አንድ ወንድማችን የነየተውን 100,000 ብር ገቢ አድርጓል
"አላህ ቁርኣንን እንዲያገራልኝ ዱዓ አድርጉልኝ" ብሏል
አላህ አጅሩን እጥፍ ድርብ ያድርግለት።
ማሳሰቢያ: –
1– ጥያቄ ካላችሁ ለአድሚኖች አሳውቁ።
2– አድስ ወደ ግሩፑ የተቀላቀላችሁ ስለ ግሩፑ አላማ በግሩፑ ውስጥ በፅሁፍ እና በድምፅ ስለተገለፀ ወደኋላ መለስ ብላችሁ በማየት ይተባበሩን።
3–ከግሩፑ አላማ ውጭ ድምፅም ሆነ ፅሁፍ መለጠፍ የተከከለ ነው❗️
4– የአካውንት ቁጥሩን ለማግኘት ከፈለጉ
የንግድ ባንክ 1000329889789
ስም: Jemal Negash and Awol Shemsedin
5–በውስጥ ተመሳስለው እየገቡ "በዚህ አካውንት ማስገባት ትችላላችሁ" እያሉ የሚያጨበረብሩ እና ሌላ ዓላማ ያላቸው አካላቶችም ስላሉ የበኩልዎን ጥንቃቄ ያድርጉ።
/channel/sunnacom
"የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
ሰደቃ ማውጣት ገንዘብን አይቀንሰውም ።
📚【ሙስሊም ዘግበውታል】
ገንዘባችንን ተውሂድና ሱና የበላይ ለሚሆንበት መርከዝ ያላወጣነው ለምን እናወጣው ይሆን!?
አብሽሩ ነይቱ አስነይቱ ለአኼራ ስንቃችን ነው የሚሆነን ባረከሏሁ ፊይኩም!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በእህታችሁ @Umu_Aneis17 ገቢ ያደረጋችሁእህት ወንድሞች የላካችሁልኝንም ካርድ በመሸጥ ግማሹን ብር ገቢ አድርጌዋለሁ አሁን ቀሪ 1500 ድርሃም አለ ኢንሻኣላህ የዚህ ወር መጨረሻ ገቢ ይሆናል ጀዛአኩሙሏህ ኸይር!!
ዱአ አድርጉልን በቤተሰቦቼም ስም ጭምር ነው ኒያ ያደረኩት አባታችም ወደ አሄራ ሄዷል አላህ ጀነተል ፍርዶስን እንዲወፍቀውና ለኛም ሶብሩን እንዲሰጠን ጀዛኩመሏህ ኸይር
ከአንድት እህት የተላከ ነው።
.
ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካችሁ ገንዘባችሁን ይባርክላችሁ
وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው» በላቸው፡፡
(ሱረቱል ሰበእ_39)
የግሩፑ አላማዉ መርከዝን ገንብተን
ሽርክና ቢድዓን ለማርከስ ተዉሂድና ሱናን ለማንገስ ሲሆን" ሁላችንም ተዉሂድ የበላይ ሁኖ ማየት ነዉና ህልማችን እጃችንን ከመዘርጋት ወደኋላ አንበል ባርከሏሁ ፊኩም!ከምንለግሰዉ አሏህ ቢጨምርልንጅ" አይቀንስብንም።