የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 20:01
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኔ ሀምሣ ድርሀም ነይቻለሁ
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:58
ማ ሻ አላህ !ጀዛከሏህ ኸይር አላህ ገንዘብሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ በመልካምም ይመንዳሽ እህታችን!!
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:55
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ እኔ 2,000 ብር ገቢ አደርጋለሁ
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:46
1000329889789
JEMAL NEGASH AND AWOL SHEMSDIN
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:44
እንደት ናችሁ ዱባይ በካርድ የሚቀበል አለ እንዴ
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:43
ማ ሻ አላህ !ጀዛከሏህ ኸይር አላህ ገንዘብሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ በመልካምም ይመንዳሽ እህታችን!!
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:42
ዉአለይኪ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይቀበልሽ ኡኽታ
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:24
Ok nat problem ነው ደጋግሙት
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:21
አብሽሩ ይሰራል የኔት ችግር ካልሆነ በስተቀር አክቲቭ ነው
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:18
ማሻአሏህ አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ ኢኺላሱን ይስጥሽ
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:16
ማ ሻ አላህ !ጀዛከሏህ ኸይር አላህ ገንዘብሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ በመልካምም ይመንዳሽ እህታችን!!
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:11
ማሻ አላህ አላህ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካችሁ አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ እጥፍ ድርብ አድርጎ በዱንያም በአኸራም ይመንዳቹ
ጀዛኩም አሏህ ኸይራ ጀሚአን !!!!
قالَ - تَعالى -: ﴿ إِنَّ اللهَ مَعَ الَّذِينَ اتَّقَوا وَالَّذِينَ هُم مُحسِنُونَ ﴾ [النحل: 128]، وقالَ - سُبحانَهُ -: ﴿ هَل جَزَاءُ الإِحسَانِ إِلاَّ الإِحسَانُ ﴾ [الرحمن: 60].
{إِنْ أَحْسَنتُمْ أَحْسَنتُمْ لِأَنفُسِكُمْ ۖ وَإِنْ أَسَأْتُمْ فَلَهَا}
➧ነብዩ-ﷺ-እንዲህ አሉ:-የትንሳኤ እለት አላህ በሰዎች መካከል ፍርድን እስኪሰጥ ድረስ ሁሉም ሰው በሰደቃው ጥላ ስር ይጠለላል።
ምንጭ:-ሶሒሁል ጃሚዐ-(4510)
ሶደቃ ገንዘብን አይቀንስም። ገንዘባችንም የአላህ ንብረት ነውና መልካም እንስራበት። የሰጠ አላህ ይተካለታል። ዱንያ ላይ ሆነን አኺራችንን እንግዛ
◦◦◦
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:05
ማሻ አሏህ
አሏህ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካላችሁ ጀዛኩምሏህ ኸይር ጀሚአን
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:04
አሏሁ አክበር ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ገንዘባችሁ አሏህ ይባርከው
ማነው ጀግና ሚከተላት
Читать полностью…
የሱና ሰዎች ስብስብ
06 Jan 2021 19:03
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
አሏህ ይቀበልሽ ጅዛኪሏሁ ኸይራ አኽቲ
Читать полностью…