ፈሪ ሲርገፈገፍበት ጀግና ይፀናበታል።"
[አልፈታዋ: 14/95]
➦ሰደቃ ብርን ይጨምራል እንጅ አይቀንስም።
በሚልቀው ገንዘባችን ለነገው የአኼራ ቤታችንን መልካምን ነገር እናስቀድም!!
➧የአካውንት ቁጥር
1000329889789
የአካውንት ባለቤት ስም
𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 𝐍𝐞𝐠𝐚𝐬𝐡 𝐀𝐧𝐝 𝐀𝐰𝐨𝐥 𝐒𝐡𝐞𝐦𝐬𝐞𝐝𝐢𝐧
ቅርጫፍ : 𝐓𝐞𝐪𝐰𝐚 𝐁𝐫𝐚𝐧𝐜𝐡
⚘•..http://t.me/sunnacom
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የተከበራችሁ
"የሱና ሰዎች ስብስብ"የግሩፕ አባላቶች!
ባደረጋችሁት እርብርብ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!!
◾️የአላህ ፍቃድ ሆኖ የእናንተ ጥንካሬ ተጨምሮበት ሁላችሁም በምትችሉት ነገር የራሳችሁን አስተዋፅኦ በማድረግ ልክ ከላይ በሪፖርቱ እንደቀረበው ሁላችሁም ለሱና ባላችሁ ውደታ የራሳችሁን አሻራ በማስቀመጥ ላይ ናችሁ።
አሁንም ኢንሻአላህ ሁላችንም አቅማችን በፈቀደልንና አላህ ያገራልንን ያክል የጀመርነውን ነገር ጨርሰን ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ትክክለኛ የሱና መርከዝ በእኛ ዘመን ተጀምሮ ለሚቀጥለው ትውልድ ምርጥ የሱና መሪ በመሆን ብዙ የሀቅ ተከታዮችን ማፍራትና ማስጠቀም አለብን።
ይህን መልካምና የተቀደሰ ሀሳብ ሁላችንም ተባብረን ፍሬውን ማየት አልናፈቀንም⁉️
🚫ስለዚህ ተባብረን ከግባችን መድረስና የተሻለ ነገር ሰርተን በምንችለው ነገር ላይ ተረባርበን ሱናን የበላይ ማድረግ አለብን።
عن عبدالله بن الشخير رضي الله عنه قال: أَتَيْتُ النبيَّ صَلَّى اللَّهُ عليه وسلَّمَ وَهو يَقْرَأُ: أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ، قالَ: يقولُ ابنُ آدَمَ: مَالِي، مَالِي، قالَ: وَهلْ لَكَ، يا ابْنَ آدَمَ مِن مَالِكَ إلَّا ما أَكَلْتَ فأفْنَيْتَ، أَوْ لَبِسْتَ فأبْلَيْتَ، أَوْ تَصَدَّقْتَ فأمْضَيْتَ
አብደሏህ ቢን ሺሂር እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ (ሱረት አተካሱር) እየቀሩ ባሉበት ሰአት ወደሳቸው መጣሁ። በመቀጠልም እንዲህም አሉ
የአደም ልጅ ገንዘቤ ገንዘቤ ይላል።
የአደም ልጅ ሆይ ከገንዘብህ
~በልተህ የጨረስከውን
~ለብሰህ ያጠናቀቅክውንና
~በሶደቃ መልኩ ወደ አሔራ ከላከው ውጪ ምን ገንዘብ አለህ!!
📚 صحيح مسلم: (2958)
አንተ የአላህ ባርያ ሆይ አስተውል‼️
◾️በልተህ ከጨረስከው ውጪ የገዛኸውና እቤትህ ያለው አስቤዛ እንኳን ያንተ አይደለም ሳትበላው ጥለኸው ልትሄድ ትችላለህና
ሌላው ይቅርና የለበስከው ልብስ ራሱ ያንተ አይደለም እንደለበስከው ሞተህ ሬሳ አጣቢዎች አውልቀው ለቤተሰቦችህ ሊያስረክቡት ይችላልና
ባንክ ያጨናነቀው ሀብትህ ይቅርና በኪስህ ውስጥ ያለው ፍራንክ ራሱ ያንተ አይደለም። ልክ እንደሞትክ ከሁሉ ኪስህ በርብረው አውጥተው ወራሾችህ ይቀራመቱታል ።
ሚገርመው ግን
ለዚህ ዱንያ ብለህ ያሁሉ ለፍተህ፣ ለዚሁ ብለህ ከስንቱ ተጣልተህ፣ስንት መከራ አይተህና ታግለህ ከሰበሰብከው ሀብት ይዘኸው ምቴድ አንድም ነገር የለም።
ሌላው ይቅርና ለዛውም ኪሴ ራሱ የሌለው ሁለት ሜትር ጨርቅ ብቻ ነው ካንተ ሚቀበረው። ሌላው ሁሉ የወራሽ ነው።
ልብ በል‼️
~የማትኖርበት ያክል ከምትገነባ።
~የማትበላውን ያክል ከምትሰበስብ
~ከሀብት የሚበቃህን በልኩና በአግባቡ ይዘህ ሌላው ወደ አሔራ ቤትህ ላከው።
🚫ትርፋማውና የማትከስርበት ትክክለኛው ሀብትህ ማለት ለቀጣይ ለረጅም ለሚጠብቅህ ህይወት መተማመኛክ ለአላህ ብለክ አላህ ራሱ ከሰጠህ ነገር ላይ ያበረከትከው ትንሽ ነገር ምንኛ ውጤቱ ያማረ ሆነ።
ንያ ነይተንም ሆነ ወርሀዊ ቃል ገብተን በተለያዩ ምክናየቶች የተዘናጋንና ገቢ ያላደረግን ወንድሞችና እህቶች ገቢ እናድርግ ባረከሏሁ ፊይኩም !!
➧የአካውንት ቁጥር
1000329889789
የአካውንት ባለቤት ስም
𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 𝐍𝐞𝐠𝐚𝐬𝐡 𝐀𝐧𝐝 𝐀𝐰𝐨𝐥 𝐒𝐡𝐞𝐦𝐬𝐞𝐝𝐢𝐧
ቅርጫፍ : 𝐓𝐞𝐪𝐰𝐚 𝐁𝐫𝐚𝐧𝐜𝐡
⚘•..http://t.me/sunnacom